ትምህርት ይሁኑን !
#Coronavirus : ይህ ምስል የተገኘው ከቻይና ነው ዜጎች ምን ያህል ሀላፊነት ተሰምቷቸው አንድ ሱቅ ለመግባትና ቫይረሳ ከአንድ ወደ ሌላው እንዳይዛመት በምን ያህል እርቀት እንደተሰለፉ ተመልከቱ::

Good News
የኮሮና ማከሚያ መድሀኒት
#Coronavirus በጃፓን የተመረተው መድሀኒት ለኮሮና ቫይረስ ውጤታማ መድሀኒት ሆኖ አግኝቼዋለሁ ስትል ቻይና ገለጸች፡፡
ዘጋርዲያን በዘገባው እንዳመለከተው አዲስ የጉንፋን ዝርያ ያለውን በሽታ ለማከም ጃፓን የምትጠቀመው መድሀኒት የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለማከም ውጤታማ መሆኑን የቻይና ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡
የቻይና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ባወጣው መግለጫ በጃፓን ፋጂ ፊልም የተመረተው “ፋቪፒራቪር” የተሰኘው መድሀኒት በሁዋንና ሼንዜን ከተሞች በ340 የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ላይ ተሞክሮ ጥሩ ውጤት መታየቱ ተገልጿል፡፡
የጃፓን ብሄራዊ ቴሌቪዥን NHK የሚኒስትሩን መረጃ ጠቅሶ እንደዘገበው የኮሮና ቫይረስ የነበረባቸው ሰዎች መድሀኒቱ ከተሰጣቸው ከቀናት በኋላ ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ታውቋል፡፡
Via:- EBS

#Coronavirus ጃፓን የኮሮና ቫይረስን ወደ ኢትዮጵያ በማስገባት ረገድ የመጀመሪያዋ እንደመሆንዋ የበሽታውን መድሀኒት በማግኘት ትካሰን እንጂ:: በቫይረሱ ህይወትቸ ያለፈውን በሙሉ ነፍስ ይማርልን:: ቸር ያሰማን
የቻይና ባለስልጣናት በጃፓኑ ግዙፍ ኩባንያ "Fujifilm" የተመረተው የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] መድሃኒት በጣም ጥሩ ውጤት እያሳየ መሆኑን ተናግረዋል።
via
Natnael Mekonnen

የኮሮና መዳኒት ከወደ አሜሪካ ይፋ ሆነ።
አሜሪካ የፀረ ወባ መድሃኒት ለኮሮና ቫይረስ ህክምና እንዲውል ፈቃድ ሰጠች።
#Coronavirus የአሜሪካ መንግስት እንዳስታወቀዉ ሁለት የፀረ ወባ መድሃኒቶችን ለኮቪድ 19 መፈወሻ ይዉል ዘንድ የአገሪቱ የምግብ እና የመድሃኒት አስተዳደር ፍቃድ እንደሰጠዉ ታዉቋል፡፡የአሜሪካዉ የጤና እና የሰዉ ሃይል ዲፓርትመንት ባወጣዉ መግለጫ እንዳስታወቀዉ ክሎሮኪን እና ሃይድሮክሲክሎሮኪን የተሰኙት የጸረ ወባ መድሃኒቶች ለኮቪድ 19ን እንደሚፈዉሱ ተረጋግጧል ብሏል፡፡
ባለስልጣኑ እንዳለዉ ሁለቱ የመድሃኒት አይነቶች በህክምና ባለሙያዎች ለህመምተኞች እንዲታዘዙ እና በተለያዩ ሆስፒታሎች እንዲሰራጩ እየተደረገ ይገኛል ነዉ ያለዉ፡፡ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈዉ ሳምንት እነዚህን ሁለት መድሃኒቶች ከፈጣሪ የተሰጡን ሲሉ መግለፃቸዉን ፍራንስ 24 ዘግቧል፡፡
በርካታ ተመራማሪዎች እና የዘርፉ ኤክስፐርቶች ግን በመድሃኒቶች ላይ ተጨማሪ ምርመራ እስኪደረግ ድረስ ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስበዋል፡፡ይህንንም ተከትሎ የአገሪቱ የምርምር ማእከላት በመድሃኒቶቹ ላይ ምርመራ እያደረጉ እንደሚገኙ ዘገባዉ አስታዉቋል፡፡በአሁኑ ወቅት አሜሪካ ከ140 ሺ በላይ ዜጎቿ በኮሮና ቫይረስ የተያዙባት ሲሆን ከ2 ሺኅ 500 የሚሆኑት ደግሞ ህይወታቸዉ አልፏል፡፡
Via #EthioFM
በናትናኤል መኮነን በኩል የደረሰን