Dereje Habtewold official
163 subscribers
50 photos
10 videos
7 links
Download Telegram
ሰራዊቱ በገፍ በማለቁብና በመማረኩ አፈሳው ተባብሶ ቢቀጥልም፣ ሄሊኮፕተር ብትመታብንም... ከምንጊዜውም በላይ ሰላማችን ተመልሷል።
"ከማኮብኮቢያው ሳትነሳ በቴክኒክ ችግር ነው የወደቀችው" የሚለው ውሸት ነው። የአየር መንገድን እና የመከላከያ ምንጮችን በማካተት መረጃ ያደረሱን አንዳንድ ወንድሞች፤ በዘገባቸው የፋኖን መግለጫ ለምን ማካተት እንዳልፈለጉ አልገባንም።

ለማንኛውም የቴክኒክ ችግር የተባለው ውሸት ነው። ያ ቢሆን ፤ ሙሉ ቀን በረራ አይቆምም ነበር። ያ ቢሆን ሰው አይሞትም ነበር። ባህር ዳር ኤርፖርት የሚሰሩ ሰዎችን የምታውቁ ካላችሁ ደውላችሁ አረጋግጡ። በኤርፖርቱ ዙሪያ ያሉ ሰዎችንም የምታውቁ ካላችሁ ጠይቋቸው። የሰሙትን ድምጽና የኸነውን ነገር ይነግሯችኋል።

የይልማ መርዳሳ ሸረሪት የፋኖ አረር አርፎባት በአፍንጫዋ ተተክላለች።
በጦርነት እየታመሰች የምትገኘው ሱዳን፤ ለሞሮኮው የአፍሪካ ዋንጫ ማለፏን አረጋግጣለች።

ተደጋጋሚ ሽንፈትን የተጎነጩት ዋልያዎችደግሞ፤ ውድድሩን በDSTV ያያሉ።

በተለይ ከጥቂት ቀናት በፊት ከታንዛንያ ጋር ባደረጉት ጨዋታ የተሸነፉት፤ ገና ወደ ሜዳው ሳይገቡ የታንዛንያ ደጋፊዎች በለበሱት ልብስ ደንግጠው ሳይሆን እንዳልቀረ ተገምቷል።

"ይሄ ሰውዬ ለታንዛንያ ከተሰለፈማ ፤ ሁላችንም አለቀልን!" የሚል ጭንቀት ውስጥ ገብተው ነበር ነው የተባለው።
ዲፕሎማሲው እየተሳለጠ ነው። "ሥራ ያጣ መነኩሴ ቆቡን ቀዶ ይሰፋል።" ምን ይሥሩ?

የፋና ዜና ነው፦
ዘመነ ካሴን አራት ጊዜ የገደሉት የብልጽግና ቅንጣቢ ለቃሚዎች "ከእንግዲህ ይደበቃሉ"ብለን ስንጠብቅ፤ ዐይናቸውን በጨው አጥበው አሁንም የሚለቀቅላቸውን የውሸት መረጃ መለጠፍ ቀጥለዋል።

ካድሬነት፣

ሸምበቆነት፣

ተወዛዋዥነት፣

ተጣጣፊነት....

ሎሌነት፣

በራስ የተካደ ማንነት.....

የሌሎች ንብረትነት....................................
ከአማራ ፋኖ መግለጫ የተቀነጨበች ፍሬ ነገር ፦

"በኦሮምያ ክልል ሰሜን ሸዋ አካባቢ በኦሮሞ ወንድሞቻችን ላይ የተፈፀመውን ነውረኛ ድርጊት አጥብቀን እናወግዛለን!

ይሄን ማውገዝ ፤ እንኳን እንደኛ ካለ በደል እና መገደል አንገሽግሾት ለነፃነት ከወጣ ታጋይ ብቻ ሳይሆን-ከማንኛውም ሰብዓዊ ፍጡር የሚጠበቅ ነው!

አለም አቀፍ ገለልተኛ አጣሪ ቡድን ይህንን ነውረኛ ተግባርና አሰቃቂ ወንጀል እንዲመረምረው አጥብቀን እንጠይቃለን፡፡
የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቶችም አስፈላጊውን ሁሉ እንድታደርጉ ጥሪ እናስተላልፋለን!"

የእኔ ተጨማሪ ጥያቄ ፦

-አሰቃቂውን ግድያ ከመፈጸም አልፎ፤ ድርጊቱን በቪዲዮ ቀርፆ ማሰራጨት ለምን አስፈለገ? ይህ እኩይ ድርጊት በማህበራዊ ሚዲያው እንዲሰራጭ የተፈለገበት ዋና ምክንያቱ ምንድነው?
ደራ ማለት፤ ከጥቂት ሳምንታት በፊት አንድ ትልቅ የመስጅድ ኢማም ከነ 12 ቤተሰባቸው ታግተው የተገደሉበት አካባቢ ነው አይደል?
ፋኖ ማለት፤መሳሪያ ታጥቀው ሊገድሏቸው የሄዱትን ወታደሮች ከማረኳቸው በኋላ - ብሔራቸውን እና ሀይማኖታቸው ሳይለዩ ተንከባክበው ወደ ቤተሰቦቻቸው የሚልኩት ናቸው አይደል?
አብይ አህመድ የፋኖን ምት መቋቋም ሲያቅተው የመጨረሻዋን ካርድ መዟታል። 'ዳውን ዳውን ፋኖ' በየዩኒቨርሲቲው የሚሰማ መፈክር። በጦር አውድማ ያልቻልከውን ፋኖ በመፈክርና በሰላማዊ ሰልፍ ጋጋታ ልታንበረክከው አትችልም። እንዲህ ዓይነት ቀሽም ድራማ ህወሀት የተካነበት ሆኖ ከስልጣን መልቀቅ ግን አላዳነውም። አብይ አህመድ የኦሮሞን ህዝብ ከጎኔ ያሰልፍልኛል ያለውን የደራውን ዓይነት አሰቃቂ ግድያ በሌሎች ኩታ ገጠም የኦሮሚያ አከባቢዎችም በብዛት እንዲፈጸም ያደርጋል። ለስልጣኑ ሲል ሀገር ቢፈርስ ደንታ የሌለው መሆኑን ከማሳየት ባለፈ የፋኖን ግስጋሴ ቅንጣት ታክል የሚያቀዘቅዘው አይሆንም። የኦሮሞ ህዝብ አብሮት እንዳልሆነ የሚያረጋግጥ እጅግ ነውረኛ ድርጊት ነው።
አጣብቂኝ ስትገባ ማምለጫ ስታጣ፣

መቶ ሺህ ብታዘምት ሰልፍ ብታስወጣ፣

እንኳን መፈክሩ፣ ፉከራና ሰልፉ፣

ትግሉን አልገታውም ድሮኑና መድፉ።

መስገሩን አይቆምም የነፃነት ፈረስ፣

የግፈኞች ጀምበር እስክትጠልቅ ድረስ።
በጎጃም አቤ ጉበኛ በበቀለበት አቸፈር ወንዴ የበቀለ፣ የአቤ ጉበኛን ሃውልት እያየ ያደገው ሀቀኛ ጋዜጠኛ 'ጌጥዬ ያለው'። ነፃ ፕረስ በሸዋ ምድር...!

አባት ሀገር ሸዋ❗️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮሞው አባት ምስክርነት፦(ይደመጥ!)
“አማራ አይደለም እኛን የጨረሰን?ፈጣሪ ምስክሬ ነው አማራ ምንም አላደረገንም። መንግስት ነው የጨረሰን። የራሳችን መንግስት ነው የገደለን።ችግሩ ያለው እኛው ጋር ነው።መንግስት የማይችል ከሆነ ለምን ወንበሩን አይለቅም? ለምን በፋኖ ያሳብባሉ? ፋኖ ከጎንደር መጥቶ ነው እኛን የሚገድለው?ፋኖ እኛ ጋር የለም።”
ረዥም ዓመታት ሥልጣን ላይ ከቆዩ ባለጸጋ መሪዎች ውስጥ ጋዳፊ አንዱ ናቸው። ሽቅርቅሩ ጋዳፊ ሌላው ቀርቶ መጸዳጃ ቤታቸው ሁሉ በወርቅ የተለበጠ ነበር።
ዳሩ ምን ያደርጋል! በስተመጨረሻ እየተጎተቱ የወጡት ከዚህ ቱቦ ውስጥ ነው።

ሕዝብንና ሀገርን ዘርፈህ የምታከማቸው ገንዘብ፣ የምታሰለጥነው ኮማንዶ፣ የምትሸምተው የጦር መሳሪያ፣ የምትገነባው ቅንጡ ቤተ-መንግስት... በመጨረሻው ሰዓት ትርጉም የላቸውም።

ለዚህ ነው አበው፦"መጨረሻዬን አሳምርልኝ" ብሎ መጸለይ፤ ከጸሎቶች ሁሉል የሚሉት።
መጨረሻህ እንዲያምር ደግሞ መንገድህ የተስተካከለ አለበት።
"ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳልና" እንዲል መጽሐፍ።
ቅስም ይሰብራል!
አርብ እለት ፒኮክ መናፈሻ አካባቢ አትክልት በማምረት ስራ የሚተዳደሩ ቤተሰቦች እና ልጆቻቸው ቢሮዬ መጡ።'ሰፈሩ ለልማት ሊነሳ ነው እየተባለ ነው።ከወላጆቻችን ዘመን ጀምሮ በአካባቢው ለ73 አመታት ቆይተናል።ድንገት ተነሱ ብንባል ምን ይዋጠን!?' አሉኝ።
'መጀመሪያ የምትሄዱበትን ቦታ ማመቻቸት የመንግስት ግዴታ ነው።ያ ሳይሆን ለማስነሳት እንቅስቃሴ የሚደረግ ቢሆን ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቅርቤ እግድ እንዲሰጣችሁ አደርጋለሁ!' ብያቸው ተለያየን።ቅዳሜ ጉዳዩ የሚታይበትን አግባብ ሳዘጋጅ ዋልኩ።እሁድ ጠዋት ደወሉልኝ ።ከቤተክርስትያን ስንመለስ ቤታችን እየፈረሰ አገኘነው አሉ። ከባልደረባዬ ጋር ሄድን ።አይዟችሁ ብለን መትረፍ የሚችለውን ለማስቆም እንሞክራለን አልናቸው ።እስከ ማታ ለሰብአዊ መብት ኮሚሽን ጨምሮ ለሚመለከታቸው አካላት የህግ አቤቱታዎችን ስናዘጋጅ አመሸን።ሰኞ ጠዋት ኮሚኒቲው ህጋዊ የህብረት ስራ ማህበር ያላቸው በመሆኑ በማህበራቸው ስም ሊቀመንበሩ አቶ ዱላ ኑርጋ ውክልና እንዲሰጡን ተነጋገርን።ትላንት ከሰአት ሊቀመንበሩ የጠበቃ ውክልና ለመስጠት የማህበሩን የመመስረቻ ጽሁፍ ስላጡት ለማክሰኞ ጠዋት እንደሚሰጡን ተነጋገርን ።ዛሬ ጠዋት አቶ ዱላ ከቤታቸው ሲወጡ የማህበሩ አባላት ሰፈር ውስጥ ለማፍረሻ የመጣ ዶዘር ቆሟል።ሌሎች አባላቶች ለኛ ውክልና ለመስጠት ውልና ማስረጃ እየጠበቋቸው ነው።አብራቸው ከቤት የወጡትን ባለቤታቸውን ' መጣሁ እየሄድሽ ጠብቂኝ !' ብለዋት ወደ ቤት ተመለሱ።በአንዲት ቀጭን ሲባጎ እራሳቸውን አንጠልጥለው ተገኘ።

ዛሬ ጠዋት 3:00 ላይ እኔ አቤቱታዬን ይዤ የአቶ ዱላን ስልክ ስጠብቅ ከሌሎች አባላቶች ተደወለልኝ።ከዛ ወዲህ ያለው ቢነገርም ጥቅም የለውም።

ሰፈሩ መፍረሱ እና መልሶ መልማቱ ላይ ተቃውሞ የሌለውን ኮሚኒቲ በ2 እና በ3 ሰአት እያዋከቡ ማስወጣት መውደቂያውን ሳያውቅ ማሳቀቅ መጨረሻው ይሄ ነው።

አቶ ዱላ ለ20 አመት በሊቀመንበርነት ያገለገሉትን ከ70 አመት በላይ በአንድ ቦታ የቆየውን ለፍቶ አዳሪ ማህበረሰብ 'ፌይል አደርጌያቸዋለሁ' ብለው እራሳቸውን አጥፍተዋል።እኔም ያንን ኮሚኒቲ ፌይል አድርጌዋለሁ።ትላንት አቤቱታውን ባስገባ ምናልባት ሊቀመንበሩ ከውሳኔው ይቆጠብ ይሆን?!ከጠዋት ጀምሮ በሰቀቀን ውስጥ ነኝ!
ቀብራቸው ነገ ይፈጸማል!
ነብሳቸውን ፈጣሪ ይቀበላት !!
አዴት ደጋዳሞት ጢስ አባይ አንዳሳ
ወቅጦ የሚከምረው የጠላት ሬሳ!!

እኒህ አማራዎች ምን ነገር አላቸው
ጀግና በየጊዜው ያበቅላል ምድራቸው!!
ሰራዊቱ አሳሩን መብላቱን ቀጥሏል።

በብልጽግናዎች በኩል ያላልነውን እንደተናገርን አስመስሎ የእኛን ቪዲዮ ከማቀናበር ጀምሮ የውሸት የድል ፕሮፓጋንዳው እንደ ጉድ ቀጥሏል።

አዲሱ የመከላከያ እቅድ፦ሰፊ የፕሮፓጋንዳ ሥራ መስራት፣ ሕዝቡን ከማህበራዊ አገልግሎት መነጠል...
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሕዝብ ሀብት የምትተዳደሩ የመንግስት ሚዲያዎች አሁን የት ናችሁ? እናንተ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ነን የምትሉትስ ምነው ጠፋችሁ??

አሸባሪውና ወንበዴው አገዛዝ ንጹሀን መጨፍጨፉን ቀጥሏል!

-በዳውንት ወረዳ ገበያ ገብይተው ሲመለሱ የነበሩ ከ50 በላይ ሲቪሎች ተገድለዋል።-

- አብረውት በመናበብ የሚሰሩት ታጣቂዎች ደግሞ እነሆ በአርሲ ሸርካ ኦርቶዶክሳውያንን ጨፍጭፈዋል።

ቀንደኛዎቹ አሸባሪውች ፤ ብልጽግና እና ጉዳይ ፈጻሚዎቹ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠንቅቆ ያውቃል።
ሰበር!!

የአሳምነው ልጆች ግዳን ወረዳ ሙጃ ከተማ ላይ ጠላትን እየቀጠቀጡት ይገኛል!!

የዋርካው መካናይዝድ ጦር የአገዛዙን ዙ 23  እንዳወደመ ተነግሯል።
መንግስት የለም እንዴ? አይሉም አይሉም፣

ህግስ የለም እንዴ? አይሉም አይሉም፣

የጨነቀ ጊዜ ይደረጋል ሁሉም።

የፌዴራሉ ፓርላማ በአዋጅ የደነገገውን የሽብርተኝነት ፍረጃ ሳያነሳ ፤ የክልሉ ፕሬዚዳንት ከኦነግ ጋር ተፈራረሙ። ሕግ አፈር ድሜ ብላ!

ደም ሲቃቡ ኖረው አንዳቸው-ከአንዳቸው፣

አሻፈረኝ ብለው- ሲሸመግሏቸው፣

መድኃኒቱ ፋኖ - አስተቃቀፋቸው።
የመጨረሻውን ሳቅ የምንስቀው እኛ ነን!!