ሳቅ በሳቅ ሆቴል
“እኔ ላንቺ አንቺ ለኔ!” ተባብለው የተጋቡ ባልና ሚስት ነፋስ መሃላቸው ገባና “አይንሺን ላፈር አይንህን ላፈር!” ተባብለው በፍቺ ተለያዩ፡፡
ቀጥሎ በጋራ ያፈሩትን መኖሪያ ቤት እኩል በዓይነት ተካፈሉ፡፡
ሚስት ቤቱን አድሳ ወደ ሆቴል ቀየረችው፡፡
የሆቴሉንም ስም “ሳቅ-በሳቅ ሆቴል” አለችው፡፡
ትንሽ ቆይቶ ባልም በተራው ቤቱን አድሶ ሆቴል ከፈተ፡፡
ለሆቴሉ ያወጣለት ስም “ደም-ሳቂ ሆቴል” የሚል ነበር፡፡
Via Abrham Yohanes law corner
#ethiopian #legal #brief
#አለ_ህግ #Ale_Hig @Lawsocieties አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/
Telegram Channel
https://t.me/lawsocieties
👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
“እኔ ላንቺ አንቺ ለኔ!” ተባብለው የተጋቡ ባልና ሚስት ነፋስ መሃላቸው ገባና “አይንሺን ላፈር አይንህን ላፈር!” ተባብለው በፍቺ ተለያዩ፡፡
ቀጥሎ በጋራ ያፈሩትን መኖሪያ ቤት እኩል በዓይነት ተካፈሉ፡፡
ሚስት ቤቱን አድሳ ወደ ሆቴል ቀየረችው፡፡
የሆቴሉንም ስም “ሳቅ-በሳቅ ሆቴል” አለችው፡፡
ትንሽ ቆይቶ ባልም በተራው ቤቱን አድሶ ሆቴል ከፈተ፡፡
ለሆቴሉ ያወጣለት ስም “ደም-ሳቂ ሆቴል” የሚል ነበር፡፡
Via Abrham Yohanes law corner
#ethiopian #legal #brief
#አለ_ህግ #Ale_Hig @Lawsocieties አለ_ህግ
#Lawsocieties @Alehig
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/lawsocieties
Facebook Page
https://www.facebook.com/lawsocieties/
Telegram Channel
https://t.me/lawsocieties
👇👇👇👇👇👇👇
👉Facebook Page 👈
👆👆👆👆👆👆👆
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉Telegram Channel 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/