አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.88K photos
25 videos
1.87K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
😁49👍9👏1
ሕግን ማክበር ምርጫ ወይስ ግዴታ?
*
(ኢ ፕ ድ)

የፖለቲካ ውዥንብርና አለመረጋጋት በሚታይበት ዓለም ሕግንና ሕገመንግሥታዊ ተቋማትን የማክ በር አስፈላጊነት አያጠያይቅም። ወደብጥብጥ ከተሸጋገሩ ሰላማዊ ተቃውሞዎች እስከ የዴሞክራሲ ተቋማት መሸርሸር፤ ሕግን አለማክበርና ችላ ማለት የሚያስከትለውን መዘዝ አጉልተው ያሳዩ በርካታ ክስተቶች አሉ።

የውጭ ኃይሎች ስውር ደባ ታክሎበት በሰሜን አፍሪካዋ ሊቢያ ሕግን ያለማክበርና ያለማስከበር ያስከተለው ውጥንቅጥ፣ ግብጽን ጨምሮ በተለያዩ የሰሜን አፍሪካ ሀገራትም ያጋጠሙ ሥርዓት አልበኝነቶች ያስከተሏቸው ቀውሶች የሚዘነጉ አይደሉም።

ከ14 ዓመታት በፊት በአይቮሪኮስት ሎራን ባግቦ በፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በአላሳን ዋታራ መሸነፋቸውን አልቀበልም ካሉ በኋላ የተቀሰቀሰውን ብጥብጥና ሕግን አለማክበር ያደረሰውን ሰፊ ጉዳት ዳፋው ለበርካቶች ነበር የተረፈው።

ኢትዮጵያም በተለያዩ ጊዜያት ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓትን ባለማክበር በተለይም በጉልበት ስልጣን ለመያዝ በሚልና በየአካባቢው በሚፈጠሩ በነፍጥ በታገዙ ግጭቶች ምክንያት የበርካቶች ሕይወት ጠፍቷል፤ ከፍተኛ የኢኮኖሚያዊ ጉዳትም ደርሷል።

በዚህ ረግድ ሕግንና ሕገመንግሥዊ ተቋማትን ያለማክበር መዘዙ እስከምን ድረስ ነው፤ ሥርዓት አልበኝነትን በዘላቂነት ማስወገድ ምን ጠቀሜታ አለው? ጠንካራ ሕገ-መንግሥታዊ ተቋማትን የማቋቋሙ አስፈላጊነት እስከምን ድረስ ነው? በሚሉና በተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የዘርፉን ምሁራን አነጋግረናል።

የሕዝብ አመራርና የፖሊሲ ጥናት ምሁር እንዳለ ኃይሌ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ በዋናነት በተጻፈ ሕግ የምትመራ ሀገር እንደመሆኗ ሕገ-መንግሥቱ በመሠረታዊነት....

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=135333

https://t.me/Ethiopialegalinfo
👍15
በህንድ ገበያ የደራላቸው "የሌብነት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶች"

ትምህርት ቤቶቹ አንድ “ጥሩ ሌባ” አሰልጥኖ ለማውጣት እስከ 300 ሺህ ሩፒ ድረስ ያስከፍላሉ።
https://bit.ly/477VxT0
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ  2035(2)
ለመሰረታዊ የሕግ እውቀት በቴሌግራም
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
Legal Information🔵
📞 #+251920666595
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👎8👍1
በሀገራዊ ጥሪ ምክንያት ከስራ መቅረት ውጤቱ የስራ ስንብት ሳይሆን ጊዜያዊ እግድ ነው። ሰ/መ/ቁ. 229108
***
አንድ ሰራተኛ በሀገራዊ ጥሪ ምክንያት ከስራው መቅረቱ ከስራ ውል የሚነጩ መብትና ግዴታዎችን ለጊዜ የማገድ ውጤት የሚያስከትል እንጂ የስራ ውል ለማቋረጥ ወይም ቀሪ ለማድረግ
የሚያስችል ምክንያት አይደለም። ሰራተኛው ለብሔራዊ ጥሪ መሄዱ ከተረጋገጠ የስራ ውሉ ለጊዜው የሚታገድ እንጂ የሚቋረጥ ባለመሆኑግዴታውንጨርሶ ሊመለስ የስራ ግንኙነቱን የማስቀጠል ውጤት እንዳለው መገንዘብ ይገባል፡፡
(የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀጽ 17(1)/2/ እና 18(4)) /ገፅ 87 /
👍162
fsc-cassation-2014-15-short-sumarrys.pdf
3.5 MB
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በ2014/15 ዓ.ም. የተሰጡ አስገዳጅ የህግ ትርጉሞች በአጭሩ ተመርጠው የተዘጋጁ / ሙሉ መፅሃፍ/     
👉Murtiilee Dirqisiisoo Dhaddacha Ijibbaataa MMWF tiin bara 2014/15 keessa kennaman keessaa kanneen filataman Haala gaariin qindaa'e dubbisaa🙏🙏
                            
በዳንኤል ፍቃዱ (ጠበቃና የህግ አማካሪ
👍19
የገጠር መሬት አስ.አዋጅ ቁጥር 1324.2016.pdf
400.5 KB
አሁን መሬት መሸጥና መግዛት ያስቀጣል!!!
Proc. No. 1324/16 art. 62(6)
የተሻሻለው የገጠር መሬት አስተዳደር  እና
ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 1324/2016

ይዞት ከመጣው አዲስ ነገር አንዱ የወንጀል ተጠያቂነት ነው።  በዚሁ አዋጅ አንቀፅ 62/6/ ላይ ማንኛውም መሬት የሸጠ እና የገዛ ሠው ከ100,000_200,000 ብር መቀጮ ወይም ከ1 እስከ 5 ዓመት ፅኑ እስራት እንደሚያስቀጣ  ተደንግጓል።
ችግሩን ያቀለው ይሆን????
👍14😁7👎2🤔2
Forwarded from አለሕግAleHig ️
መልካም እሁድ‼️🙏🙏🙏🙏

https://t.me/lawsocieties
👍10
አዲሱ የደመወዝ ገቢ ግብር አሁን በስራ ላይ ያለው👈
ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ ላይ hሚጣhዉ ግብር ተፈፃሚ የሚሆኑት ምጣኔዎች የሚከተሉት ናቸዉ።


👉በየወሩ ከመቀጠር
የሚገኝ ገቢ በብር
👉ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ
ላይ ተፈፃሚ የሚሆን ምጣኔ
👉ተቀናሽ ብር

1. 0-600...................0%.......0
2. 601-1650 ...........10%....60
3. 1651-3200.........15%....142.50
4. 3201-5250.........20%...302.50
5. 5251-7800.........25%...565
6. 7801-10900.......30%...955
7. 10901በላይ.........35%...1500
ለምሳሌ የ4500 ብር ተቀጣሪ ግብር ተቀንሶበት የተጣራ ደመወዙ ይህ ነዉ👇

ስሌቱ👇👇👇👇

ተቀናሽ ግብር= የወር ደመወዝ × የማስከፈያ መጣኔ ተቀናሽ ብር
ተቀናሽ ግብር =4500×20% - 302.50
ተቀናሽ ግብር = 597.50

የተጣራ ደመወዝ= አጠቃላይ ደመወዝ—ተቀናሽ ግብር

የተጣራ ደመወዝ = 4500-597.50
የተጣራዉ ደመወዝ = 3902,50 ነዉ

#ጠበቃ እና #የሕግአማካሪ
#ሚኪያስ #መላክ ብርሀኔ
#+251920666595
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ  2035(2)
ለመሰረታዊ የሕግ እውቀት በቴሌግራም
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
#Legal Information🔵

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👍288
አዲሱ የቤት ኪራይ ግብር፣ አሁን በስራ ላይ ያለው👈

👉የቤት ኪራይ ገቢ በዓመት
👉የግብር ማስከፈያ መጣኔ
👉ተቀናሽ ብር

1. ከብር -72ከብር......... 0%.......0
2. 7201-19800..........10%.....720
3. 19801-38400.......15%...1710
4. 38401-63000......20%..3630
5. 63001-93600.......25%..6780
6. 93601-130800...30%...11460
7. ከ130800በሳይ....35%....18000

ለምሳሌ በወር የ1ሺ 500 ብር ቤት አከራይ በዓመት 18ቪ ብር ያገኛል፣ ይህ ገቢዉ ተራ ቁ 2 ላይ 10% በሚለው ስር የሚያርፍ ሲሆን፣

ስሌቱ👇👇👇👇

ግብር የሚከፈልበት ገቢ = (የዓመትገቢዉ × የትርፉ በመቶኛ)

ግብር የሚከፈልበት ገቢ = (18000×50%) ግብር የሚከፈልበት ገቢ = 9000

ዓመታዊ_ግብር = (9000*10%-720)

ዓመታዊ ግብር= 180

ቤቱ የሚከራየዉ ከመኖሪያ ዉጪ ከሆነ
1500×12=18000

18000×10%= 1800 ቲ.ኦ.ቲ TOT ይከፍላል።


#ጠበቃ እና #የሕግአማካሪ
#ሚኪያስ #መላክ 👈👈👈
#+251920666595
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ  2035(2)
ለመሰረታዊ የሕግ እውቀት በቴሌግራም
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
#Legal Information🔵

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👍71😁1
የአዲሱ_የታሪፍ_ማስተካከያ_መረጃ.pdf
2.6 MB
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ያደረገው የታሪፍ ጭማሪን በተመለከተ ዝርዝር መረጃ በዚህ ፋይል ተያይዟል።
👍5
አዲሱ የንግድ ስራ ገቢ ግብር👇

👉 የንግድ ስራ ተቀናሽ ብር
👉የግብር ማስከፈያ መጣኔ
👉 ተቀናሽ ብር

1. ከብር 0_7200............0%.......0
2. 7201_19800....10%.....720
3. 19801-38400......15%...1710
4. 38401-63000.....20%....3630-
5. 63001-93600.......25%....6780
6. 93601-130800.....30%..11460
7 ከ130800 በላይ.......35%..18000

ለምላሴ ከ1999 ዓ/ም ጀምሮ ሰመደበኛ ቁርጥ ግብር ለሠሳሰን በሚገሰግሰዉ የትርፍ መተመኛ መቶኛ ሰንጠረዥ መሰረት አንድ በሸቀጣሸቀጥ የንግድ ዘርፍ የተሰማራ ነጋዴ የንግድ ስራ ገቢዉ በአመተ 80ሺ ብር ቢሆን የዘርፋ አማካይ የትርፍ መተመኛ መቶኛ 14%

ግብር የሚከፈልበት ገቢ (80000× 14%)

ዓመታዊ ግብሩ = ግብሩ የሚከፈልበት ገቢ×የግብር ማስከፈያ መጣኔ ተቀናሽ
ብር ዓመታዊ ግብሩ = 11200*10%-720


ዓመታዊ ግብረ= 400


#ጠበቃ እና #የሕግአማካሪ
#ሚኪያስ #መላክ 👈👈👈
#+251920666595
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ  2035(2)
ለመሰረታዊ የሕግ እውቀት በቴሌግራም
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
#Legal Information🔵

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👍71
#Ethiopia ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ እና የውሀ ፍጆታ መጠን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1021/2016 ከላይ ተያይዟል።
#MinistryofFinance
👍71