የዳኝነት ውድድር የፈተና ማስታዎቂያ
።።።።።።።።።
የአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ለከፍተኛ ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ውድድር ባወጣው ማስታዎቂያ መሰረት የተመዘገባችሁና መስፈርቱን የምታሟሉ ተመዝጋቢዎች የፈተና ቀን የካቲት 19/2014ዓ/ም መሆኑን እየገለፅን ፦
#የምስራቅ አማራ ተመዝጋቢዎች በደሴ ከተማ
#የምዕራብ አማራ ተመዝጋቢዎች ደግሞ በባህር ዳር ከተማ #ፈተናው ከጥዋቱ 3:00ስዓት ጀምሮ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ተወዳዳሪዎች የሚፈተኑ ሲሆን ከስዓት ከቀኑ 8:00ስዓት ጀምሮ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ተወዳዳሪዎች ፈተናውን የምትወስዱ መሆኑን እንገልፃለን።
#መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ዝርዝር በዚህ ገፅ አያይዘን ለጥፈናል።
...........የአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት.......