አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
ቅድመ ታክስ ክፍያ /Withholding/

አብዛኛውን ጊዜ እንደ አንድ የታክስ አይነት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ ሆኖም ዊዝሆልዲንግ ታክስ ማለት አንድ ግብር ከፋይ ሊያገኝ የሚችለውን ገቢ መሠረት በማድረግ የግብር ሰብሳቢው ተቋም ከገቢ ማስታወቂያ ጊዜ አስቀድሞ ግብር የሚሰበስብበት ሥርአት ነው፡፡ በዚህም የተነሳ ዊዝሆልዲንግ ወይንም ከክፍያ ላይ የሚሰበሰብ ቅድመ ታክስ እየተባለ ይጠራል፡፡ ዊዝሆልዲንግ በግዢና ሽያጭ ወይም የአገልግሎት ክፍያ በሚፈፀምበት ወቅትም ተሰልቶ ተከፋይ የሚሆንበት ሁኔታ አለ፡፡ ዊዝሆልዲንግ ገቢ በማግኘት የታክስ ግዴታቸውን ሳይወጡ የሚሰወሩትን በቀላሉ አነስተኛውን ምጣኔ እንዲከፍሉ ለማድረግ ስለሚያሰችል ለግብር አሰባሰቡ የመቆጣጠሪያ ዘዴ (Controlling mechanism) ነው፡፡

ቅድመ ታክስ በሁለት መልኩ ይከናወናል፡¬

1. ወደ አገር ውስጥ ለሚገቡ እቃዎች በሚከፈል የመድህን አረቦን (Insurance Premium) እና የመጓጓዣ ወጪ (Fright) ላይ ታስቦ አስመጪው 3 በመቶ እንዲከፍል ይደረጋል፡፡ ይህ ክፍያ ግብር ከፋዩ ለዓመቱ መክፈል ከሚኖርበት ግብር ይታሰብለታል፡፡ በዊዝሆልዲንግ የከፈለው በልጦ ከተገኘ ትርፉ ክፍያ በተረጋገጠ በዘጠና ቀናት ውስጥ ለግብር ከፋዩ ተመላሽ ይደረግለታል፡፡ በዘጠና ቀናት ውስጥ ካልተመለሰለት ባለፈው ሩብ ዓመት በንግድ ባንኮች ስራ ላይ በዋለው በከፍተኛው የማበደሪያ ልክ ላይ 15% ተጨምሮበት ወለድ ይከፈለዋል፡፡
2. በአንድ ጊዜ ግዥ ወይም በአንድ የእቃ አቅርቦት ከብር 10,000 በላይ ለሆነ ክፍያ ወይም በተለያዩ አገልግሎቶች በአንድ ጊዜ ግዥ ወይም በአንድ አገልግሎት ውል ከብር 3,000 በላይ ከሚፈፀም ክፍያ ላይ 2% ዊዝሆልድ ይደረጋል፡፡ ይህ ተቀናሽ ተደርጎ የሚያዘው በዊዝሆልዲንግ ኤጀንቶች ነው፡፡ ዊዝሆልድ የተደረገው መጠን ግብር ከፋዩ በዓመት ከሚከፍለው የበለጠ እንደሆነ በቁጥር አንድ በተገለፀው መልኩ ይፈፀማል፡፡ ከሚከፈላቸው ክፍያ ላይ 2 በመቶ ዊዝሆልድ የሚደረግባቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ለሚችሉ ሲሆን ማቅረብ የማይችሉ ከሆነ ግን 30 በመቶ ዊዝሆልድ ይደረግባቸዋል፡፡
https://t.me/lawsocieties
961-2023 Directive.pdf
194.9 KB
A Directive to Provide for the Repeal of Tax and Duty Exemption for Vehicles
Rendering Taxi Transport Services No. 961/2023
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Yegna Microfinance Institution S.C#

▪️1 - Branch Cashier
▪️2 - Accountant II
▪️3 - Branch Manager
▪️4 - Senior Auditor
▪️5 - Attorney👈
▪️6 - Marketing & Promotion Officer
▪️Find More Details here
          💧💧💧💧💧
    https://bit.ly/3L5sI0h

▪️Deadline: April 24/2023

https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig
https://t.me/lawsocieties
https://entrustconsult.com/
one stop government services
Entrust Consulting – Save your time, information matters.
https://entrustconsult.com/
ከመቀጠር የሚገኝ ገቢን አስመልከቶ የአመት ፍቃድ በገንዘብ ተቀይሮ ከሚገኝ ገቢ ላይ የሚከፈል ታክስ
።።።።።።።።።።።።።።።
የዓመት ፍቃድን በተመለከተ አንድ ዓመት ያገለገለ የግል ድርጅት ሠራተኛ 16 ቀን የዓመት ፍቃድ የሚሰጠው ሲሆን ከአንድ ዓመት በላይ ያገለገለ ሠራተኛ በየሁለት ዓመቱ አንድ የሥራ ቀን እየታከለበት የዓመት እረፍት ፈቃድ ያገኛል፡፡ 

ምሳሌ፡- አቶ አበበ በXYZ ካምፓኒ በድርጅቱ ተቀጥረው የሚሰሩ ሲሆኑ በድርጅቱ 28 ዓመት ያገለገሉ ሲሆን 10,500 ብር ደመወዝ ይከፈላቸዋል፡፡ አቶ አበበ በ2011 ዓ.ም ያልተጠቀሙት 30 ቀናት የአመት ፍቃድ በገንዘብ ተቀይሮ እንዲሰጣቸው በጠየቁት መሰረት   በመጨረሻው ዓመት ሂሳቡ ተሰልቶ ተሰጣቸው

የአመት ፍቃዳቸው በገንዘብ ተቀይሮ ከተሰጣቸው ገንዘብ ላይ የሚከፍሉት የስራ ግብር፡-

1.  10,500/12= 875
2.  875+10,500=11,375.00
3.  11,375.00*35/100-1500 = 2481.25
4.  10,500*30/100-955=2,195
5.  2,481.25-2,195= 286.25
6.  286.25*12 = 3,435 ብር
ተከፋይ የስራ ግብር ይሆናል፡፡

https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig
https://t.me/lawsocieties
መንግስት መስሪያቤቶች የሚሰጡትን አገልግሎት ከነ መስፈርታቸው ትክክለኛው የ Website አድራሻ እና አጠቃላይ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ

Save your time, information matters.
ለማነኛውም የመንግስት አገልገወሎት እና አስፈላጊ ሰነዶችና እና መረጃዎች
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://entrustconsult.com/

ይህን ድህረገጽ ይወዱታል ለወዳጅ ዘመድ ይጋብዙ።

One stop Government services

https://entrustconsult.com/
ENTRUST
With a one-stop government services website we provide CONVENIENCE and TRANSPARENCY. Individuals and businesses can access all necessary government services in one place without having to visit multiple government offices or websites. A one-stop government services website can increase transparency by providing a clear overview of government services and their requirements. SAVE YOUR TIME INFORMATION MATTERS!
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://entrustconsult.com/
https://entrustconsult.com/
#Ethiopian Airlines#🚩Call For Interview Exam

▪️Postion 1 - SENIOR NETWORK TECHNICIAN
▪️Postion 2 - WAITER
▪️Postion 3 - CASHIER-I
▪️Postion 4 - COLLEGE TRAINEE-CREW SCHEDULING
▪️Postion 5 - ATTORNEY-II
▪️Postion 6 - ET-SPONSORED TRAINEE CABIN CREW
▪️Find More Details here
          💧💧💧💧💧
    https://bit.ly/3MSK9m6
ENTRUST
With a one-stop government services website we provide CONVENIENCE and TRANSPARENCY. Individuals and businesses can access all necessary government services in one place without having to visit multiple government offices or websites. A one-stop government services website can increase transparency by providing a clear overview of government services and their requirements. SAVE YOUR TIME INFORMATION MATTERS!
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://entrustconsult.com/
https://entrustconsult.com/
#ሰበር #መረጃ
የመንግስት አገልግሎቶች። ግለሰቦች እና ቢዝነሶች ብዙ የመንግስት መስሪያ ቤቶችን ወይም ድረ-ገጾችን ሳይጎበኙ ሁሉንም አስፈላጊ የመንግስት አገልግሎቶችን በአንድ ቦታ በዚህ ዌብሳይት ማግኘት ይችላሉ።

ይህ ድረ-ገጽ የመንግስት አገልግሎቶችን እና መስፈርቶቻቸውን ከነ ሙሉ መረጃው ትክክለኛ በዌብሳይቱ ጨምሮ በግልፅ በአንድ ቦታ በማሳየት የመጀመሪያው የአገራችን የመረጃ መዕከል በመሆን ተመራጭ ከመሆኑ በላይ የመረጃ መብትን በማሳለጥ ጊዜን ለመቆጠብ ይረዳል።
ጊዜዎን ይቆጥቡ
ዋናው ነገር መረጃ ነው!
visit
one-stop government services website
https://entrustconsult.com/
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Attention all aspiring entrepreneurs and business owners in Ethiopia! Are you struggling with navigating the complex world of government regulations and bureaucracy? Look no further! Our consulting services specialize in helping individuals start their own businesses and guide established businesses through the maze of red tape. Let us help you achieve success in your entrepreneurial journey. Contact us today to learn more! #Entrepreneurship #BusinessConsulting #Ethiopia
ጊዜዎን ይቆጥቡ
ዋናው ነገር መረጃ ነው!
visit
one-stop government services website

https://entrustconsult.com/
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

https://t.me/EntrustConsultant

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0p21MDMjtXcbAwq5snYVMAD7GWSskLMAGNyquzttKMzbNt8S266T75kymBNm8GTDxl&id=100075827601389&mibextid=Nif5oz
Attention business owners!
Are you struggling with obtaining work permits, residency permits, driving licenses, and business licenses for your workers? Look no further! Our business consulting services provide assistance in these areas and more, including developing business plans, conducting market research, fundraising, and strategic decision-making. Don't let administrative tasks hold back your business growth. Contact us today to learn how we can help! #businessconsulting #administrativetasks #businessgrowth

#Entrepreneurship #BusinessConsulting #Ethiopia
ጊዜዎን ይቆጥቡ
ዋናው ነገር መረጃ ነው!
visit
one-stop government services website

https://entrustconsult.com/
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

https://t.me/EntrustConsultant

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0p21MDMjtXcbAwq5snYVMAD7GWSskLMAGNyquzttKMzbNt8S266T75kymBNm8GTDxl&id=100075827601389&mibextid=Nif5oz
የሰ/መ/ቁ 59085 ቅፅ 12፡-
በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 323/2/ የተጠቀሰው የይግባኝ ማቅረቢያ የይርጋ ጊዜ በማንኛውም ሁኔታ ቢሆን ፍርድ በተፈረደ በ 60 ቀን ጊዜ ውስጥ መሆን ይኖርበታል የሚባል ከሆነ ተከራካሪው ወገን ግልባጭ በመጠየቅና በማግኘት ረገድ ያሳየው ጉድለት ሳይኖር ፍ/ቤቶች ባለባቸው አሰራር ምክንያት የባከነ ጊዜ ሁሉ በስሌት ውሰጥ የሚገባ ሆኖ ስለሚገኝ ትርጉም ያስፈልገዋል፡፡በመሆኑም የሰነ-ስርዓት ህጉ ግብ መሰረት ተደረጎ ሲተረጎም ፍርድ እንደተፈረደበት ይግባኝ እንደሚጠይቅ ገልፆ የይግባኝ መጠየቂያ ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ የመዝገብ ግልባጭ እስከሚሰጠው ድረስ ያለው ጊዜ የይግባኝ ማቅረቢያ ተብሎ ከተቀመጠው 60 ቀን ስሌት ውስጥ ሊካተት አይገባም፡፡በፍርድ ቤቱ አሰራር የባከነ ጊዜ ከይግባኝ ጠያቂው አቅም ውጭ የሆነና እንደበቂ ምክንያት ሰለሚቆጠር የይግባኝ ጊዜ እንዳለፈበት በይግባኝ ማስፈቀጃ አቤቱታ አማካኝነት ይግባኙን እንዲያቀርብ ያድርግ የሚለውን መስመር መከተል ይኖርብናል እንዳይባል ከላይ እንደተጠቀሰው አስቀድሞ ውጤቱ ለሚታወቅ ጉዳይ ትርጉም አልባ የሆነ ስርዓት እንዲፈፀም ለማድረግ ብቻ ከሚሆን በቀር ተግባራዊ ውጤት የሚያስከትል ሆኖ አይገኝም፡፡ስለሆነም በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 323/2/ የተመለከተው የይግባኝ ማቅረቢያ ጊዜ ይሰላ ከተባለ ፍርዱ ከተፈረደበት ቀን እና ይግባኝ ጠያቂው የይግባኝ አቤቱታ ሊያቀርብ እንደሚፈልግ ገልፆ የመዝገብ ግልባጭ በጠየቀበት ጊዜ መካከል የባከነ ጊዜ ፣የመዝገብ ግልባጭ ከደረሰበት ጊዜ ጀምሮ የይግባኝ አቤቱታውን አዘጋጀቶ ለይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት እስካቀረበበት ድረስ የባከነውንም ጊዜ በማስላትና በመደመር 60 ቀን ማለፉና አለማለፉ እንዲለይ በማድረግ ሊሆን ይገባል ፡፡
(ሄኖክ ታዬ)
https://t.me/lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #ህግ #Lawsocieties #አለ_ህግ #Ale_Hig
https://t.me/lawsocieties