ሰበር የምስራች ዜና!
ዛሬ ኅዳር 29/2017 ዓ.ም ለጎንደር ሕዝብ፣ ለጎንደር አርበኞችና ለመላው የአማራ ሕዝብ እንዲሁም የኅልውና ታጋዮች በአንድ አደረጃጀት የመገመድ መቅድም ታሪካዊት ቀን ሆና ተመዝግባለች።
በአርበኛ ባዬ ቀናው የሚመራው "የአማራ ፋኖ በጎንደር" እና በአርበኛ ሐብቴ ወልዴ የሚመራው "የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ" ወደ አንድ ቀጠናዊ አታጋይ ተቋምነት ለመምጣት ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን ባወጡት የጋራ መግለጫ አሳውቀዋል።
በአርበኛ ባዬ ቀና የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎንደር ከየትኛውም ዓይነት አደረጃጀት ውስጥ አለመኖሩን በተቋሙ መሪ አርበኛ ባዬ ቀናው በኩል የተገለጠ ሲሆን፣ በአርበኛ ሐብቴ ወልዴ የሚመራው የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ በበኩሉ "ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት" እራሱን እንዳገለለና ሁለቱም አደረጃጀቶች ከምንም አደረጃጀት ነጻ ሆነው የአንድ ተቋምነት አደረጃጀቶችን በሰየሟቸው አመቻች ግብረ ኃይሎች አማካይነት ቋጭተው የመጨረሻውን ዝርዝር መግለጫ እንደሚሰጡ የበላይ ጠባቂ አባቶች በተገኙበት መስጠት ችለዋል።

የአማራ ፋኖ በጎጃም ያቀረበው የአድማ ጥሪ ከጎጃም አልፎ እንደ ውርጌሳ ባሉ የሰሜን ወሎ ከተሞችም እየተተገበረ ይገኛል። እጅግ በርካታ ከተሞች ጭር ካሉ፤እነሆ ሦስተኛ ቀናቸውን አስቆጥረዋል።
መሬቱ ላይ የታዬው ሁኔታ፤ "ጽንፈኛውን ደምስሰነዋል።አጽድተነዋል።እየለቃቀምነው ነው" እያሉ ሲወሻክቱ የሰነበቱትን የአብይን ጄኔራሎችና የብልጽግና ሹሞች ያዋረደ ነው- ውርደት ልማዳቸው ቢሆንም ቅሉ።
ማንን ነው ደምስሰህ የምትጨርሰው? ትግሉ የሕዝብ በኾነበት ሁኔታ ማንንስ ነው የምታጸዳው?
የጆሮ አስም ይዞህ መስሚያህ ቢታፈንም ፤ "የፈለገውን ያህል ጦር ብታሰልፍ፤ ህዝብ ጋር ታግለህ ልታሸንፍ አትችልም" ብለን ደጋግመን ነግረንሃል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማርና የወተት ዘመን -ብልጽግና!
የጤና ባለሙያዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩን ምክር እየተገሩ ነው።
የጤና ባለሙያዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩን ምክር እየተገሩ ነው።
Daniel Berhane ይቅር በለን።
ዘገምተኛውን እና ጽፈው የሰጡትን ሁሉ እየተቀበለ የሚተፋንውን ባዶ ማንቆርቆሪያ ሁሉ ሰብስቦ "አክቲቪስት" ያደረገብን ብልጽግና፤እነ የድሮ ሥርዓት ናፋቃ አድርጎናል።
እንዴ! እነ ዳንኤል በስንት ጣዕማቸው!

ከአንካራ መልስ ባህር ኃይሉ ወደ ሞጆ የደረቀ ወደብ አገልግሎት ተልኳል አሉ።(ካሳ አንበሳው)
ዋናው ችንቅላትን ማሳመን ነው።ያም ወደብ፤ይኼም ወደብ። አንድ ብርና አንድ ዶላር እኩል ነው ተብሎ የለ?

አለቅዬው አሽከር፣ የውጭ ሩዝ ቀቃይ፣
ካድሬዎቹ ሎሌ፤ የእርሱ ውታፍ ነቃይ።
* * *
አሽከር ወንበር ሲይዝ፣ ሎሌ ሲያገኝ ቦታ፣
መሬት ይናወጣል፣ ሀገር ያጣል ፋታ።
ካድሬዎቹ ሎሌ፤ የእርሱ ውታፍ ነቃይ።
* * *
አሽከር ወንበር ሲይዝ፣ ሎሌ ሲያገኝ ቦታ፣
መሬት ይናወጣል፣ ሀገር ያጣል ፋታ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዘንድሮ የደመወዝ ጭማሪ