አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.86K photos
25 videos
1.86K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
“ጠበቃ ሆኖ የማይረታ የለም። ግን ዳኞች መረታታችንን የሚገልጹበትን መንገድ ትንሽ ለስለስ ቢያደርጉት ምናለ?
"...በዚህ ረገድ የቀረበውን ክርክር ውድቅ አድርገነዋል::" ሲባል ክርክሬ እንዴት ተፈጥፍጦ እንደወደቀ እየተደጋገመ ይመጣብኛል። "አልተቀበልነውም'' ቢባል እኮ ገላጭ ነው። መውደቅና መፈጥፈጥን ምን አመጣው?

አንዳንዴ ደግሞ የትኛው ማስረጃ ከየትኛው ጋር እንደማይጣጣም ሳይገለጽ በደፈናው "ያቀረባቸው ማስረጃዎች እርስ በእርስ የሚጣረሱ ናቸው" ሲባል ማስረጃዎቼ መዝገቡ ውስጥ አንገት ለአንገት ሲተናነቁና ሲጋጩ ይታየኛል። የሚቃረኑ ማስረጃዎች ካሉ አንድ በአንድ በመለየት ተቃርኗቸውን ከማሳየት በዘለለ 'መጣረስን' ምን አመጣው?

የባሰ ደሞ አለ። ተጨንቄ ተጠብቤ ያቀረብኳቸውን የመከላከያ ማስረጃዎች "የዐቃቤ ሕግን ክስና ማስረጃ ከሚያጠናክሩ በቀር" የሚል ፍርድ ያርፍባቸውና ፍርድ ቤቱ የዐቃቤ ሕግ ረዳት አድርጎኝ ቁጭ ይላል።

እና ደንበኛዬ “ከዐቃቤ ሕግ ጋር ተመሳጥረሃል” ብሎ ቢከሰኝ conclusive evidence አገኘ ማለት አይደለም!” 🙂
የሕግ ምሁር ጠበቃ #Aberham_Yohanes እንደጻፉት😋
🔴Attorney and Legal Consultant ጠበቃና የሕግ አማካሪ

Website & Social Media
Linktree:📱📱📱📱📱📱📱📱  
              https://linktr.ee/alehig

📱Facebook:
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

📱Telegram Channel:⭐️
https://t.me/AleHig


📱Telegram: ✉️ @MikiasMelak⭐️📱

🌐 📱📱📱📱Website: alehig.com

Direct Contact🔈⬇️✉️

📱WhatsApp: ✉️ +251920666595

Our Commitment
alehig.com
📊አለሕግ🔽
🔠🔠🔠    🔠🔠🔠
Alternative Legal Enlightenment & Services
🔼⭐️
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት


We provide expert legal advice, support, and resources on various laws, proclamations, regulations, and directives to empower and guide you.

Feel free to reach out anytime‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁32👍94👏2🔥1