Forwarded from PIN NGO
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሙሉ ስም........
የጥብቅና ፈቃድ ደረጃ.......
አድራሻ.......
በተለየ ሁኔታ ልምድ ያካበታችሁበት ዘርፍ.....
....👆👆👆👆
@LawsocietiesBot
የጥብቅና ፈቃድ ደረጃ.......
አድራሻ.......
በተለየ ሁኔታ ልምድ ያካበታችሁበት ዘርፍ.....
....👆👆👆👆
@LawsocietiesBot
ቶሞካ ቡና የ48 ሚሊዮን ብር ክስ በደንበል ሲቲ ሴንተር ላይ መሰረተ፣
ቶሞካ ቡና ኃ/የ/ የግል ማህበር በደምበል ሲቲ ሴንተር ላይ የ48 ሚሊዮን ብር የጉዳት ካሣ እንዲከፈለው የሚጠይቅ ክስ መመስረቱ ታዉቋል።
ቶሞካ ቡና ደምበል ሲቲ ሴንተር ተብሎ በሚጠራው ህንፃ ዉስጥ ከጥር 07/2011 ጀምሮ እስከ ጥር 06/2021 ድረስ ለአስር ዓመታት ይቆይ የነበረዉ የኪራይ ዉል ከህግ ዉጪ እንዲቋረጥ በመደረጉ የጉዳት ካሳ እንዲከፈለኝ ሲል ነዉ ክስ የመሰረተዉ።
"ለብና መሸጫ አገልግሎት በማከናወን ላይ እንዳለሁ ጥቅምት 19 ቀን 2016 ዓ.ም. ከንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የ/ የግል ማህበር የንግድ ኪራይ ዉል መቋረጡን የሚገልጽ ደብዳቤ እንደደረሰዉ በመግለፅ የመብራት መስመር በማቋረጥ አገልግሎቱ እንዲቋረጥ እና ካፌዉ እንዲዘጋ ተደርጓል" ማለቱን ካፒታል ከክሱ መረዳት ችሏል።
ቶሞካ ቡና በደምበል ሲቲ ሴንተር ህንፃ ዉስጥ በስራ ላይ በቆየበት ዓመታት ለህንፃዉ እድሳት ያወጣዉን ወጪ እና ከህግ ዉጪ ዉሉ እንዲቋረጥ በማድረጉ የ48 ሚሊዮን 272 ሺህ ብር ጉዳት ካሣ እንዲከፍሉ ይወሰንልኝ ሲል ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያስገባው አቤቱታ ያስረዳል።
በዚህ ጉዳይ ላይ ካፒታል በሳምንታዊ ጋዜጣዉ ላይ ዝርዝር መረጃን ይዞ ይመለሳል።
(ካፒታል : ታህሳስ 17፤2016 ዓ.ም.)
በኢያሱ ዘካሪያስ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
አማራጭ የሕግ እውቀት፣🔴
#አለሕግ #Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties

የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤት
ቀድሞ ይገኝበት ከነበረበት ፒያሳ ኢየሩሳሌም ህንፃ ለቆ ስድስት ኪሎ ምስካየ ኅዙናን መድሃኒአለም ቤተክርስትያን ፊት ለፊት ወደ እቴጌ መነን ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ ገባ ብሎ በሚገኘውና ከታች በምስሉ ላይ በሚታየው ባለ 5 ፎቅ ህንፃ ላይ የተዛወረ መሆኑን እየጠቆምን ውድ ደንበኞቻችን የተለመደው አገልግሎታችንን በአዲሱ ህንፃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤት
https://linktr.ee/alehig

Linktree
AleHig | Instagram, Facebook, TikTok | Linktree
AleHig attorney & Legal consult present across multiple social media platforms..
የወንጀል ህግ እና የፍሐብሔር ህግ ልዩነት
https://alehig.wordpress.com/2023/12/31/%e1%8b%a8%e1%8b%88%e1%8a%95%e1%8c%80%e1%88%8d-%e1%88%85%e1%8c%8d-%e1%8a%a5%e1%8a%93-%e1%8b%a8%e1%8d%8d%e1%88%90%e1%89%a5%e1%88%94%e1%88%ad-%e1%88%85%e1%8c%8d-%e1%88%8d%e1%8b%a9%e1%8a%90%e1%89%b5/
https://alehig.wordpress.com/

AleHig🔴አለሕግ
የወንጀል ህግ እና የፍሐብሔር ህግ ልዩነት
አማራጭ የሕግ እውቀት አለሕግ/AleHig ህጎች የተለያዩ ዓላማዎችን መሰረት በማድረግ ሊከፋፈሉ የሚችሉ ሲሆን ከክፍፍል አይነቶች ውስጥ የወንጀል ህግ እና የፍሐብሔር ህግ ክፍፍል አንዱ ነው፡፡ በመሰረቱ የወንጀል ህግ የህብረተሰብ ህግ (public law) አካል ሲሆን የፍሐብሔር ህግ ደግሞ የግል ህግ (private…
☑️1. ህግ ህገ መንግስት
☑️2. አዋጅ/የአለም አቀፍ ስምምነቶች
☑️3. ደንብ
☑️4. መመሪያ
የአለም አቀፍ ስምምነቶችን የህግ ተዋረድ በተመለከተ ወጥ የሆነ መግባባት ባይኖርም በህገ መንግስቱ ኢትዮጵያ የፈረመቻቸው አለም አቀፍ ስምምነቶች የአገረቱ ህግ አካል ይሆናሉ ስለሚል ከአዋጅ ጋር ተመሳሳይ ደረጃ ላይ ይቀመጣሉ የሚል ሀሳብ አለ፡፡
https://wp.me/pfoz3m-11

የኢትዮጵያ የህግ ምንጮች እና ተዋረድ
አለሕግ/AleHig:ህጎች የተለያዩ መመዘኛዎችን መሰረት በማድረግ ሊከፋፈሉ ይችላሉ፡፡ በዚህ መሰረት “የሲቪል ሎው (civil law)” እና “የኮመን ሎው (common law)”፣ “ፐብሊክ ሎው (public law)” እና “የግል ህግ (private law)”፣ “የወንጀል ህግ” እና “የፍትሀብሄር ህግ”፣ “የስነ ስር…