አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
መንግስት ስለጀመረው የጸረ ሙስና ዘመቻ የህግ ባለሙያዎች ምን ይላሉ?

ሙስና ብሄራዊ የደህንነት ስጋት ነው ያለው መንግስት ሙስናን ለመዋጋትም ሰባት አባላት ያሉት ብሔራዊ ኮሚቴ ተቋቁሞ ስር መጀመሩ ይታወሳል፡፡https://am.al-ain.com/article/who-do-lawyers-say-about-anti-corruption-campaign

https://t.me/lawsocieties
የደላላነት ስራን ለመስራት የሚያስችል የንግድ ፍቃድ ሳይኖር የደላላነት ስራ ሰርቻለሁ ብሎ ክፍያ ለማስከፈል የሚቀርብ ክስ የህግ ጥበቃ በሌለው መብት ላይ ተመስርቶ የሚደረግ ስለሆነ ተቀባይነት የለውም።ቅፅ 25 ሰ/መ/ቁ204199
ልዩነታችን በምን ነው?
ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ የሚገኝ ስብእና....!
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Ethiopia
https://t.me/lawsocieties
Forwarded from ይህ ዘመን ያልፍ የሆን?
ህግ ማለት ምን ማለት ነው?
ህግ ማለት ምን ማለት ነው?
https://t.me/lawsocieties
።።።።።። የሰበር መዝ/ቁ 212950 ።።። ።።።።።።።።።።። ያልታተመ ።።።።።።።
🔵በወንጀል የማስረጃ ምዘና መርህ የተከሳሽ ሀላፊነት‼️.....
በወንጀል የማስረጃ ምዘና መርህ መሰረት ከተከሳሽ የሚጠበቀው የማስረዳት ደረጃ እንደ ዐቃቢ ህግ ከምክንያታዊ ጥርጣሬ በፀዳ መልኩ ማስተባበል ወይም በቂ እና አሳማኝ በሆነ መልኩ ማስረዳት ሳይሆን በቀረቡት የዐቃቢ ህግ ማስረጃዎች ቃል እና በወንጀሉ መፈፀም ላይ "ጥርጣሬ መፍጠር" ብቻ ነው።

👉የግል አስተያየት
የወንጀልን ጉዳይ የምታዩ ዳኞች በዚህ የማስረጃ ምዘና መርህ መሰረት የወንጀል ክርክርን መዝናችሁ እየወሰናችሁ ስለመሆኑ ራሳችሁን ፈትሹ፣ በቸልታ አይታችሁ የምትወስኑት የወንጀል ቅጣት የብዙ ቤተሰብን ህይወት እንደሚበትን አስባችሁ በጥንቃቄና በራስ መተማመን ውስጥ ሆናችሁ ስሩ።
https://t.me/lawsocieties
ጣሪያው የሚያፈሰው የዳኝነት ሥርዓታችን -
ሪፖርተር -
Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News Source In Ethiopia
https://www.ethiopianreporter.com/115318/

https://t.me/lawsocieties
ህገ ቤተክርስቲያንን የሚፃረር ድርጊት ተፈፅሟል ተብሏል
ቤተክርስቲያኒቷ በራሷ ስርዓት እና ህግ ነው የምትገዛው።
ከቅዱስ ፓትርያርኩ ከአቡነ ማትያስና ከቅዱስ ሲኖዶስ እውቅና ውጪ የሚደረግ የጵጵስና ሹመት ከቤ/ያን ህግ ከሥርዓተ ቤተክርስቲያን ውጪ ነው ተባለ::
https://t.me/lawsocieties
#ስርዓት #ህግ #አለ_ህግ #ale_hig
#ሕገወጥ #ህጋዊ