አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.87K photos
25 videos
1.87K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Subscribe for more👇👇👇👇
https://youtu.be/DAv3pxMTRiY?si=9BxMvKY4_foz6TpE
የተሽከርካሪ ቀረጥ ማስከፈያ ዋጋ (duty paying value)

በተሽከርካሪው ጠቅላላ ቀረጥና ታክስ ማስከፈያ ምጣኔ ተባዝቶ የብዜቱ ውጤት ተከፋዩ ቀረጥና ታክስ ይሆናል፡፡ እንደ ተሽከርካሪው አይነት ወደ ሀገር የሚገቡ የተሸከርካሪዎች ላይ እስከ አራት ዓይነት የቀረጥና ታክስ ዓይነት የሚጣልባቸው ሲሆን ከአምራች ድርጅቶች ውጪ የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ከሆኑ ደግሞ በተጨማሪነት የዊዝሆልዲንግ ታክስ ይሰበሰባል፡፡ የቀረጥና ታክስ ማስከፈያ መሠረት (Tax base) የሚሆነው የእቃው ዋጋ(CIF) እና በቅደም ተከተል የሚሰላው የቀረጥ ወይም ታክስ መጠን (የጉምሩክ ቀረጥ፣ ኤክሳይዝ ታክስ፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ፣ ሱር ታክስ) ድምር ይሆናል፡፡
ምሳሌ፡-
የቀረጥና ታክስ መጠኑ እንዴት እንደሚታሰብ ሁሉም ዓይነት ታክስ በሚመለከተው በቤት አውቶሞቢል ተሽከርካሪ በምሳሌነት እንመልከት፡፡

የቀረጥ ማስከፈያ ዋጋው ብር 400,000፣ የሲሊንደር አቅሙ 1300 የሆነ አዲስ አውቶሞቢል ወደ ሀገር ሲገባ:-
በቅድሚያ የጉምሩክ ቀረጥ የሚሰላ ሲሆን ማስከፈያ ዋጋው በጉምሩክ ቀረጥ ምጣኔ በማባዛት የሚሰላ ነው፡፡ በዚህ መሰረት ተከፋዩ የጉምሩክ ቀረጥ 400,000 X 30% (ከፍተኛው መጣኔ) = 120,000 ይሆናል፡፡

ቀጥሎ ኤክሳይዝ ታክስ የሚሰላ ሲሆን ስሌቱ የአውቶሞቢሉ የቀረጥ ማስከፈያ ዋጋ እና ተከፋዩ የጉምሩክ ቀረጥ በመደመር በኤክሳይዝ ታክስ ምጣኔ ማባዛት ነው፡፡ በዚህ ስሌት መሰረት ተከፋዩ ኤክሳይስ ታክስ መጠን (400,000 + 120,000) 5%= 26,000 ብር ይሆናል፡፡
👍5
በሶስተኛ ደረጃ የሚሰላው ተከፋይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ሲሆን በዚህ ስሌት የአውቶሞቢሉን የቀረጥ ማስከፈያ ዋጋ፣ ተከፋይ የጉምሩክ ቀረጥ እና ኤክሳይዝ ታክስን በመደመር በተጨማሪ ዕሴት ታክስ መጣኔ ይባዛል፡፡ በዚህ መሰረት የሚከፈለው ተጨማሪ ዕሴት ታክስ (400,000 + 120,000 + 26,000) 15% = 81,900 ብር ይሆናል፡፡

በአራተኛ ደረጃ የሚሰላው ሱር ታክስ ሲሆን ስሌቱ የአውቶሞቢሉን የቀረጥ ማስከፈያ ዋጋ፣ ተከፋይ የጉምሩክ ቀረጥ፣ ኤክሳይዝ ታክስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ በመደመር በሱር ታክስ መጣኔ በማባዛት ነው፡፡ በዚህ መሰረት የሚከፈለው ሱር ታክስ (400,000 + 120,000 + 26,000 +81,900)10%= 86,190 ብር ይሆናል፡፡
ተሽከርካሪው በመደበኛ አስመጪ (ከአምራች ድርጅት ውጪ…) የሚመጣ ከሆነ በአምስተኛ ደረጃ ተከፋዩን ዊዝሆልዲንግ ታክስ ነው፡፡ ይህ ታክስ የሚሰላው የቀረጥ ማስከፈያ ዋጋን በዊዝሆልዲንግ ታክስ መጣኔ በማባዛት ነው፡፡ በዚህ መሰረት ተከፋዩ የዊዝሆልዲንግ ታክስ 400,000 X 3%= 12,000 ብር ይሆናል፡፡

በመጨረሻም የስሌት ደረጃ ሁሉም ተከፋይ ቀረጥና ታክስ የሚደመሩ ሲሆን በዚህ መሰረት መንግስት ከዚህ አውቶሞቢል የሚሰበስበው ቀረጥና ታክስ ስሌት

120,000 + 26,000 + 81,900 + 86,190 + 12,000= 326,090 ብር ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የአገልግሎት ጊዜያቸው መሠረት በማድረግ የተለያየ ኤክሳይዝ ታክስ ይጣልባቸዋል፡፡
አለ_ህግ #Ale_Hig
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏
@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig

https://t.me/lawsocieties

Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/

Telegram Channel
https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆

#አለ_ህግ #Ale_Hig
👍10
★ ሂጅራ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

Deadline: November 24, 2023

Hijra bank is looking for dynamic, energetic, conscious and service oriented individuals to make part of its team.

Position 1:👉 Junior attorney
Position 2: KYC & CATS officer
Position 3: director


❇️ Professions: in Economics, Management, Accounting, Business administration, Law or related fields

🌀 How to Apply Online??
👇👇👇👇👇
https://dailyjobsethiopia.com/2023/11/14/hijra-bank-new-vacancy-3/
https://t.me/lawsocieties
👍3😁1
"ፍትህ የሌለበት ህግ መድኃኒት የሌለው ቁስል ነው።"
ዊልያም ስ.ዳ.

https://youtube.com/@Lawsocieties
👍182
#አለ_ህግ የዩቲዩብ ቻናልን Subscribe በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩን።
https://youtube.com/@Lawsocieties
አለ_ህግ ፖድካስት
Ale_hig Podcast
👍1
👍1
የፌደራል_ፍርድ_ቤቶች_የአስተዳደር_ሰራተኞች_ደንብ_1_2015_Stamped.pdf
1.8 MB
የፌደራል ፍርድ ቤቶች የአስተዳደር ሠራተኞቸ ደንብ ቁጥር 1/2015 (Federal Courts Administrative Employees Regulation NO.1/2023) በነጋሪት ጋዜጣ ታተመ
****
የሕዝብ ተወ
ካዮች ምክር ቤት በአዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 55(1) መሰረት ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ያጸደቀው የፌደራል ፍርድ ቤቶች የአስተዳደር ሠራተኞች ደንብ ቁጥር 1/2015 (Federal Courts Administrative Employees Regulation NO.1/2023) በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ የወጣ ሲሆን በደንቡ አንቀጽ 104 ላይ በተደነገገው መሠረት ደንቡ በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል፡፡
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
አለ_ህግ Ale_Hig

@Lawsocieties

@Alehig

👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties
አለህግ

Alehig
👍1
Alternative legal enlightenment (ALE) All in one, for All.
አማራጭ የህግ እውቀት (ALE) ሁሉም በአንድ፣ ለሁሉም።
አማራጭ የህግ እውቀት ማማከር አገልግሎት፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች...
https://www.youtube.com/@Lawsocieties ሁሉንም ሕጎችና ባለሙያዎች ያገኛሉ🔴
መሰረታዊ የህግ መረጃ እውቀት፤ ሀብትና ሀይል ነው @LawsocietiesBot  lawsocieties@gmail.com
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
አለ_ህግ Ale_Hig

አለህግ Alehig
@Lawsocieties

@Alehig

👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties
👍1
ማስታወቂያ
በተቋማችን ለእጩ ዐቃቤ ሕግ ደረጃ III መደብ ላይ ለመቀጠር የጽሑፍ ፈተና ለወሰዳችሁ ተወዳዳሪዎች በሙሉ


ተቋማችን እጩ ዐቃብያነ ሕግን ለመቅጠር መስከረም 18 ቀን 2016 ዓ/ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት የውድድር መስፈርቱን አሟልታችሁ የነበራችሁ ተወዳዳሪዎች ሕዳር 04 ቀን 2016 ዓ/ም የመጀመሪያ ዙር ጹሑፍ ፈተና እንድትፈተኑ መደረጉ ይታወሣል።
በዚሁ መሠረት በፈተናው ያገኛችሁት ውጤት ከዚህ በታች የተገለፀ ሲሆን በፈተናው ውጤት ላይ ያላችሁን ቅሬታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 (ሶስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ (እስከ ሕዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም 6፡00 ሰዓት ድረስ) ለዐቃብያነ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ ጽ/ቤት እንድታቀርቡ እየገለጽን የፈተና ውጤታችሁ 65 እና ከዛ በላይ የሆነ ተወዳዳሪዎች የመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ፈተና ያለፋችሁ መሆኑን እየገለጽን ሕዳር 15 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት በአዲስ ከተማ ፍትህ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 7ኛ ወለል በሚሰጠው የሁለተኛ ዙር ፈተና ላይ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፡- ስልክ፣ ላፕቶፕ፣ ማስታወሻ ደብተር፣ ወረቀት፣ ወይም ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ይዞ ወደ ፈተና ክፍል ይዞ መግባት የተከለከለ ነው።
የዐቃብያነ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ ጽ/ቤት
👍9🥰53