አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.56K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
መልካም ዜና አለ ህግ ቤተሰብ በሙሉ‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ገቢዎች ቢሮ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ገቢዎች ቢሮ በፍርድ ቤቶች በማስረጃነት በሚቀርቡ ሠነዶች ላይ የቴምብር ቀረጥ ለማስለጠፍ እና ቀረጥ በተመን ለማስከፈል ባለጉዳዮች ክርክራቸውን በሚያቀርቡበት ምድብ ችሎቶች አቅራቢያ አገልግሎቱን ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስብሰባ አዳራሽ ጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ.ም በተካሄደ ሥነሥርዓት ስምምነቱን በፍርድ ቤቱ በኩል የፈረሙት የፍ/ቤቱ ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ሲሆኑ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ገቢዎች ቢሮ በኩል ደግሞ የቢሮው ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ኑሪ ናቸው፡፡

የስምምነቱ ዓላማም ከዚህ ቀደም በነበረው አሰራር በፍርድ ቤቶች አቅራቢያ በቂ የቴምብር ቀረጥ አቅርቦት አለመኖርን ጨምሮ የፍርድ ቤት ባለጉዳዮች ሠነዶችን አስተምነው ቀረጥ ለመክፈል እና ማረጋገጫ ለማቅረብ በየክፍለ ከተማው በሚገኙ የገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በመሄድ ተጨማሪ ግዜና ገንዘባቸውን በማውጣት ላልተፈለገ ውጣውረድ ይዳረጉ የነበረበትን እንግልት ለማስቀረት ነው፡፡

የሁለቱ ተቋማት ኃላፊዎች የተፈራረሙት የመግባቢያ ስምምነት ከቴምብር ቀረጥ ክፍያ፣ ተመን እና ማረጋገጫ መስጠት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም አገልግሎቶች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ውስጥ በሚገኙ የፌደራል ፍርድ ቤቶች ዋና መስሪያ ቤት እና ምድብ ችሎቶች በሚገኙበት አቅራቢያ ባሉ የገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት እና የወረዳ የገቢዎች አገልግሎት መስጫ ማዕከል እንዲሰጡ የሚያስችል ይሆናል፡፡

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ስምምነቱ የሁለቱንም ተቋማት ተገልጋዮች እንግልት የሚቀንስ፣ ተደራሽነትን የሚያሰፋ እና የተገልጋይን እርካታ የሚያሳድግ ሲሆን ይህን እንደ መነሻ በመውሰድ ለወደፊት ተገልጋዮች ያለምንም እንግልት በቴክኖሎጂ በታገዘ መንገድ መሰል ክፍያዎችን የሚፈፅሙበትን አሰራር ለመዘርጋት በትብብር መስራት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚደንት ክብርት ወ/ሮ አበባ እምቢአለ በበኩላቸው በፍርድ ቤቶች በሚቀርቡ ማስረጃዎች ላይ ቀረጥ መከፈሉ ገቢ ከማስገኘት ባለፈ የማስረጃዎችን ተዓማኒነት በማረጋገጥ ረገድ ለዳኝነት አገልግሎት የራሱ አስተዋፅኦ እንዳለው በመግለጽ የተገልጋይን እንግልት የሚቀንስ አሰራርን መዘርጋት የዳኝነት አገልግሎት ቅልጥፍናን የማረጋገጥ እና የተገልጋይን እርካታ የማሳደግ አንዱ መንገድ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ አደም ኑሪ በበኩላቸው የሁለቱም ተቋማት የጋራ ዓላማ ተገልጋይን ማዕከል ያደረገ ቀልጣፋና ተደራሽ አገልግሎት መስጠት መሆኑን ገልፀው ይህ ስምምነት ወደፊት የተሻሉ ስራዎችን በትብብር ለመስራት እንደ መነሻ የሚወሰድ መልካም ጅማሮ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡

ስምምነቱ  በአንድ ሳምንት ውስጥ ወደ ተግባር እንደሚቀየር በመድረኩ የተገለፀ በመሆኑ የፍርድ ቤት ባለጉዳዮች በማስረጃነት ለሚያቀርቧቸው ሠነዶች ከቴምብር ቀረጥ ክፍያ ጋር የተያያዘ አገልግሎት ለማግኘት በየፍርድ ቤቶቹ (ምድብ ችሎቶች) አቅራቢያ በሚገኙ በማናቸውም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የገቢዎች ቢሮ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና የወረዳ ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች መሄድ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡

በመግባቢያ ስምምነቱ መሰረት በምድብ ችሎቶች አቅራቢያ የሚገኙ የቴምብር ቀረጥ ክፍያ የሚፈፀምባቸውን የገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና የወረዳ ቢሮዎች ዝርዝር በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
ይድረስ #አለ_ህግ #Ale_Hig አባላት እና ደጋፊዎች ፣
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏

@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties

Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/


Telegram Channel

https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
መልካም ዜና አለ ህግ ቤተሰብ በሙሉ‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ገቢዎች ቢሮ   በአንድ ሳምንት ውስጥ ወደ ተግባር እንደሚቀየር በመድረኩ የተገለፀ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆በመሆኑ የፍርድ ቤት ባለጉዳዮች በማስረጃነት ለሚያቀርቧቸው ሠነዶች ከቴምብር ቀረጥ ክፍያ ጋር የተያያዘ አገልግሎት ለማግኘት በየፍርድ ቤቶቹ (ምድብ ችሎቶች) አቅራቢያ በሚገኙ በማናቸውም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የገቢዎች ቢሮ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና የወረዳ ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች መሄድ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡
ኢትዮጵያ የሕግ የበላይነትን በማረጋገጥ ከዓለም 142 አገራት 129ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች

የሰብዓዊ መብት አጠባበቅ፣ ፍትሕን የማግኘት ነፃነት፣ ሙስናን እና ጠቅላይ አምባገነንነት በዓለም ዙርያ ፈትሾ ዓመታዊ ልኬትን የያዘ ሪፖርት የሚያወጣው ዎርልድ ጀስቲስ ፕሮጀክት፤ በዚህ ዓመት ኢትዮጵያ ከዓለም 142 አገራት ውስጥ የ129ኛ ደረጃን መያዟን አስታውቋል።

ዎርልድ ጀስቲስ ፕሮጀክት ጥቅምት 14/2016 ባወጣው ሪፖርት፤ የዚህ ዓመት የኢትዮጵያ የሕግ የበላይነት ምዘና ውጤት ከአምናው ዝቅ በማለት 129ኛ ደረጃ ላይ መቀመጡን ያስታወቀ ሲሆን፤ ከሰሐራ በታች ካሉ 34 የአፍሪካ አገራት ደግሞ አራት አገራትን ብቻ በመቅደም 30ኛ ደረጃ ላይ መቀመዘጡን ገልጿል።

በሪፖርቱ ርዋንዳ በአፍሪካ ካሉ 42 አገራት የተሻለ አፈጻጸመ በማስመዝገብ 1ኛ መሆኗ የተገለጸ ሲሆን፤ ናሚቢያ እና ሞሪሺየስ 2ኛና 3ኛ ደረጃን ይዘዋል፡፡

በተጨማሪም ሪፖርቱ ዝቅተኛ ገቢ ካላቸው18 አገራት ውስጥ ኢትዮጵያን 15ኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል።

ኢትዮጵያ ከሌሎች በሪፖርቱ ከተካተቱ አገራት አንፃር ዝቅ ያለ ውጤት ካስመዘገበችባቸው መስፈርቶች መካከል፤ የመንግሥት ግልፅነት፣ የመሠረታዊ መብቶች መከበር፣ የህግ እና ስርዓት መኖር እንዲሁም የመንግስትን ስልጣን የሚቆጣጠር ልጓም መበጀት የሚሉት ይገኙባቸዋል።

በተጨማሪም ጥናቱ በተከናወነባቸው አገራት የሕግ የበላይነት በ59 በመቶ መቀነሱን ዎርልድ ጀስቲስ ፕሮጀክት በሪፖርቱ አመላክቷል፡፡ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት የሕግ የበላይነትን በማረጋገጥ ከአለማችን 140 አገራት 123ኛ ደረጃ ላይ እንዲሁም፤ ከሰሃራ በታች ካሉ 34 አገራት ደግሞ 27ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧ ይታወሳል፡፡ ከኢትዮ መረጃ

👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
የፌዴራል እና የክልሎች
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ታክስ/ግብር የመጣልና የማስተዳደር ሥልጣን የፌዴራልና የክልል መንግስታት ነው፡፡ ይህንኑ በተመለከተ ገቢ የፌዴራል፣ የክልልና የሁለቱም (የፌዴራል እና የክልል) የጋራ ገቢ ተብሎ በሕገ መንግስት ተቀምጧል፡፡ ከዚህ በፊት የፌዴራል እና የክልል መስተዳድሮች እንዲሰበስቡ እና እንዲያስተዳድሩ የተሰጣቸውን ስልጣን እና የገቢ ዓይነቶቹን መረጃ አድርሰናል፡፡ በዚህ ክፍል ደግሞ የፌዴራል መንግስት እና ክልሎች በጋራ እንዲሰበስቡ እና እንዲያስተዳድሩ የተሰጣቸውን ስልጣን እና የገቢ ዓይነቶቹን አቅርበንላችኋል፡-

የፌዴራልና የክልሎች የጋራ ስልጣን

1. የፌዴራል መንግስትና ክልሎች በጋራ ከሚያቋቁማቸው የልማት ድርጅቶች ላይ የሚሰበሰብ የንግድ ትርፍ ግብር፣ የስራ ግብር፣ የተርን ኦቨርና ኤክሳይዝ ታክስ፣
2. ከግል ድርጅቶች የንግድ ትርፍ ላይ እና ከባለ አክሲዮኖች የትርፍ ድርሻ ላይ የሚሰበሰብ ግብርና የተርን ኦቨር ታክስ፣
3. ከከፍተኛ የማእድን ስራዎችና ከማናቸውም የፔትሮሊየምና የጋዝ ስራዎች ላይ የሚሰበሰብ የገቢ ግብርና የሮያሊቲ ክፍያዎች የሚሰበሰቡ የግብር ዓይነቶች የፌዴራል መንግስት እና ክልሎች በጋራ እንዲሰበስቡ እና እንዲያስተዳድሩ ከተሰጣቸውን ስልጣን እና የገቢ ዓይነቶች መካከል ዋናዎቹ ናቸው፡
ይድረስ #አለ_ህግ #Ale_Hig አባላት እና ደጋፊዎች ፣
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏

@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig


👇👇👇
Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/


Telegram Channel

https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
ጠበቃ= የጠብ ዕቃ =ጠባቃ=ጥበቃ ብቻ ዛሬ የገጠመኝን ሳስበዉ ሙያዬ የቀን ሥራ(የጉልበት ሥራ) ሆኖ ታየኝ!
ነገሩ ወዲህ ነዉ ደምበኞቼ በሌላ ኬዞችም የቆዩ ደምበኞቼ ናቸዉ።አንድ የቼክ ጉዳይ ይገጥማቸዉና ጉዳዩ ወደእኔ ያመጡታል።
በጉዳዩ ላይ በሕጉ መሰረት እያማከርኳቸዉ ለወራት ከቆዩ በኋላ ቼኩ የሚበስልበትን ጊዜ በዉል በሁኔታ ላይ የተመሰረተ(conditional ) አድርገዉት ስለነበር የተጠቀሰዉን ሁኔታ ስለመሟላቱን በጥንቃቄ ካረጋገጥኩ በኋላ (fact finding )ተካሳሽ ካሉት ንብረቶች ዉስጥ የትኛዉ ባሳግድ የተሻለ ተፅኖ ይፈጥርልኛል የሚለዉን ለይቼ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 284 summary procedure በተፋጠነ ሥነሥርዓት ክሴን አቀረብኩ።
በባንክ ለማስያዝ (mortgage) በሒደት ላይ የነበረን የተከሳሽ ቤት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 154 መሰረት አሳገድኩ።
እግዱ ስትራተጂክ ስለነበር ተከሳሽ በክሳችንና በጠየቅነዉ ዳኝነት መሰረት በችሎት ክፍያዉን ፈፀመ።የእግዱ መነሳት ለተከሳሽ indispensable መሆኑን ልብ ይሏል።
ደምበኞቼ መብታቸዉን በሕግ አግባብ ለማስከበር ብር 250,000 ተስማምተን 125,000 ቅድመ ክፍያ ከፍለዉኝ ነበርም።
ዛሬ በመጀመሪያዉ ቀነ ቀጠሮ 284 መሰረት ሊወሰን ሲል ተከሳሽ አሁኑኑ ልፈፅም ብለዉ ክፍያ ሲፈፅሙ ለጠበቃ ያወጡት ወጪ በሚል ለደንበኞቼ ብር 200,000 ተተካላቸዉ።
ደምበኞቼ ሙሉ መብታችሁ ስለተከበረ ሙሉ ክፍያዉን ክፈሉኝ ስላቸዉ ምን አሉኝ መሰላችሁ?
''አንድ ቀን ችሎት ቆመህ ሙሉ ክፍያ ትጠይቃለህ'' ብለዉኝ እርፍ!
ለመሆኑ ጉዳይን መመርመር ተገቢዉን ማስረጃ ማደራጀት አዋጪ የሙግት ስትራተጂ መንደፍ ንብረት አፈላልጎ ማሳገድ በተገቢዉ ሥነሥርዓት ተገቢዉን ክስ ማቅረብ መጥሪያና ሌሎች ትዕዛዞች ወጪ ማድረግና ማድረስ ከደምበኛ ጋር በስልክና በአካል በተደጋጋሚ ስለጉዳዩ መወያየት ሥራ አይደለም እንዴ?
100ኪሎ ግራም (ኩንታል )perpendicularly ተሸክሞ መጓዝ በፊዚክስ ሕግ መሰረት ሥራ አልተሰራም እንደሚባለዉ ችሎት ከመቆም ዉጪ ያለዉ የሕግ ሥራ ሥራ አይደለም እንዴ???

#by Jember Abdo Bedir
ይድረስ #አለ_ህግ #Ale_Hig አባላት እና ደጋፊዎች ፣
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏

@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig


👇👇👇
Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/


Telegram Channel

https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
★ ወጋገን ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

♦️Deadline: November 4, 2023

Wegagen Bank invites qualified candidates for the following job Professions.

1. Junior Office Equipment maintenance officer
2. Digital Banking Operation Officer-I
3. Customer Service Supervisor-II
4. Sr. Digital Banking Operation Officer
5. Sr. Customer Service Officer-II
6. Digital Banking Operation Officer-II
7. Marketing & Communication Officer-I
8. (IFB)Resource Mobilization & Branch Follow-Up Officer-II
9. Sr. Branch Follow-Up Officer
10. District HR Business Partner- II
11. Supplies and Follow-up Officer-II
12. Executive Secretary-II
13. Branch Manager III
14. Facility Maintenance & Follow-Up Officer
15. Legal Officer-I👈👈
16. District Business & Operation Support Officer-I
17. Branch Manager III-IFB
18. Attorney-I👈👈


🌀 How to Apply Online??
👇👇👇👇
https://dailyjobsethiopia.com/2023/10/28/wegagen-bank-new-vacancy-6/

Share to your friends
ታክስ ለመጣልና ለማስተዳደር ለክልሎች የተሰጠ ስልጣን

ታክስ/ግብር የመጣልና የማስተዳደር ሥልጣን የፌዴራልና የክልል መንግስታት ነው፡፡ ይህንኑ በተመለከተ ገቢ፤ የፌዴራል፣ የክልልና የሁለቱም (የፌዴራል እና የክልል) የጋራ ገቢ ተብሎ በሕገ መንግስት ተቀምጧል፡፡ ከዚህ በፊት በነበረው መረጃችን የፌዴራል መንግስት ብቻ እንዲሰበስብ እና እንዲያስተዳድር የተሰጠውን የገቢ ዓይነቶች ላይ መረጃዎችን አድርሰናል፡፡ በዚህ መረጃ ደግሞ የክልል መስተዳድሮች እንዲሰበስቡ እና እንዲያስተዳድሩ የተሰጣቸውን ስልጣን እና የገቢ ዓይነቶቹን አቅርበንላችኋል፡-
https://t.me/lawsocieties
👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
ታክስ ለመጣልና ለማስተዳደር ለክልሎች የተሰጠ ስልጣን

ታክስ/ግብር የመጣልና የማስተዳደር ሥልጣን የፌዴራልና የክልል መንግስታት ነው፡፡ ይህንኑ በተመለከተ ገቢ፤ የፌዴራል፣ የክልልና የሁለቱም (የፌዴራል እና የክልል) የጋራ ገቢ ተብሎ በሕገ መንግስት ተቀምጧል፡፡ ከዚህ በፊት በነበረው መረጃችን የፌዴራል መንግስት ብቻ እንዲሰበስብ እና እንዲያስተዳድር የተሰጠውን የገቢ ዓይነቶች ላይ መረጃዎችን አድርሰናል፡፡ በዚህ መረጃ ደግሞ የክልል መስተዳድሮች እንዲሰበስቡ እና እንዲያስተዳድሩ የተሰጣቸውን ስልጣን እና የገቢ ዓይነቶቹን አቅርበንላችኋል፡-

የክልል መስተዳድሮች ስልጣን

1. ከክልል መስተዳድርና ከድርጅት ተቀጣሪዎች ላይ የሚሰበሰብ የስራ ግብር፤
2. የመሬት መጠቀሚያ ክፍያ እና በግል ከሚያርሱና በህብረት ስራ ማህበር ስር ከተደራጁ ገበሬዎች ላይ የሚሰበሰብ የንግድ ትርፍ ግብርና የተርን ኦቨር ታክስ፤
3. በክልል ከሚገኙ ግለሰብ ነጋዴዎች ላይ የሚሰበሰብ የንግድ ትርፍ ግብርና የተርን ኦቨር ታክስ፤
4. በክልል ውስጥ በውሃ ላይ ከሚደረግ ትራንስፖርት ከሚገኝ ገቢ ላይ የሚሰበሰብ ግብር፤
5. በክልል መስተዳድር በግል ባለቤትነት ስር ካሉ ቤቶችና ሌሎች ንብረቶች ከሚገኝ ገቢ ግብር፤
6. በክልል መስተዳድር ባለቤትነት ስር ካሉ ቤቶችና ሌሎች ንብረቶች ከሚገኝ ገቢ ግብር፤
7. በክልል መስተዳደር ባለቤትነት ስር ከሚገኙ የልማት ድርጅቶች የሚሰበሰብ የንግድ ትርፍ ግብር፣ የስራ ግብር፣ የተርን ኦቨርና ኤክሳይዝ ታክስ፤
8. በክልል መስተዳድር አካላት ከሚሰጡት ፍቃዶችና አገልግሎቶች የሚመነጩ ክፍያዎች፣
9. ከደን የሮያሊቲ ክፍያ፤
10. ከአነስተኛ የማዕድን ሰራዎች ላይ የሚሰበሰብ የማእድን ገቢ ግብር እና የሮያሊቲና የመሬት ኪራይ ክፍያዎች የክልል መስተዳድሮች ከሚሰበስባቸው እና ከሚስተዳድሯቸው ገቢዎች ውስጥ ዋነኞቹ ናቸው።
የገቢዎች ሚኒስቴር
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏

@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig


👇👇👇
Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/


Telegram Channel

https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
#NBE በቅርቡ በብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥና ዋና ኢኮኖሚሰት አቶ ፈቃዱ ደግፌ ተፈርሞ ለሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት በተላከ ደብዳቤ አገልግሎቱ የወለድ ክፍያ ያለበትን የብድር ውል ማዋዋል እንደማይችል ተገልጿል።

" የወለድ ክፍያ ያለበትን ብድር ማበደር የሚችለውና ገንዘብ መሰብሰብ የሚችለው ባንክና ማይክሮ ፋይናንስ ብቻ በመሆኑ፣ ግለሰቦች ወለድ በማስከፈል ማበደር አይችሉም " ሲሉ አቶ ፈቃዱ ደግፌ አስረድተዋል፡፡

በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ግለሰቦች ወይም ከፋይናንስ ተቋማት ውጪ ያሉ የንግድ ድርጅቶች፣ በመካከላቸው የሚያደርጉትን የወለድ ክፍያ ያለበትን ብድር ማዋዋል እንደሚቻልና እንደማይቻል ብሔራዊ ባንክን ጠይቆ እንደነበር ገልጸዋል፡

በዚህም መሠረት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተሰጠ የባንክ ወይም የአነስተኛ የፋይናንስ ሥራ ፈቃድ ካልተያዘ በስተቀር፣ በኢትዮጵያ ውስጥ የባንክ ወይም አነስተኛ የፋይናንስ ሥራ መሥራት በሕግ የተከለከለ ተግባር ነው ሲል በደብዳቤው ተገልጿል፡፡

የፌዴራል ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2008 እንደሚገልጸው፣ ብሔራዊ ባንክ ዕውቅና ከሰጣቸው የፋይናንስ ተቋማት ውጪ፣ ቁጠባ እንዲሰበስቡና ብድር እንዲሰጡ በልዩ ሕግ የተፈቀደላቸው የኅብረት ሥራ ማኅበራት ናቸው፡፡

ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች ፈቃድ በተሰጣቸው የፋይናንስ ተቋማት ሥራ በሕገወጥ መንገድ እንዲሰማሩና ሕገወጥ የፋይናንስ ሥርዓት ለመፍጠር የወጣ ሕግ አለመሆኑን፣ አገልግሎቱ ለብሔራዊ ባንክ የላከው ደብዳቤው ይገልጻል፡፡

ብሔራዊ ባንክም ከሕግ ድንጋጌዎች ውጭ በብድር መልክ ገንዘብ መሰብሰብና የብድር ተመን አውጥቶ በወለድ ማበደር፣ በብሔራዊ ባንክ ፈቃድ የተሰጣቸው የፋይናንስ ተቋማት ሥራ ብቻ መሆኑን አስታውቋል፡፡

በተመሳሳይ መንገድ ገንዘብ የሚያበድሩ ግለሰቦች በወንጀል የሚያስቀጣቸው ተግባር በመሆኑ፣ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ማንኛውም የወለድ ክፍያ ያለበት የብድር ውል ማዋዋል እንደሌለበት ብሔራዊ ባንክ ገልጿል፡፡

ከዚህ በፊት በወለድ ሲያበድሩ የነበሩ ግለሰቦች በምን ዓይነት መንገድ ሊጠየቁ እንደሚችሉ አቶ ፈቃዱ መረጃ እንደሌላቸው ገልጸዋል፡፡

የዚህ መረጃ ባለቤት " ሪፖርተር ጋዜጣ " ነው።
@tikvahethiopia
#አለ_ህግ #Ale_Hig
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏

@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties

Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/


Telegram Channel

https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
በሌላ ሰው ይዞታ ላይ ቤት የሰራ ሰው መብት - አንዳንድ ነጥቦች

ይህ ጽሑፍ በሌላ ሰው በሆነ መሬት ላይ ቤት ከተሰራ በኋላ ቤቱን በሰራው ሰው እነ ቤቱ የተሰራበት መሬት የእኔ ነው በሚለው ሰው መካከል የሚነሳን ክርክር በስፋት ይዳስሳል።

የጽሑፉ ዋንኛ ዓላማም በፍ/ሕ/ቁ. 1178፣ 1179 እና 1180 ስር የተደነገገውን «…ባለመሬቱ ሳይቃወም በሌላ ሰው መሬት ላይ ቤት የሰራው ሰው የቤቱ ባለቤት ይሆናል፤ ባለመሬቱም የተስማሙበትን ፤ ካልተስማሙም የቤቱን 1/4ኛ ግምት ከፍሎ ማስለቀቅ ወይም ባለቤቱ ቤቱን በራሱ ወጪ አፍርሶ እንዲለቅለት መጠየቅ ይችላል…» የሚለውን ድንጋጌ መሠረት ተደርጎ የተሰጡ የተለያዩ የሰበር ችሎት አስዳጅ የህግ ትርጉሞችን ይዘት የሕጉን አሁናዊ የጸና ንባብ ገንብቶ በማስቀመጥ፣ በሕጉ ውስጥ የተቀመጡ በርካታ የሁኔታ መስፈርቶችን በመዘርዝር እና የሕጉን የተፈጻሚነት አድማስ መትሮ ህጉ ተፈጻሚ የማይሆንባቸውን ልዩ ሁኔታዎች በማንሳት አንባቢያን በጉዳዩ ላይ የተሟላ እይታ እንዲኖራቸው ለማድረግ ነው። በዚህም መሰረት ጽሁፉ ይህንን ዓላማውን በተከተለ ይዘት ተከፋፍሎ እንደሚከተለው ቀርቧል።

ጸሐፊው የሕግ አማካሪና ጠበቃ ፈቃዱ ዳመነ ነው።

መልካም ንባብ!
https://www.abyssinialaw.com/blog/the-right-of-a-person-who-has-built-a-house-on-someone-elses-property


#አለ_ህግ #Ale_Hig
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏

@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties

Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/


Telegram Channel

https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
ቀበሌ ስትሄድ የምታገኘው 15 ዋና ዋና መልሶች
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

1) ስብሰባ ገብተዋል
2) መብራት ጠፍቷል
3) ኔትወርክ የለም
4) ፕሪንተር ተበላሽቷል
5) ቀብር ሄደዋል
6) ስልጠና ገብተዋል
7) የአመት ፈቃድ ወጥተዋል
8) ፋይሉ ጠፍቷል
9) ሀላፊው አልፈረመበትም
10) ስሙ ትክክል አይደለም
11) መመሪያው አይፈቅድም
12) ተራችሁ ዛሬ አይደለም
13) ለጊዜው አገልግሎቱ ታግዷል
14) ወረፋ ነው ለዛሬ 40 ሰው ብቻ ነው
15) ሲደወልላችሁ ነው የምትመጡት

https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏

@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig


👇👇👇
Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/


Telegram Channel

https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆

#አለ_ህግ #Ale_Hig
ከኤክሳይዝ ታክስ ነጻ የተደረጉ ዕቃዎች
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ኤክሳይዝ ታክስ በቅንጦት ዕቃዎች፣ የህብረተሰቡን ጤንነት የሚጎዱ እና ማህበራዊ ችግርን የሚያስከትሉ ዕቃዎችን አጠቃቀም ለመቀነስ ሲባል እንዲሁም ዋጋቸው ጨመረም አልጨመረም መሠረታዊ በመሆናቸው ምክንያት የገበያ ፍላጎታቸው በማይቀንስ ዕቃዎች ላይ ይጣላል፡፡

ከኤክሳይዝ ታክስ ነፃ የተደረጉ ዕቃዎች

ከኤክሳይዝ ታክስ ነጻ ከተደረጉ እቃዎች መካከል ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡-
1. የአካል ጉዳተኞች ወደሀገር እንዲያስገቡት የተፈቀደ ለአካል ጉዳተኞች እንዲያገለግል ሆኖ የተሠራ አንድ የግል ልዩ ተሽከርካሪ፤
ይቀጥላል............ 👇👇👇👇👇
2. በአደጋ የተጐዱ ሰዎችን ለመርጃ እንዲውሉ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ወደሀገር የሚያስገባቸው ዕቃዎች፤
3. ወደሀገር የሚገቡ መንገደኞች ይዘዋቸው የሚመጡ አግባብ ባለው ሕግ የተፈቀዱ ዕቃዎች፣ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ዕቃዎች
4. ሚኒስትሩ በሚፈርመው ወይም በሚያፀድቀው ስምምነት የተፈቀዱ በዕርዳታ ለሚካሄዱ ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ ወደሀገር የሚገቡ ወይም ከሀገር ውስጥ የሚገዙ ዕቃዎች፤
5. የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር/የፌዴራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽኖች ወደሀገር የሚያስገቧቸው ወይም ከሀገር ውስጥ የሚገዙዋቸው በሚኒስትሩ በሚወጣ መመሪያ የተፈቀዱ ዕቃዎች፤
6. አውሮፕላን በዓለም ዐቀፍ ትራፊክ እንቅስቃሴ ውስጥ ባለበት ጊዜ በጉዞ ወቅት የሚጠቀሙባቸው በነፃ የሚሰጡ ዕቃዎች፤
7. በዲፕሎማቶች መብትና ጥቅም ደንብ የተፈቀዱ ዕቃዎች፤
8. በአደጋ ወይም በሌላ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት የጠፉ ወይም የተበላሹ ዕቃዎች፤
9. በኢንቬስትመንት ማበረታቻ ደንብ መሠረት ከቀረጥ ነፃ የሆኑ ኢንቬስተሮች ወደሀገር የሚያስገቧቸው የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ዕቃዎች፤
10. ከጥቅም ውጪ እንዲሆኑ የተደረጉ እና የገንዘብ ሚኒስቴር ነፃ የተደረጉ ዕቃዎች፤
11. ከኤክሳይዝ ታክስ ነፃ የመሆን መብት ላላቸው አካላት የሚሸጡ ዕቃዎች፤
12. ለሕክምና አገልግሎት እንዲውል ለሰው በመጠጥነት አገልግሎት ሊሰጥ በማይችልበት አኳኋን የተመረተ አልኮል፤
ገቢዎች ሚኒስትር
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ።
👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏

@Lawsocieties #አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig


👇👇👇
Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/


Telegram Channel

https://t.me/lawsocieties

👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆


👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆

#አለ_ህግ #Ale_Hig
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በ0 አመት እና በልምድ

Deadline: November 6, 2023.

Oromia Insurance S.C invites qualified applicants for the following insurance career positions. 

Position 1: Junior Attorney

❇️ Education: Bachelor of Laws degree from recognized higher learning institution

🔻 Experience: No experience required,

🔻Work place: Head Office.

🌀 How to Apply??
👇👇👇👇
https://dailyjobsethiopia.com/2023/10/30/oromia-insurance-for-fresh-graduates/
ዶላር አባዛለሁ በሚል ከአንዲት ግለሰብ 175 ሺህ ዶላር የወሰደው ተከሳሽ በ11 ዓመት እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶላር አባዛልሻለሁ በሚል አንዲት ግለሰብን በማታለል 175 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የወሰደው ግለሰብ በ11 ዓመት እስራት ተቀጣ፡፡

ወንጀሉ የተፈፀመው ከሕዳር እስከ የካቲት ወር 2014 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ውስጥ በተለያዩ ቀናት በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 የካ አባዶ ጂ ሰቨን ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡

ልባዊ ገሰሰ የተባለው ተከሳሽ እና የግል ተበዳይ በአጋጣሚ ከተዋወቁ በኋላ የሚሸጥ መሬት ነበረኝ ገዢ አጣሁ ብላ ስትነግረው ይሸጣል እኔ እፀልይልሻለሁ ብሎ ይነግራትና ሚስጢሩ ግን ከእሷ ውጪ ማንም ጆሮ እንዳይደርስ ያስጠነቅቃታል፡፡

በሌላ ቀን ደውሎ መሬቱን በሁለት ሚሊየን ብር ለምን አትሸጪውም ብሎ ሲጠይቃት በሶስት ሚሊየን ብር ገዝቼ በኪሳራ ለምን እሸጣለሁ የሚል ምላሽ ትሰጠዋለች፡፡

በድጋሚ ጥር 14 ቀን 2014 ዓ.ም ደውሎ 5 ኪሎ አካባቢ ከቀጠራት እና ከተገናኙ በኋላ በባንክ ውስጥ ስንት ብር እንዳላት ይጠይቃታል፡፡

750 ሺህ ብር እንዳላት ስትነግረው ከባንክ አውጪው፣ ቤትሽንም ሽጪው፣ ገንዘብ የሚያበድርሽ ሰው ካገኘሽም ተበደሪ፣ ከዚያ ሁሉንም ብር ወደ ዶላር ቀይረሽ አስቀምጪው፣ ትክክለኛ ዶላር መሆኑን እኔ አረጋግጬ በረከት አወርድበታለሁ ብሎ ያግባባታል፡፡

የግል ተበዳይም ሃሳቡን ተቀብላ፣ የተባለችውን አምና ከጥቁር ገበያ እየገዛች 175 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ስታጠራቅም ቆይታ፤ይህንኑ ለተከሳሹ ትነግረዋለች፡፡

በመቀጠልም ተከሳሽ 321 ሚሊየን ዶላር ሆኖ እንደሚበዛላት እና ዶላሩን ማስቀመጫ የሚሆን ቁልፍ ያለው በርሜል እንድትገዛ እንደነገራት የአዲስ አበባ ፖሊስ መረጃ ያመላክታል፡፡
ተከሳሽ ልባዊ ገሰሰ የካቲት 26 ቀን 2014