#የገቢ_ግብር
የገቢ ግብር ከሚባሉት መካከል :- ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ ላይ የሚጣል ግብር ፣ ከንግድ ከሚገኝ ትርፍ ላይ የሚጣል ግብር ፣ ከቤት ኪራይ ከሚገኝ ገቢ ላይ የሚጣል ግብር ፣ የፈጠራ መብትን በማከራየት በሚገኝ ገቢ ላይ የሚጣል ግብር ፣ ከእድል ሙከራ በሚገኝ ገቢ ላይ የሚጣል ግብር ፣ ከአክሲዮን ትርፍ ድርሻ በሚገኝ ገቢ ላይ የሚጣል ግብር፣ የተወሰኑ የካፒታል ንብረቶችን በማስተላለፍ ከሚገኝ ገቢ ላይ የሚጣል ግብር ይጠቀሳሉ ::
ለምሳሌ ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ ላይ የሚጣልን ግብር ብንመለከት ::
በየወሩ ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ ላይ ተፈፃሚ የሚሆን ምጣኔ የሚገኝ ገቢ በብር.
0-600. 👉👉👉👉👉👉 👉👉0%
601-1,650. 👉👉👉👉👉 10%
1,651-3,200. 👉👉👉👉👉 15%
3,201-5,250. 👉👉👉👉 20%
5,251-7,800. 👉👉👉👉👉 25%
7,801-10,900. 👉👉👉👉 30%
ከ10,900 በላይ. 👉👉👉👉 35%
https://t.me/lawsocieties

October 27, 2022