የህዝብ ሮሮ አሁንም የሚሰማበት ተቋም
***********
(ኢ.ፕ.ድ)
ፓስፖርት ፈልገው ወይም በሥራ ምክንያት ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ጎራ ካሉ ረዥም ሰልፍ እና መጨናነቅ ማየት የተለመደ ነው። የሰልፍ አሰላፊዎች ዱላም ሊያጋጥም ይችላል።
ወጣት፣ ሴት፣ ወንድ፣ ልጅ ያዘሉ እናቶች እንዲሁም «ፓስፖርት ፈልገው ነው?» እያሉ እግር በእግር የሚከተሉ ሕገወጥ ደላሎችም በአካባቢው ውር ውር ይላሉ። የፓስፖርት አሰጣጥ ሂደቱን ለመመልከት በመሥሪያ ቤቱ የተገኙት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘጋቢዎችም ይህንን መመልከት ችለዋል፣ ሆኖም በወቅቱ መረጃ ለመሰብሰብ ያደረጉት ሙከራ በፖሊሶች ክልከላ ምክንያት አልተሳካም።
አገልግሎቱ 24 ሰዓት የፓስፖርት ህትመትና በበይነ መረብ ምዝገባ አሠራር ዘርግቻለሁ ቢልም አሁንም በርካታ ተገልጋዮችን አገልግሎቱ ደጃፍ ላይ መመልከት አልቀረም።
ተገልጋዮች ዐሻራ ለመስጠት እና ፎቶ ለመነሳት በመሥሪያ ቤቱ መገኘት ግዴታቸው በመሆኑ ከተለያዩ አካባቢዎች መጥተው...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=121413

ሳይናዘዝ የሞተ ሰዉ ወራሾች ተዋረድ(hierarchy of intestate succession)
በሕሊና ጌታቸው የሕግ ቢሮ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
•
በ/ፍ/ሕ/ቁ አንቀፅ 842 መሰረት ልጆች የመጀመሪያ ደረጃ የሟች ወራሾች ናቸው። ወራሾቹም የሟችን ድርሻ እኩል እንደሚካፈሉ ይሄ ድንጋጌ ያሳያል። ከልጆቹ አንዱ ሞተዉ እንደሆነና ልጆች አፍርተው እንደሆነ ልጆቻቸውን በሟች እግር ተተክተዉ እንደሚወርሱ የዚሁ አንቀፅ ንዑስ አንቀጽ 3 ያመለክታል። •
ሟች ምንም አይነት ወደታች የሚቆጠር ተወላጆች ከሌሉት አባት እና እናቱ በሁለተኛ ደረጃ ወራሽነት ይጠራሉ። እናትና አባትም የሟችን ንብረት እኩል እንደሚካፈሉ ከፍ/ሕ/ቁ 843 እና 844(1) መገንዘብ ይቻላል። ከሟች ወላጆች አንዱ ቀድመዉ የሞቱ እንደሆነ ልጆቻቸው ወይም የነርሱ ተወካዮች በእነርሱ እግር ተተክተው ይወርሳሉ።•
በሦስተኛ ደረጃ ወራሽነት አያቶች የሚጠሩ ሲሆን ይህም የሚሆነው ሟች ወደታች የሚቆጠሩ ተወላጆች ወይም አባትና እናት ወይም የነርሱ ወደታች የሚቆጠሩ ተወላጆች ከሌለዉ እንደሆነ ከ/ፍ/ሕ/ቁ 845(1) መገንዘብ ይቻላል። •
ከላይ የተጠቀሱት ወላጆችም ሆነ ተወላጆች በማይኖሩበት ጊዜ ቅድመ-አያቶች በአራተኛ ደረጃነት ለዉርስ እንደሚጠሩ ከፍ/ሕ/ቁ 847 እንገነዘባለን። •
በመጨረሻም ምንም አይነት ዘመዶች የሌሉ እንደሆነ የሟችን ሀብት የወራሽነት መብት ለመንግስት/ሐገር ይተላለፋል።በሕሊና ጌታቸው የሕግ ቢሮ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
Forwarded from ሕግ ቤት
ውጤትዎን ይመልከቱ!
በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል።
ውጤትዎን ለመመልከት ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ፦
https://result.ethernet.edu.et/
#tikvahuniversity
በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል።
ውጤትዎን ለመመልከት ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ፦
https://result.ethernet.edu.et/
#tikvahuniversity
#ይህ ሕግ ለሁሉም የሚሰራ ሕግ ነው። የግል ሆነ የመንግሥት ሠራተኛ ተግባራዊ የሚሆን መብት ነው።
#የማንኛውም ሠራተኛ ደመወዙ
1. በሠራተኛው ስምምነት ወይም
2. በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ወይም
3. በሕግ በተደነገገው መሠረት ካልሆነ በስተቀር ሊያዝ ወይም ሊቆረጥ አይችልም።
#ይግባኝምክረሕግ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
#የማንኛውም ሠራተኛ ደመወዙ
1. በሠራተኛው ስምምነት ወይም
2. በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ወይም
3. በሕግ በተደነገገው መሠረት ካልሆነ በስተቀር ሊያዝ ወይም ሊቆረጥ አይችልም።
#ይግባኝምክረሕግ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
አፋጣኝ መፍትሔ የሚሻው የዕገታ ወንጀል
***************
(ኢ ፕ ድ)
... ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ አካባቢዎች ሰዎችን አስገድዶ የመሰወር (Enforced Disappearance) ወንጀል እየጨመረ መጥቷል።
የሰዎች በታጣቂዎች የመታገት ዜና እንግዳ መሆኑ ከቀረ ሰነባብቷል። ክስተቱም በተወሰኑ መጥፎ ዕጣ በገጠማቸው ሰዎች ላይ የሚከሰት ሳይሆን፣ በተለያዩ አካባቢዎች በተደጋጋሚ እና በብዛት የሚያጋጥም ስጋት ሆኗል።
እንደ ሀገር ዕገታ ተፈጸመ ሲባል መስማት የተለመደ ወደ መሆን ተሻግሯል፡፡ የጭነትም ሆነ የሰው መጓጓዣዎች የዕገታ ሰለባ ስለመሆናቸው በሰፊው ይሰማል፡፡ ከኢንዱስትሪዎች እስከ ቤተ እምነቶች የዕገታ ወንጀል ተቃጣባቸው መባሉ ተለ ምዷል ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://press.et/?p=121860

Forwarded from ነገረ ፈጅ Negere Fej 📕
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በውልና ማስረጃ ምዝገባ ጽ/ቤት ሳይመዘገብ በተወካይ አማካይነት የተደረገ የቤት ሽያጭ ውል ውሉ ስለመደረጉ በተወካዩ ታምኖ ሆኖም ወካዩ ውል መኖሩን ከካደ ህጋዊ ውጤት አይኖረውም። ውሉ ፈርሶ ተዋዋዮች ወደነበሩበት መመለስ ይኖርባቸዋል።
ሰ/መ/ቁጥር 215444 | ጥቅምት 02 ቀን 2015 ዓ/ም
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
ሰ/መ/ቁጥር 215444 | ጥቅምት 02 ቀን 2015 ዓ/ም
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
Forwarded from ሕግ ቤት
ሰ/መ/ቁጥር 220553 ጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ/ም
ከተሽከርካሪ ሽያጭ ጋር በተያያዘ ተከሳሽ ጉድለት ያለበትን ተሽከርካሪ ስላስረከበኝ በተሽከርካሪው ሰርቼ ማግኘት ያለብኝን ገቢ እንዲከፍለኝና ውሉ እንዲሰረዝ በሚል በከሳሽ የተጠየቀ ዳኝነት እንደውሉ ባለመፈጸሙ ምክንያት ለደረሰ ጉዳት ካሳ እንዲከፈልና እና ውሉ እንዲሰረዝ (actions for cancellation of a contract and damage) የቀረበ ክስ በመሆኑ በክሱ ላይ ተፈጻሚነት ያለዉ የይርጋ ጊዜ በፍ/ብ/ሕግ ቁጥር 1845 ስር የተደነገገዉ የ 10 ዓመት የይርጋ ጊዜ እንጂ በፍ/ብ/ሕግ ቁጥር 2298 ስር የተደነገገዉ አይደለም።

የትምህርት_ማስረጃ_ማረጋገጫ_እና_የአቻ_ግመታ_መመሪያ_990.pdf
5.5 MB