Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ
Position Legal Aid
JOB REQUIREMENTS
Advanced Diploma /10+4/ Level 4 and above in Law and any other related fields with 3 years of relevant experience as legal aid. Banking experience is advantageous
How to Apply
Interested applicants fulfilling the above requirements are invited to send their applications and CVs with supporting credentials within five (5) working days from October 25, 2022 to October 28, 2022 via only through the
https://bit.ly/3VXecee

ፍርዱን ወይም ትዕዛዙን የሰጠው ፍርድ ቤት ራሱ የሚፈፅማቸው ማረሚያዎች ወይም ማስተካከያዎች
1.ከስነስርዓት ውጪ የተፈፀሙ ጉዳዮች አንዱ ሲሆን እነዚህንም ከፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ አንቀጽ 207 እስከ 212 ተደንግገው ይገኛሉ።
2.ስለመቃወም ሌላኛው ሲሆን ይህም በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ አንቀፅ 358 ላይ ይገኛል።በክርክሩ ውስጥ ተካፋይ መሆን የሚገባው ወይም በክርክሩ ውስጥ ለመግባት የሚችልና እንዲሁም ተካፋይ ባልሆነበት ክርክር የተሰጠው ፍርድ መብቱ የሚነካበት ማንኛውም ሰው ተካፋይ ባልሆነበት ክርክር የተሰጠው ፍርድ ከመፈፀሙ በፊት መቃወሚያውን ማቅረብ ይችላል።
3.ጉዳዩን እንደገና ማየት ወይም ዳግም ዳኝነት እንዲታይ
የሚቀርብ ጉዳይ ሲሆን በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ አንቀፅ 6 ላይ የተደነገገ
4. ተከሳሽ በሌለበት የተሰጠ ውሳኔ። ተከሳሽ በክርክሩ ላይ ቀርቦ መልስ ሳይሰጥ ተገቢውን መከራከሪያ ሳያቀርብ በመቅረቱ በሌለበት የተሰጠ ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ የተሰጠ ከሆን የተሰጠው ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ እንዲነሳለት በ አንድ ወር ውስጥ መጠየቅ አለበት የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቀ 78።
ሙሉጌታ ንጉሴ ታደሰ ጠበቃ ና የህግ አማካሪ
https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Entrust🔷ETC)
#አለ_ህግ የእናንተን ድጋፍ የሚፈልግበት ጊዜ አሁን ነው።
የአለ ህግን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራብ (Subscribe) በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩን። 🙏👁🗨👁🗨👁🗨👁🗨👁🗨
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCXYKAPt4crrhEx62KvcPzBw
#Ale_Hig #አለ_ህግ @Lawsocieties
Subscribe our youtube.
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Subscribe our new legal channel
Subscribe our new legal channel
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፖብሊክ የገንዘብ ሚኒስቴር
ለጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ
የገንዘብ ሚኒስቴር በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 (እንደተሻሻለ) እንተዕ 33(2) በተሰጠው ስልጣን መሠረት የግል መገልገያ ዕቃዎች ከቀረጥና ታክስ ነፃ ሆነው ወደ አገር የሚገቡበት እና የሚጠጡበት ሁኔታ የሚወስን መመሪያ ቁጥር 923/2014 አውጥቶ ከጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ እንዲውል እንዲዴረግ በቁጥር ዝኤ 1908 በተፃፈ ደብዳቤ ለመቤታችሁ መመሪያ ማስተላለፉ ይታወሳል።
ሆኖም ከመመሪያው አፈፃፀም ጋር ተያይዞ ለመቤታችን በቀረበ ተደጋጋሚ አቤቱታ ከጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓ.ም በፊት ተጭነው የመጡና የጉምሩክ ጣቢያ የደረሱ ከስደት ተመላሽ እና ተመላሽ ኢትዮጵያዊያን ለግል መገልገያ እንዲውሉ ወደ አገር ያስመጧቸው ዕቃዎች በቀድሞው መመሪያ ቁጥር 51/2010 መሠረት ወደ አገር እንዲያስገቡ የተወሰነ መሆኑ ከመቤታችን መስከረም 25 ቀን 2015 ዓም በቁጥር ተነተ 15417 በተፃፈ ደብዳቤ መገለፁ ይታወቃል።
እንዳንድ ከስደት ተመላሽ እና ተመላሽ ኢትዮጵያዊያን ጉምሩክ ኮሚሽን ተርበው ዕቃቸውን ለማውጣት ሊጠይቄ ከጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓ.ም በፊት ተጭነው የመጡና የጉምሩክ ጣቢያ የደረሱ የግል መገልገያ ዕቃዎች እንጂ ክጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓ.ም በፊት ተጭነው ከጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓም በኋላ የጉምሩክ ጣቢያ የደረሱ ዕቃዎችን የማይመለከት መሆኑ የተገለፀላቸው በመሆኑ ሊስተናገዱ ባለመቻላቸው ችግር ያጋጠማቸው መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ይህን ችግር ለመፍታት ተለዋጭ ውሳኔ ማስተላለፍ ተግቢ መሆኑ ታምኖበታል።
ስለዚህ ከጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓም በፊት የተኑ መሆናቸው የተረጋገጠና ከጳጉሜ 04 ተን 2014 ዓ.ም በኋላ የጉምሩክ ጣቢያ የደረሱ ከስደት ተመላሽ እና ተመላሽ ኢትዮጵያዊያን የማል መገልገያ ዕቃዎች በቀድሞው መመሪያ መሠረት እንዲስተናገዱ የተወሰነ መሆኑን እንገልፃለን።
https://t.me/lawsocieties
ለጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ
የገንዘብ ሚኒስቴር በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 (እንደተሻሻለ) እንተዕ 33(2) በተሰጠው ስልጣን መሠረት የግል መገልገያ ዕቃዎች ከቀረጥና ታክስ ነፃ ሆነው ወደ አገር የሚገቡበት እና የሚጠጡበት ሁኔታ የሚወስን መመሪያ ቁጥር 923/2014 አውጥቶ ከጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ እንዲውል እንዲዴረግ በቁጥር ዝኤ 1908 በተፃፈ ደብዳቤ ለመቤታችሁ መመሪያ ማስተላለፉ ይታወሳል።
ሆኖም ከመመሪያው አፈፃፀም ጋር ተያይዞ ለመቤታችን በቀረበ ተደጋጋሚ አቤቱታ ከጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓ.ም በፊት ተጭነው የመጡና የጉምሩክ ጣቢያ የደረሱ ከስደት ተመላሽ እና ተመላሽ ኢትዮጵያዊያን ለግል መገልገያ እንዲውሉ ወደ አገር ያስመጧቸው ዕቃዎች በቀድሞው መመሪያ ቁጥር 51/2010 መሠረት ወደ አገር እንዲያስገቡ የተወሰነ መሆኑ ከመቤታችን መስከረም 25 ቀን 2015 ዓም በቁጥር ተነተ 15417 በተፃፈ ደብዳቤ መገለፁ ይታወቃል።
እንዳንድ ከስደት ተመላሽ እና ተመላሽ ኢትዮጵያዊያን ጉምሩክ ኮሚሽን ተርበው ዕቃቸውን ለማውጣት ሊጠይቄ ከጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓ.ም በፊት ተጭነው የመጡና የጉምሩክ ጣቢያ የደረሱ የግል መገልገያ ዕቃዎች እንጂ ክጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓ.ም በፊት ተጭነው ከጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓም በኋላ የጉምሩክ ጣቢያ የደረሱ ዕቃዎችን የማይመለከት መሆኑ የተገለፀላቸው በመሆኑ ሊስተናገዱ ባለመቻላቸው ችግር ያጋጠማቸው መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ይህን ችግር ለመፍታት ተለዋጭ ውሳኔ ማስተላለፍ ተግቢ መሆኑ ታምኖበታል።
ስለዚህ ከጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓም በፊት የተኑ መሆናቸው የተረጋገጠና ከጳጉሜ 04 ተን 2014 ዓ.ም በኋላ የጉምሩክ ጣቢያ የደረሱ ከስደት ተመላሽ እና ተመላሽ ኢትዮጵያዊያን የማል መገልገያ ዕቃዎች በቀድሞው መመሪያ መሠረት እንዲስተናገዱ የተወሰነ መሆኑን እንገልፃለን።
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
10 𝗤𝘂𝗮𝗹𝗶𝘁𝗶𝗲𝘀 𝗼𝗳 𝗚𝗼𝗼𝗱 𝗟𝗮𝘄𝘆𝗲𝗿
1- 𝘬𝘯𝘰𝘸𝘭𝘦𝘥𝘨𝘦 𝘰𝘧 𝘓𝘢𝘸
2- 𝘬𝘯𝘰𝘸𝘭𝘦𝘥𝘨𝘦 𝘰𝘧 𝘏𝘶𝘮𝘢𝘯 𝘕𝘢𝘵𝘶𝘳𝘦
3- 𝘏𝘰𝘯𝘦𝘴𝘵𝘺
4- 𝘚𝘦𝘭𝘧 𝘊𝘰𝘯𝘵𝘳𝘰𝘭
5- 𝘔𝘢𝘴𝘵𝘦𝘳 𝘰𝘧 𝘗𝘳𝘰𝘧𝘦𝘴𝘴𝘪𝘰𝘯
6- 𝘊𝘢𝘳𝘦𝘧𝘶𝘭
7- 𝘚𝘺𝘮𝘱𝘢𝘵𝘩𝘦𝘵𝘪𝘤
8- 𝘗𝘶𝘯𝘤𝘵𝘶𝘢𝘭𝘪𝘵𝘺
9- 𝘪𝘯𝘥𝘦𝘱𝘦𝘯𝘥𝘦𝘯𝘵
10- 𝘈 𝘏𝘪𝘨𝘩 𝘊𝘰𝘯𝘤𝘦𝘱𝘵 𝘪𝘧 𝘓𝘦𝘨𝘢𝘭 𝘌𝘵𝘩𝘪𝘤𝘴
@lawsocieties

--------- ክስ መመስረቻ ጊዜ ---------
---------------------------------------------
በሕገመንግሥቱ መሠረት ሰውን ከ48 ሰዓት በላይ ለ1 ሰዓትም እንኳን ማቆየት አይቻልም። በዚህ መሠረት በወንጀል ተጠርጥሮ ምርመራ እስኪጣራ በእስር የሚገኝን ሰው፣ ምርመራው ካለቀ በኋላ ክስ እስኪመሠረት ድረስ በእስር ለማቆየት የተፈለገ እንደሆነ ፍርድ ቤትን ማስፈቀድ ግድ ይላል። ምክንያቱም ከ48 ሰዓት በላይ አልፎም ለቀናት በእስር የነበረውን ሰው ክስ እስከሚመሠረትበት ድረስ በሚል ለተጨማሪ ጊዜ ማቆየት የተፈለገ እንደሆነ ፍርድ ቤት ሳይፈቅድ ማቆየት ጨርሶ ስለማይቻል ነው። የወመሕሥሥቁ 109 ዐቃቤ ሕግን በ15 ቀን ውስጥ ክስ እንዲያዘጋጅ ከሚያስገድድ ውጪ ክሱ እስከሚመሠረት ድረስ ግን ተጠርጣሪው በእስር እንዲቆይ አያዝዝም። ስለዚህ ተከሣሹን በእስር ማቆየት ከተፈለገ ፍርድ ቤትን ማስፈቀድ የግድ ነው።
በተጨማሪም ሕጉ ለዐቃቤ ሕግ የሚሰጠው የ15 ቀን ጊዜ ገደብ ጣሪያው ነው እንጂ ለእያንዳንዱ ጉዳይ እስከ 15 ቀን መቆየት ይችላል ማለት አይደለም ። ስለዚህ ጉዳዩ ግልጽና ብዛት የሌለው ወይም ውስብስብ ካልሆነ ዐቃቤ ሕግ ከ15 ቀንም ቀደም ብሎ ክስ መመሥረት ወይም መወሰን ይጠበቅበታል ማለት ነው። ስለዚህ ፍርድ ቤት ስንት ቀን እንደሚበቃው ጭምር ይወስናል፤ ከተጠየቀው 15 ቀን ውስጥ የሚበቃውን ያህል ብቻ በመፍቀድ ተከሳሹ በሕገመንግስቱ አንቀጽ 37 መሠረት የተፋጠነ ፍትሕ እንዲያገኝ ያደርጋል ማለት ነው።
============------------------
መረጃው: ከኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ነው!
https://t.me/lawsocieties
#lawsocieties #ህግ #Alehig #አለ_ህግ

። የወራሽነት ደረጃና የውርስ ህግ።።።።።
በፍትሀብሔር ሕግ ቁጥር 842-856
1. የመጀመሪያ ደረጃ ወራሾች
የሟች ልጆች በመጀመሪያ ደረጃ የሟች ወራሾች ናቸው ፡፡ ከውርሱም እያንዳንዱ ትክክል ድርሻ ይቀበላሉ፡፡ ፡፡ የሟች ልጆች ወይም ከልጆቹ አንዱ ሞተው እንደ ሆነና ወደ ታች የሚቆጠሩ ተወላጆች ትተው እንደ ሆነ በነሱ ምትክ ሆነው ይወርሳሉ ፡፡
2. ሁለተኛ ደረጃ ወራሾች
ሟች ወደ ታች የሚቆጠሩ ተወላጆች ያልተወ እንደ ሆነ አባትና እናቱ ወራሾች ይሆናሉ፡፡ አፈጻጸሙም ፡ የሟች አባትና እናት የውርሱን ንብረት እኩል በእኩል ይካፈላሉ፡፡ ከአባት ከእናት አስቀድሞ የሞተ ቢኖር የነሱን ፈንታ ልጆቻቸው ወይም ሌሎች ወደ ታች የሚቆጠሩ ተወላጆቻቸው እነሱን ተተክተው ይወርሳሉ፡፡ከነዚህ መስመሮች በአንዱ መስመር ያለው ወራሽ ቢታጣ ውርሱ በሙሉ በሌላው መስመር ላለው ወራሽ ይሰጣል፡፡
3. ሶስተኛ ደረጃ ወራሾች
ሟቹ ወደ ታች የሚቆጠሩ ተወላጆች ወይም አባት ወይም እናት ወይም የነርሱ ወደ ታች የሚቆጠሩ ተወላጆች የሌለው እንደ ሆነ አያቶች ወራሾች ይሆናሉ፡፡ የውርሱ እኩሌታው በአባት መስመር ላሉ አያቶች ወይም ወደታች ለሚቆጠሩ ተወላጆቻቸው ይሆናል የቀረው የውርሱ እኩሌታ በእናት መስመር ላሉ አያቶች ወይም ወደታች ለሚቆጠሩ ተወላጆቻቸው ይሆናል፡፡ በአባት ወይም በእናት የትውልድ መስመር የዘር ተከታታይ ሳይኖረው የሞተ አያት ድርሻውን ለዚሁ መስመር ወራሾች ይተላለፋል፡፡ አንድ የትውልድ መስመር የዘር ተከታታይ ሳይኖራቸው የሞቱ አያቶች ማናቸውም የውርስ ሃብት ሁሉ ለሌላው ወገን የዝምድና መስመር ወራሾች ይተላለፋል::
4. አራተኛ ደረጃ ወራሾች
የሦስተኛ ደረጃ ዘመድ ወራሾች የሌሉ እንደሆነ የሟቹ ቅድመ አያቶች ወራሾቹ ይሆናሉ፡፡ የውርሱ እኩሌታ የአባት መስመር ለሆኑ ቅድመ አያቶች ወይም ለተወላጆቻቸው ይሰጣል ፡ ቀሪው እኩሌታ ደግሞ የእናት መስመር ለሆኑ ቅድመ አያች ወይም ለተወላጆቻቸው ይሰጣል ፡፡
5. አምስተኛ ደረጃ ወራሽ
ዘመዶች የሌሉ እንደሆነ የሟቹ ሃብት ወራሽነት ለመንግስት ይተላለፋል፡፡
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
https://t.me/lawsocieties
#Alehig #አለ_ህግ #lawsocieties

ስለ ፍርድ አፈጻጸም.pdf
415.3 KB
ስለ ፍርድ አፈጻጸም
በዚህ አጭር ጽሑፍ የተብራሩ ሥነ-ሥርዓታዊ ጉዳዮች፡-
👉 ፍርድ እንዲፈጸም ስለሚቀርብ ማመልከቻ
👉 የፍርድ ባለዕዳውን ስለመመርመር
👉 ለፍርድ አፈጻጸም ንብረትን ስለማስከበር
👉 በተከበረ ወይም በተያዘ ንብረት ላይ ሦስተኛ ወገኖች የሚያቀርቡት መቃወሚያ
👉 ለፍርድ አፈጻጸም ንብረትን የመሸጥ ሥነ-ሥርዓት
https://t.me/lawsocieties
በዚህ አጭር ጽሑፍ የተብራሩ ሥነ-ሥርዓታዊ ጉዳዮች፡-
👉 ፍርድ እንዲፈጸም ስለሚቀርብ ማመልከቻ
👉 የፍርድ ባለዕዳውን ስለመመርመር
👉 ለፍርድ አፈጻጸም ንብረትን ስለማስከበር
👉 በተከበረ ወይም በተያዘ ንብረት ላይ ሦስተኛ ወገኖች የሚያቀርቡት መቃወሚያ
👉 ለፍርድ አፈጻጸም ንብረትን የመሸጥ ሥነ-ሥርዓት
https://t.me/lawsocieties
።።።።። Before You Judge...።።።።።
People called him madman but I was surprised when he moved close to me and said, “can I ask you a very important question?”
I nodded in acceptance and then he asked, “am I a madman?”
The obvious answer, from a sane person will be, "no", and that was what I said.
“Thank you!”, he replied.
Then he said, “just because I don’t see things the way other people do, does that make me a madman?”
"No", I answered again.
He bent down, wrote “W” and asked me what he wrote.
At this point, I was already feeling ashamed, getting involved in a lengthy conversation with him.
In a hurry to leave, I said “w", but I was amazed when he replied to my answer, “You only saw 'W', because of the angle at which you are looking at it. If you turn upside down, you'll see “M”. If you look from the right side, it is “3”, and looking at it from the left side, it is “E”.
The fact that I don’t see things at the perspective that everyone is seeing it doesn’t make me a madman, he said. Then he left.
I pondered for so long about this and its application to life.
Because we act and relate to people based on the perspective at which we are looking at their situation. Have you taken your time to look at other possible perspectives?
I then decided that, before I get angry with, or act against, or judge anyone that has done something unfavourable to me, I will view it in at least three possible perspectives;
1. My own perspective,
2. His own perspective and
3. Others perspective'.
So, before you judge people, before you rage your anger on them, take a little time to view their angle or perspective, and, if you still cannot see a reasonable reason, then you may act REASONABLY!"
via hope Africa

Vacancy title:
Legal consultant for Transaction Advisor
Type: FULL TIME , Industry: Law, Public Safety, Corrections and Security , Category: Legal ]
Jobs at:
Clinton Health Access Initiative
Deadline of this Job:
03 November 2022
Duty Station:
Within Ethiopia , Addis Ababa , Horn of Africa
Summary
Date Posted: Tuesday, October 25, 2022 , Base Salary: Not Disclosed.
Skills and Attributes
• Advanced knowledge of Ethiopian public, investment, business and commercial law, prior experience in conducting legal due diligence for Public Private Partnership projects;
• Direct work experience on ‘Transaction Advisory’ role for PPP projects and familiarity with private sector engagement in PPP projects;
• Having experience of drafting or reviewing PPP agreements.
• Strong professional link with global legal consultants experienced in PPP transactions;
• Detailed-oriented ability to work at a fast pace and meet deadlines;
• Strong writing skills with ability to synthesise and articulate information;
• Demonstrated ability to set priorities and work both independently and collaboratively;
• Ability to function and communicate professionally and effectively;
• Language: The consultant must have an excellent knowledge of English, including ability to set out a coherent argument in presentations and interactions. Capacity to communicate fluently with different stakeholders (civil society, government authorities, local communities, project staff)
• Practical experience in complaint management, strategic planned of procurement for public organizations.
• Extensive experience in Ethiopian data set and the Ethiopian context; Experience in formulating development strategies and policies.
• Computer skills; full command of Microsoft applications (Microsoft word, excel and power-point) and common internet applications will be required.
Work Hours: 8
Experience in Months: 84
Level of Education: Associate Degree
Job application procedure
How to Apply
CHAI-EthiopiaHR@clintonhealthaccess.org and/ Or www.ethiojobs.net

You tube ቸናላችንን Subscribe ስታደርጉ እከሌ በማለት ስማችሁን ጠቅሶ Subscribe አድርጓል ብሎ በኢሜል መልዕክት ስለሚያደርሰን እስከ አሁን ድጋፋችሁን በተግባር ሰብስክራብ በማድረግ ከጎናችን የቆማችሁ እናመሰግናለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCXYKAPt4crrhEx62KvcPzBw
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCXYKAPt4crrhEx62KvcPzBw
You tube ቸናላችንን Subscribe
ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCXYKAPt4crrhEx62KvcPzBw
ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCXYKAPt4crrhEx62KvcPzBw
#የገቢ_ግብር
የገቢ ግብር ከሚባሉት መካከል :- ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ ላይ የሚጣል ግብር ፣ ከንግድ ከሚገኝ ትርፍ ላይ የሚጣል ግብር ፣ ከቤት ኪራይ ከሚገኝ ገቢ ላይ የሚጣል ግብር ፣ የፈጠራ መብትን በማከራየት በሚገኝ ገቢ ላይ የሚጣል ግብር ፣ ከእድል ሙከራ በሚገኝ ገቢ ላይ የሚጣል ግብር ፣ ከአክሲዮን ትርፍ ድርሻ በሚገኝ ገቢ ላይ የሚጣል ግብር፣ የተወሰኑ የካፒታል ንብረቶችን በማስተላለፍ ከሚገኝ ገቢ ላይ የሚጣል ግብር ይጠቀሳሉ ::
ለምሳሌ ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ ላይ የሚጣልን ግብር ብንመለከት ::
በየወሩ ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ ላይ ተፈፃሚ የሚሆን ምጣኔ የሚገኝ ገቢ በብር.
0-600. 👉👉👉👉👉👉 👉👉0%
601-1,650. 👉👉👉👉👉 10%
1,651-3,200. 👉👉👉👉👉 15%
3,201-5,250. 👉👉👉👉 20%
5,251-7,800. 👉👉👉👉👉 25%
7,801-10,900. 👉👉👉👉 30%
ከ10,900 በላይ. 👉👉👉👉 35%

ACSO-User-Manual-AMH-1.pdf
1.2 MB
የበጎ አድራጎት ማህበራትን መመስረት ለምትፈልጉ የህግ ማእቀፉን የሚገልጽ መመሪያ
የዋና ዳይሬክተሩ መልእክት
ማስተባበያ
ምዕራፍ 1 : መግቢያ
አዲስ የህግ ማዕቀፍ አስፈላጊነት
በአዲሱ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 1113/2010 የተደረጉ አንኳር ለውጦች
ምዕራፍ 2 : የተፈፃሚነት ወሠን
ምዕራፍ 3 : የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ
የኤጀንሲው አላማዎች
የኤጀንሲው ስልጣንና ሃላፊነት
የኤጀንሲው አደረጃጀት
ቦርዱ
ዳይሬክተሩና ምክትል ዋና ዳይሬክተር
ምዕራፍ 4 : ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምስረታ እና ምዝገ ባ መርሆዎች
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የሚቋቋሙበት መርሆዎች
የምዝገባ ሂደት
ምዕራፍ 5 : የበጎ አድራጎት ድርጅትና ማህበራት አይነቶች
የውጭ እና ሀገር በቀል ድርጅቶች
የውጭ ድርጅቶች
የሀገር በቀል ድርጅቶች
ምዕራፍ 6 : በአዲሱ አዋጅ የተካተቱ የሰራ ጉዳዮች
የስራ ነፃነት
ሀብት፣ የማፈላለግ፣ የመቀበል እና የመጠቀም መብት ውስጣዊ የፋይናንስ ቁጥጥር ስርዓት
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አመራር
ሪፖርት እና ቁጥጥር የሪፖርት አይነቶች እና የሚቀርብበት ጊዜ ሪፖርት እርምጃዎች
መዋሃድ፣ መከፈል እና መለወጥ አስተዳደራዊ እርምጃዎች ማስጠንቀቂያ እገዳ መፍረስ እና ከመዝገብ መሠረዝ የመሰማት መብት የመፍረስ ውጤቶች ራስን የማስተዳደር ማዕቀፍ
ማውጫ
@lawsocieties
#አለ_ህግ #Ale_Hig #Lawsocieties