አለ ....ከዚህም ከዚያም 🛑
🛑ተማሪዎች ህብረት ጉባኤ🛑
አገር አቀፍ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ጉባኤ በአዲስ አበበ ዩኒቨርሲቲ ተጀምሯል።
🔴ከ45 ከፍተኛ የመንግስት የትምህርት ተቋማት የተውጣጡ 220 ተማሪዎች የተሳተፉበት አገር አቀፍ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ጉባኤ በአዲስ አበበ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡
🛑ለ3 ቀናት በሚቆየው በዚህ ጉባዔ ተማሪዎቹ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችና የስነ ምግባር ጉዳይ ይወያያሉ ተብሏል፡፡ ዩኒቨርስቲዎች የስነ ምግባር ጉዳዮችን አካተው እንዲሰሩ የሚያስችሉ ጠቃሚ ሀሰቦች በውይይቱ ይነሳሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ከ1960ዎች ጀምሮ ያለው የከፍተኛ ተማሪዎች ህብረት እንቅስቃሴ ከየት ወደ የት ጉዞን የሚዳስስ ጥናታዊ ጽሁፍ ይቀርባል፡፡ የስነ ምግባር እሴት ግንባታ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሚልም ጥናታዊ ፅሁፍ ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል ተብሏል፡፡
Via #EPA
@lawsocieties

" 16.3 ቢሊዮን ብር ሰብስበናል ! " - ICS
" ባለፋት ስድስት ወራት 10 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅደን ከ16.3 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ሰብስበናል። ከ721 ሺህ 623 በላይ ፓስፖርቶችን የማተም ስራም ተሰርቷል። ከታተመው 98 በመቶው ለተገልጋዮች ተሰጥቷል " - ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት (የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር) #EPA
@tikvahethiopia