ከ መጋቢት 20 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዳሬሰላም፣ታንዛንኒያ የምናደርገውን እለታዊ በረራ ወደ ሁለት ከፍ የምናደርግ መሆኑን ስንገልፅ ደስታ ይሰማናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @ Tabor ናቸው ፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ክፍል የዘርፉን ብቁ ባለሙያዎች የያዘ እና በአቪዬሽን የጥገና መስክ በተሰማሩ አለም አቀፍ ተቆጣጣሪ አካላት ስለ አስተማማኝነቱ የተመሰከረለት ምርጥ የአውሮፕላን ጥገና ማዕከል ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
📸 #HilenaTafesse
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
📸 #HilenaTafesse
👍3
ምቾትዎን ጠብቀን እርስዎን በብቃት ማገልገላችን የሁልግዜም ኩራታችን ነው!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ አስፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ ጃኮብሰን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተገኝተው ጉብኝት በማድረግ ከአየር መንገዳችን ማኔጅመንት አባላት ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ወደ ህንድ ከተሞች ተቋርጦ የነበረው በረራ ከመጋቢት 14 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚቀጥል ስናበስርዎ ደስታ ይሰማናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @muqeem.baig ናቸው ፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍2
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ "2022 ዓለም አቀፍ የአየር እቃ ጭነት አገልግሎት ውድድር" የአመቱ ምርጥ የካርጎ አየር መንገድ ዘርፍ እና የአየር እቃ ጭነት ኢንደስትሪ የደንበኞች አገልግሎት ዘርፍ ለሁለት ሽልማቶች ታጭቷል። ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ድምፅዎን ይስጡ!
https://www.aircargoweek.com/awards-2022/2022-awards-voting/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.aircargoweek.com/awards-2022/2022-awards-voting/
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1
ከመሬት በብዙ ሺህ ጫማ ከፍ ብለው ጣፋጭ ምግቦቻችንን ከግሩም መስተንገዶ ጋር ያጣጥሙ፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ወደ ሳዑዲ አረቢያ ተቋርጦ የነበረውን በረራ ከ መጋቢት 6 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እንደቀጠለ ስናበስርዎ ደስታይሰማናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ