አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.86K photos
25 videos
1.86K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተውካዮች ምክር ቤት የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የውጣውን ረቂቅ አዋጅ ላይ ታህሳስ 22/ 2012 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ የህዝብ ይፋ የህዝብ ውይይት መድረክ ስለተዘጋጀ ረቂቅ አዋጁን በሚመለከት ጥያቄ ወይም አስተያየት ያላችሁ ግለሰቦችና አካላት በአካል በመገኘት መሳተፍ የምችሉ መሆኑን እያሳወቀ፤ በአካል መሳተፍ የማትችሉ ደግሞ አስተያየታችሁን እስከ ታህሳስ 21 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ በስልክ ቁጥር 011-1-22-58-53 እና በነፃ የስልክ ጥሪ 8557 በመደወል፣ እንዲሁም በፖ.ሣ.ቁ 80001 ወይም በኢ-ሜይል አድራሻ ከወዲሁ በመላክ ማድረስ የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል፡፡
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
የህግ፣ ፍትህና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ፡E-mail.fdrehopr@gmail.com
Invitation for Public Hearing on Hate Speech
Meeting Date:- 1/1/2020
Time:- 8:30 am
Place:- 4 Kilo FDRE House of People Representative Meeting Hall
#NB. just send us your name via info@fcsf.net to access to the gate. Don't forget to bring your ID card https://drive.google.com/file/d/0B3B7Mlza0SV8UGs4RHhDTzdMTGswaXdpSmpOT1hJVFFuQ25F/view?usp=drivesdk