ጠበቃ= የጠብ ዕቃ =ጠባቃ=ጥበቃ ብቻ ዛሬ የገጠመኝን ሳስበዉ ሙያዬ የቀን ሥራ(የጉልበት ሥራ) ሆኖ ታየኝ!
ነገሩ ወዲህ ነዉ ደምበኞቼ በሌላ ኬዞችም የቆዩ ደምበኞቼ ናቸዉ።አንድ የቼክ ጉዳይ ይገጥማቸዉና ጉዳዩ ወደእኔ ያመጡታል።
በጉዳዩ ላይ በሕጉ መሰረት እያማከርኳቸዉ ለወራት ከቆዩ በኋላ ቼኩ የሚበስልበትን ጊዜ በዉል በሁኔታ ላይ የተመሰረተ(conditional ) አድርገዉት ስለነበር የተጠቀሰዉን ሁኔታ ስለመሟላቱን በጥንቃቄ ካረጋገጥኩ በኋላ (fact finding )ተካሳሽ ካሉት ንብረቶች ዉስጥ የትኛዉ ባሳግድ የተሻለ ተፅኖ ይፈጥርልኛል የሚለዉን ለይቼ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 284 summary procedure በተፋጠነ ሥነሥርዓት ክሴን አቀረብኩ።
በባንክ ለማስያዝ (mortgage) በሒደት ላይ የነበረን የተከሳሽ ቤት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 154 መሰረት አሳገድኩ።
እግዱ ስትራተጂክ ስለነበር ተከሳሽ በክሳችንና በጠየቅነዉ ዳኝነት መሰረት በችሎት ክፍያዉን ፈፀመ።የእግዱ መነሳት ለተከሳሽ indispensable መሆኑን ልብ ይሏል።
ደምበኞቼ መብታቸዉን በሕግ አግባብ ለማስከበር ብር 250,000 ተስማምተን 125,000 ቅድመ ክፍያ ከፍለዉኝ ነበርም።
ዛሬ በመጀመሪያዉ ቀነ ቀጠሮ 284 መሰረት ሊወሰን ሲል ተከሳሽ አሁኑኑ ልፈፅም ብለዉ ክፍያ ሲፈፅሙ ለጠበቃ ያወጡት ወጪ በሚል ለደንበኞቼ ብር 200,000 ተተካላቸዉ።
ደምበኞቼ ሙሉ መብታችሁ ስለተከበረ ሙሉ ክፍያዉን ክፈሉኝ ስላቸዉ ምን አሉኝ መሰላችሁ?
''አንድ ቀን ችሎት ቆመህ ሙሉ ክፍያ ትጠይቃለህ'' ብለዉኝ እርፍ!
ለመሆኑ ጉዳይን መመርመር ተገቢዉን ማስረጃ ማደራጀት አዋጪ የሙግት ስትራተጂ መንደፍ ንብረት አፈላልጎ ማሳገድ በተገቢዉ ሥነሥርዓት ተገቢዉን ክስ ማቅረብ መጥሪያና ሌሎች ትዕዛዞች ወጪ ማድረግና ማድረስ ከደምበኛ ጋር በስልክና በአካል በተደጋጋሚ ስለጉዳዩ መወያየት ሥራ አይደለም እንዴ?
100ኪሎ ግራም (ኩንታል )perpendicularly ተሸክሞ መጓዝ በፊዚክስ ሕግ መሰረት ሥራ አልተሰራም እንደሚባለዉ ችሎት ከመቆም ዉጪ ያለዉ የሕግ ሥራ ሥራ አይደለም እንዴ???
#by Jember Abdo Bedir
ይድረስ #አለ_ህግ #Ale_Hig አባላት እና ደጋፊዎች ፣
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏
@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig
👇👇👇
Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/
Telegram Channel
https://t.me/lawsocieties
👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/