This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አባት ሀገር ሸዋ!
ይህን ቪዲዮ "በሰባራ ክላሽ መንግስትን መገልበጥ አይቻልም!"ላለው ሰውዬ አድርሱልን። "ብርሃኑ ጁላ ውሎ ይግባ"ገና ያስታጥቀናል ብለዋል።

አዲስ አበባ በእሳት ተቃጥላ አለቀች...
-በምስሉ ላይ የሚታየው የመጀመሪያው እሳት አደጋ ትናንት ምሽት በሲ ኤም ሲ የተከሰተ ሲሆን፤ሁለተኛው ደግሞ ዛሬ በጃን ሜዳ የተከሰተ ነው።

አንጋሳ ኢብራሂም እና ታዬ ደንደአ አስቀድማችሁ በማናገራችሁ ልትመሰገኑ ይገባችኋል።
-ከራስ ጋር እርቅ!
እድሜ ለፋኖ እነ ሽሜ ያደራጁትና ሕዝብ ሲጨፈጭፉበት የነበረው ኃይል በይፋ አሰላለፉን ለይቷል።

የአዲስ አበባ አስተዳደር ከሰሞኑ የሸኔ ስምምነት ጋር ምን የሚያገናኘው ነገር አለ? አዳነች አቤቤ ማዘጋጃ ቤት ድረስ የጋበዘቻቸው የሸኔ ታጣቂዎች ጉዳይ ምንን ያመለክታል? የአፍሪካ ህብረት ውስጥ አንድ ቁልፍ ቦታ ስልጣን እንዲይዙ የተደረጉት ብ/ጄ ሃይሉ ጎንፋ ከዚሁ ከሰሞኑ ድራማ ጋር ተያይዞ በብዙ የተከሰቱበት ሚስጢር ምንድን ነው? ጥያቄው ብዙ ነው። መልሱ ግን አንድ ነው። በቤተሰብ መሃል ጣልቃ መግባት አያስፈልግም።
ሰበር የምስራች ዜና!
ዛሬ ኅዳር 29/2017 ዓ.ም ለጎንደር ሕዝብ፣ ለጎንደር አርበኞችና ለመላው የአማራ ሕዝብ እንዲሁም የኅልውና ታጋዮች በአንድ አደረጃጀት የመገመድ መቅድም ታሪካዊት ቀን ሆና ተመዝግባለች።
በአርበኛ ባዬ ቀናው የሚመራው "የአማራ ፋኖ በጎንደር" እና በአርበኛ ሐብቴ ወልዴ የሚመራው "የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ" ወደ አንድ ቀጠናዊ አታጋይ ተቋምነት ለመምጣት ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን ባወጡት የጋራ መግለጫ አሳውቀዋል።
በአርበኛ ባዬ ቀና የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎንደር ከየትኛውም ዓይነት አደረጃጀት ውስጥ አለመኖሩን በተቋሙ መሪ አርበኛ ባዬ ቀናው በኩል የተገለጠ ሲሆን፣ በአርበኛ ሐብቴ ወልዴ የሚመራው የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ በበኩሉ "ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት" እራሱን እንዳገለለና ሁለቱም አደረጃጀቶች ከምንም አደረጃጀት ነጻ ሆነው የአንድ ተቋምነት አደረጃጀቶችን በሰየሟቸው አመቻች ግብረ ኃይሎች አማካይነት ቋጭተው የመጨረሻውን ዝርዝር መግለጫ እንደሚሰጡ የበላይ ጠባቂ አባቶች በተገኙበት መስጠት ችለዋል።

የአማራ ፋኖ በጎጃም ያቀረበው የአድማ ጥሪ ከጎጃም አልፎ እንደ ውርጌሳ ባሉ የሰሜን ወሎ ከተሞችም እየተተገበረ ይገኛል። እጅግ በርካታ ከተሞች ጭር ካሉ፤እነሆ ሦስተኛ ቀናቸውን አስቆጥረዋል።
መሬቱ ላይ የታዬው ሁኔታ፤ "ጽንፈኛውን ደምስሰነዋል።አጽድተነዋል።እየለቃቀምነው ነው" እያሉ ሲወሻክቱ የሰነበቱትን የአብይን ጄኔራሎችና የብልጽግና ሹሞች ያዋረደ ነው- ውርደት ልማዳቸው ቢሆንም ቅሉ።
ማንን ነው ደምስሰህ የምትጨርሰው? ትግሉ የሕዝብ በኾነበት ሁኔታ ማንንስ ነው የምታጸዳው?
የጆሮ አስም ይዞህ መስሚያህ ቢታፈንም ፤ "የፈለገውን ያህል ጦር ብታሰልፍ፤ ህዝብ ጋር ታግለህ ልታሸንፍ አትችልም" ብለን ደጋግመን ነግረንሃል።
መሬቱ ላይ የታዬው ሁኔታ፤ "ጽንፈኛውን ደምስሰነዋል።አጽድተነዋል።እየለቃቀምነው ነው" እያሉ ሲወሻክቱ የሰነበቱትን የአብይን ጄኔራሎችና የብልጽግና ሹሞች ያዋረደ ነው- ውርደት ልማዳቸው ቢሆንም ቅሉ።
ማንን ነው ደምስሰህ የምትጨርሰው? ትግሉ የሕዝብ በኾነበት ሁኔታ ማንንስ ነው የምታጸዳው?
የጆሮ አስም ይዞህ መስሚያህ ቢታፈንም ፤ "የፈለገውን ያህል ጦር ብታሰልፍ፤ ህዝብ ጋር ታግለህ ልታሸንፍ አትችልም" ብለን ደጋግመን ነግረንሃል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማርና የወተት ዘመን -ብልጽግና!
የጤና ባለሙያዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩን ምክር እየተገሩ ነው።
የጤና ባለሙያዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩን ምክር እየተገሩ ነው።