"የህዝቡ የግንዛቤ ማነስ" የት #አለህግ።
****
*
ውሃ አምራች ድርጅቶች ተጠያቂ ናቸው። ተረፈ ምርታቸው (የፕላስቲክ ኮዳ) ከገጠር እስከ ከተማ፣ በየመንገዱ ተዘርቶአል። መንግስትም፣ የአከባቢ ጥብቃ ሚባል መስሪያ ቤት አለው። አካባቢን የሚያስጠብቅ ህጎችን አውጥተው፣ ለምን እንደ ማይተገብሩ ባናውቅም።
በጣም ቀላሉ መፍትሄ፣ የውሃው መሸጫ ዋጋ ላይ ሃምሳ ሳንቲም መጨመር ነው። ወይም አምራቾቹ፣ ከትርፋቸው ላይ ቀንሰው፣ የታሸገ ውሃ ዋጋን በሃምሳ ሳንቲም ይቀንሱ። ባዶ እቃውን የመለሰ፣ ሃምሳ ሳንቲሙን ይወስዳል። ያኔ፣ የውሃ ፕላስቲክ ተጥሎ ማየት ይናፍቀናል።
"የህዝቡ የግንዛቤ ማነስ" በሚል የካድሬ ቋንቋ አታደናቁሩን። #የትአለህግ
Via Safe road Addis
#የትአለህግ #challenge
#የትአለሕግchallenge
#YetAleHigchallenge
https://www.facebook.com/lawsocieties/