አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.83K photos
25 videos
1.86K files
3.55K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
ሰላም የትነበርክ በየቀኑ የምትለጥፍልንን ማስክህን ሳይ ይህንን መረጃ ልልክልህና ለሌሎችም እንድታጋራው ፈለኩ!
---//--
#ካነበብኩት
የፊት ጭንብል

የፊት ጭንብል ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው መደረግ ያለበት ። ለረጅም ጊዜ የሚደረግ ከሆነ
1.በደም ውስጥ ያለውን የ ኦክስጅን መጠን ይቀንሳል
2.ወደ ጭንቅላት የሚሄደው የ ኦክስጅን መጠን ይቀንሳል
3.የ ድካም ስሜት ይሰማናል
4.ሊገልም ይችላል
የሚመከረው

1.ለብቻችሁ ስትሆኑ አውልቁት
ብዙ ሰዎች መኪናቸው ውስጥ ac አብርተው ማስክ ያደርጋሉ
ይሄ አለመቀበል ነው ወይስ አለመማር ?
2.እቤት ሲሆኑ አይጠቀሙ
3.በተጨናነቀ ቦታ ወይም ከአንድ ወይም ከአንድ በላይ ሰዎች ጋር የቅርብ ግንኙነት ሲኖር ብቻ አድርጉ
4.እራስዎን አግለው ካሉ የሚጠቀሙበትን ጊዜ ይቀንሱ
በሆስፒታሎች (በለይቶ ማከሚያ ) እየተወሰዱ ያሉ መድሀኒቶች

1.ቪታሚን c 1000
2.ቪታሚን E
3.ለ 10...11 ሰአታት ለ,15ደቂቃዎች የፀሃይ ብርሃን ላይ መቀመጥ
4 እንቁላል መመገብ
5. እረፍት መውሰድ (ከ7..8 ሰአታት መተኛት )
6.1.5 ሊትር ውሃ በየቀኑ መጠጣት
7.ሁሉም ምግቦች ሞቃት መሆን አለባቸው (ቀዝቃዛ አደለም )
በሆስፒታል ውስጥ የሰውነትን የመከላከል አቅም ለማሳደግ እየተደረገ ያለው ይሄ ነው።
# የኮሮና ቫይረስ ph
ከ 5.5....8.5 ድረስ ተለዋዋጭ ነው
ስለዚህም ቫይረሱን ለመግደል ከቫይረሱ አሲድነት በላይ የሆኑ የበለጠ የ አልካላይን ይዘት ያላቸውን ምግቦች መመገብ ነው
ለምሳሌ
አረንጓዴ ሎሚ....9.9 ph
ቢጫ ሎሚ......8.2 ph
አቮካዶ...15.6 ph
ጋሪክ...13.2ph
ማንጎ...8.7ph
ታንግራይን...8.5ph
ፓይን አፕል ....12.7 ph
ወተር ክረስ...22.7ph
ብርትኳን ....9.2ph

የቫይረሱ ምልክቶች
1.የጉሮሮ ማሳከክ(መቁሰል)
2.የጉሮሮ መድረቅ
3.ደረቅ ሳል
4.ከፍተኛ የሆነ ሙቀት
5.ለመተንፈስ መቸገር
6.ለማሽተት መቸገር

እና ሎሚ በሞቀ ውሀ መጠጣት ቫይረሱ ገና ሲጀምር ሳንባ ጋር ሳይደርስ እንዲገለው ይረዳል ።
ይሄንን መረጃ ለራሳችሁ አታስቀሩት
ለቤተሰቦቻችሁ እና ጓደኞቻችሁ አጋሩት።
ጥሩ ጤና እና ረጅም እድሜ እመኝላችኋለሁ።.
በታደለ
#Join
#share #ALE
#ሼር #አለ
#law #Societies

@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties

https://t.me/lawsocieties