".ክንዳችንን መቋቋም አቅቶት ሰከላን ለ'ቆ የፈረጠጠው ኃይል፤ ከግሽ አባይ ሰከላ ባንኮች በመዝረፍ ይዞት የሄደው 30 ሚሊዬን ብር ከመሳሪያዎች ጋር በፋኖ ተማርኳል። ከሰዓት በኋላ አንድ ፓትሮል፣ አንድ አምቡላንስ፣ 3 ብሬን 2 ስናይፐር እና በርካታ ክላሾችን ተረክበናል። 40 ያህክል የጠላት ሰራዊት እጅ ሰጥቷል።" ፋኖ አስረስ ከግንባር።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ብራቮ ዲያስፖራ! DereNews Nov 9,2024
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የነ አዳነች አቤቤ ካድሬዎች የማያዩዋቸው ምስኪን ዜጎች ናቸው።
ከአዲስ ክፍለ ከተማ ከቤታቸው ተባረው ከ5 ሕጻናት ልጆች ጋር ጎዳና ላይ የተጣሉ የአንድ ቤተሰብ አባላት የኾኑ 25 ሰዎች። የሚሠራውን ግፍ ዐይታችሁ ፍረዱ!

''በፀጥታ ስጋት ምክንያት የአገር ውስጥም ሆነ የውጭ ቱሪስት በመጥፋቱ፤ ላንጋኖ ዙሪያ ያሉ ሆቴሎች እና ሪዞርቶች እየተዘጉ ነው'' BBC Afaan Oromoo
ሰውዬው ከሳምንት በፊት በፓርላማ ሪፖርት ሲያቀርቡ "ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንደኛ የኢንቨስተሮችና የቱሪስቶች መዳረሻ ኾናለች"ብለው ነበር።
ያሉትን ለማመሳከር "ጉግል"ስናደርግ፤ "የኢንቨስትመንትና የቱሪዝም መዳረሻ" ተብለው ከአፍሪካ ሀገራት ከ1 እስከ 10 ከተዘረዘሩት ውስጥ ጦቢያችን የለችም።
እነሆ ቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ደግሞ ቱሪስት በመጥፋቱ በላንጋኖ ዙሪያ ያሉ ሆቴሎች እየተዘጉ መሆናቸውን ዘገበ።
ሰውዬው "ቱሪስት" እና "ቴረሪስት" ተምታቶባቸው ይሆን እንዴ?

ቪኦኤ ትናንት ስለ ጎጃሙ ዝብስት ከተማ የድሮን ጭፍጨፋ ጥሩ ዘገባ ሠርቷል።ሆኖም
ቪኦኤ በዘገባው በምጥ ላይ የነበኡ 5 ነፍሰ-ጡሮችን እና ኳስ ሲጫዎቱ የነበሩ ህጻናትን ጨምሮ በድሮን የተገደሉ ሲቪሎች 43 መሆናቸውን ያስደመጠ ሲሆን፤ በሚዲያው ላይ ለመቅረብ እድል ያላገኙ የከተማዋ ነዋሪዎች ግን የሟቾች ቁጥር 58 መድረሱን እየተናገሩ ናቸው። (ልብ በሉ!ሁሉም የተገደሉት ሲቪሎች ናቸው፤አንድም የፋኖ አባል አልተገደለም)
ይህ ከዚህ በታች ያለው ንግግር፤ በዝብስት ከተማ ያሉ አንድ አባት አርበኛ በሆነው ነገር እጅግ በማዝን የሰጡት አስተያዬት ነው፦
“የታላላቆቹ የፀረ-ፋሽስት አርበኞች፤ የነ ቢትወደድ አያሌው መኰንን ዋሴ ምድር በሆነው ዝብስት ላይ ጣሊያን፦ “እነ ቢትወደድ አያሌው መኰንን ዋሴን ትደግፋላችሁ" ብሎ በግፍ የረሸናቸው የዝብስት ሰዎች ከአስራ አምስት አይበልጡም ነበር። መቆየት ደግ ነው አሁን ላይ ዐቢይ አሕመድ ግን በምጥ ላይ የነበሩ እናቶችንን እና ህጻናትን ጨምሮ በዝብስት 58 ሰዎችን ጨፈጨፈብን። የአብይ አህመድ አገዛዝ በተለይ ለአማራ ሕዝብ ከፋሽስት ጣሊያን የከፋ ጨካኝ መሆኑን ደጋግሞ አሳይቶናል።ከእንግዲህ ለአብይ መንግስት የሚያድር አማራ ካለ፤የተረገመ ይሁን።"

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Patriot Eskinder Nega sent a congratulations message to the American people, President Donald Trump, and Senator Marco Rubio, who will be the future secretary of State.
...እና ሙንጣዝ ከዛ ሁሉ አራትና አምስት ትውልድ በኋላ ሳያረጅ ልጅ ወለደ ማለት ነው?
አናት የሚያዞረው የፋኖ ምት፤ የዳኒንም ተረት አጠፋባት ማለት ነው።