የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሳዑዲዓረቢያ ጅዳ ከሚያደርገው እለታዊ መደበኛ በረራ በተጨማሪ ከየካቲት 8 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የቀን በረራ የሚጀምር መሆኑን ሲያበስር በደስታ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍83❤18👏16😍4🥰3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አውሮፐላን ቦይንግ 707-327ሲ ET-AIV DXB/OMDB በዱባይ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ። የካቲት 1988 ዓ.ም.
#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
#ትውስታ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤97👍51🥰17👏14🎉8
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን Tamanda ናቸው እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤79👍29👏9🎉3
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ በምስል ያስቀሩትን ማራኪ እይታ ያጋሩን @muqeem.baig ናቸው እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስል በመልዕክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍60❤22🥰8🎉4
አንጋፋው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ ወደ ዩኒቨርሲቲ ደረጃ በማደግ በኤሮስፔስ እና በተለያዩ የሆቴልና ቱሪዝም ዘርፎች በቅድመ ምረቃ እና ድሕረ ምረቃ ፕሮግራሞች ማስተማር ጀመረ። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ። https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-aviation-academy-upgraded-to-university-level
❤53👍36👏15🎉10🥰9😍2
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኮፐንሀገን ዴንማርክ በሚያደርገው የመክፈቻ በረራ አስደሳች የሆነ የጉብኝት ጥቅል ከልዩ ቅናሽ ጋር አዘጋጅቶሎታል። በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ። ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ +251-116-179-900 ይደውሉልን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍65❤11👏8😍6🥰3