★ [6 ቀን ቀረው] የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ0 አመት የስራ ማስታወቂያ
🔻 Deadline:October 27, 2022.
Commercial Bank of Ethiopia would like to invite fresh graduates for the following positions:
➊ Bank Trainee
➋ Graduate Trainee
➌ IS Trainee
➍ IS Graduate Trainee
➎ Legal Trainee
➏ Legal Graduate Trainee
➐ Engineer Trainee
🔻Experience: 0 Years / No work experience is required/Fresh Graduates/
How to Apply??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/2022/10/21/commercial-bank-of-ethiopia-vacancy-for-fresh-graduate-2022/

👍10
የትኛው የሶሻል ሚዲያ ይመቻል ለእስዎ
Anonymous Poll
10%
በፌስቡክ Facebook https://www.facebook.com/lawsocieties/
6%
ሊክድን LinkedIn https://www.linkedin.com/company/lawsocieties/
70%
በቴሌግራም Telegram https://t.me/lawsocieties
5%
በ ቲክቶክ Tiktok tiktok.com/@lawsocieties
6%
በዩቲዩብ YouTube https://youtube.com/channel/UCXYKAPt4crrhEx62KvcPzBw
3%
👍15🔥1
Today's discussion topic
Criminal procedural issues from constitutional right perspective...‼️
At 3:00 o'clock local time.

👍6❤1
አለሕግAleHig ️
በቀጣይ እንግዳችን ኢትዮጵያ በነበሩበት ወቅት የህግባለሙያና ጠበቃ አሁን እጩ ዶክተር ካሳሁን ከአሜሪካ በቀጥታ የውይይቱ እንግዳ ይሆናሉ። ምን የህግ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ይፈልጋሉ? #share @lawsocieties
የዛሬ ማታ ቀጥታ ስርጭት 👈👈👈
የወንጀል ሥነ-ሥርዓት ጉዳዮች ከሕገ-መንግሥታዊ መብት አንፃር...
ዛሬ 👇👇👇👇👇👇
3 ስዓት ላይ በዚህ ቴሌግራም ይጠብቁ
ሼር በማደረግ ሰዎቸን ይጋብዙ👆👆👆
Live 🔘 Live on Telegram 👈👈
#አለ_ህግ #Ale_Hig
Topic_"Criminal procedural issues from constitutional right perspective☑️👁🗨 "
⏸🔘 Live on Telegram
Speaker: ☑️ Kassahun Yibeltal (Dr. Cand)
Starting Time: 9:00PM - [Tonight]
Join us: https://t.me/lawsocieties
ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉን
👉 https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

👍13🥰2👎1🔥1
CBE Job Vacancy For Fresh Graduates 2022
Commercial Bank of Ethiopia would like to invite fresh graduates and interested job seekers to apply for the positions of Legal Trainee, Legal Graduate Trainee and Engineer Trainee.
Position 5: Legal Trainee
Required Educational Qualification and Work Experience: LLB Degree in Law with zero year of work experience.
CGPA: 2.5 and above for female and 2.6 and above for male.
Position 6: Legal Graduate Trainee
Required Educational Qualification and Work Experience: LLM in Law with zero year of work experience.
CGPA: LLB 2.75 and above for female and 3.0 and above for male/ LLM 3.0 and above for female and 3.25 and above for male.
Position 7: Engineer Trainee
Required Educational Qualification and Work Experience: B.Sc. Degree in Civil or Mechanical or Electrical or Construction technology and Management or Building or-Architectural or related Engineering Fields with zero year of experience.

Salary and Benefits: As per the Bank’s salary scale.
Term of Employment: Permanent
Place of Work: Head Offices and All District Offices and Branches
Year of Graduation: Only 2020/21 and 2021/22 graduates
Age: 30 and Below
Date: October 17, 2022 – October 27, 2022.
How to Apply:
Interested and qualified applicants should apply through CBE career website https://vacancy.cbe.com.et, and please attach Degree document, curriculum vitae, 8th grade certificate, cost sharing document or Student Copy and other credentials within ten consecutive working days from the date of this announcement. However, the Bank has full right to cancel or take any other alternative in this regard;
Candidates who have successfully completed the recruitment process will be expected to authenticate their academic documents from the concerned higher institution by themselves with in six-month period after he/she has joined the Bank;
If mischief incidents observed/reported in relation to the submitted academic credential, years of graduation, cheating on examination or any other illegal acts during the recruitment process, the Bank has the right to disqualify the applicant even after he/she has joined the bank;
Priority shall be given as per the Bank’s HR procedure;
Only shortlisted applicants will be communicated for exam and Interview
All documents should be scanned in pdf or docx formats only and the size of the documents should be less than 2MB.
Please do not forget to apply after your registration and a detailed guide on how to apply is available in the link below.

Legal Counsel
the Confederation of African Football (CAF)
Addis Ababa
Full–time
The Confederation of African Football (CAF) was founded in 1957 by four nations: Egypt, Sudan, Ethiopia and South Africa. As the administrative body of the region, CAF manages competitions, offers technical and administrative training courses while actively fostering the promotion and practice of football. The Confederation organizes championships such as the Africa Cup of Nations (CAN or AFCON), the most popular competition. It maintains very close links with FIFA in coordinating tournaments for different events such as the World Cup, Youth and Women competitions and the Olympic Games Football Tournaments. We are currently looking for a player to join our team in the capacity below:
Job Title: Legal Counsel (Commercial)
Location: Africa Job Description Legal Counsel (Commercial) who can contribute to CAFs overall success by effectively managing the following duties:
• Draft and conduct further legal assistance in negotiation & interpretation of broad range of agreements, including sponsoring, licensing, service provider, Bidding & Hosting and IP-related agreements
• Assist with the CAF Rights Protection Programme in relation to CAF Events
• Support in Generallegal services
• Assist in the continuous development of CAF Marketing Regulations
• Handle and monitor international commercial litigation Requirements
• Bachelors Degree in Law
• Masters Degree in Law is an asset
• Preferably 1 to 2 years expertise in commercial legal practice "on the job" in the sports rights industry, on in-house legal department or a reputable law firm engaged in sponsoring and licensing rights
• Professional experience of working and drafting legal documents, in particular contracts in English and French languages
• Fluent in English and French
• Ability to transfer profound legal knowledge into commercially oriented solutions
• Good communication & negotiation skills
• Service and solution orientated personality with keen perception of legal, commercial / marketing and policy related implications. Application Closing Date 9th February, 2020.
Note: Only applications matching the requirements listed above will be considered
https://t.me/lawsocieties

👍9
Junior Legal Officer
👇👇👇👇👇👇👇
#Nib Insurance Company#🚩For Fresh Graduates
▪️Position - Junior Legal Officer
▪️Education - LL.B in Law
▪️Find More Details here
💧💧💧💧💧
https://bit.ly/3VXwcVS
▪️Deadline - October 31/2022

👍7
ስለ ድርድር
ይህች ጽሁፍ ቢያንስ ለፌቡ ማህበረሰብ ስለ ድርድር ጥቂት ግንዛቤ ለመስጠት የታሰበች ነች
1. ዓላማን መወሰን፡- ወደ ድርድር የሚሄድ ማንኛውም ግለሰብም ይሁን ድርጅት/አገር ወዘተ ግልጽ ዓላማ ሊኖረው ይገባል፡፡ አንድ ሰው ወደ ድርድር ከመሄዱ በፊት <<ምን ዓላማ ለማሳካት ነው ወደ ድርድር የምሄደው?>> የሚለውን ጥያቄ መመለስ አለበት፡፡ ስለዚህ መንግስት ድርድርን መቀበሉ ጥሩ ሆኖ እያለ ከድርድሩ ምን ለማግኘት ነው የሚፈልገው የሚለውን ማወቅ አለበት፡፡
2. ከድርድር ውጭ ያለውን የተሻለ አማራጭ ማወቅ (Best Alternative to Negotiated Agreement-BATNA)፡-ወደ ድርድር የሚሄድ ሰው ከድርድር የሚገኘውን ውጤት ብቸኛ ተስፋው ማድረግ የለበትም፡፡ ዓላማን ማወቅና መወሰን አንዱ ጥቅሙ ለዚህ ነው፡፡ ድርድሩ ባይሳካ ወይም ከድርድሩ ለማግኘት የታሰበው ነገር ባይገኝ የተያዘውን ዓላማ ለማሳካት ከድርድሩ ውጭ ሌላ አማራጭ መንገድ መኖር አለበት፡፡ ብዙ አማራጮች መኖር አለባቸው፡፡ አማራጮቹ ጥሩ ላይሆኑ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ምን ጊዜም አማራጮች አሉ፡፡ ከነዚያ ውስጥ የተሻለውን አማራጭ ማወቅና መወሰን ያስፈልጋል፡፡ በድርድሩ የተፈለገው ነገር ካልተገኘ ተደራዳሪው ወደ አማራጩ ለመሄድ የግድ ከድርድር ውጭ ያለውን የተሻለ አማራጭ አስቀድሞ መወሰን አለበት፡፡ ጥሩ ተደራዳሪዎች የራሳቸውን የተሻለ አማራጭ ከማወቅም አልፈው የተቃራኒንም ይገምታሉ፡፡ ስለሆነም በድርድሩ የሚሠጡትንና የሚቀበሉትን ነገር ከዚያ አንጻር ይወስናሉ፡፡
3. በድርድር የምንቀበለው ዝቅተኛው ነጥብ (Reservation value)፡- ብዙ ወደ ድርድር የሚሄዱ ሰዎች በድርድሩ የሚሰጡትን እና የሚቀበሉትን የመጨረሻውን ነጥብ አስቀድመው ይወስናሉ፡፡ ድርድሩ ስለ ዋጋ ከሆነ ሻጭ የሚቀበለውን የመጨረሻውን ዝቅተኛውን ዋጋ አስቀድሞ ይወስናል፡፡ ገዢውም በተመሳሳይ የሚከፍለውን ከፍተኛውን መጠን ይወስናል፡፡ ይሄ ቀይ መስመር ሊባል ይችላል፡፡ ተደራዳሪው ከዚህ መስመር ማለፍ/መውረድ/ የለበትም፡፡ ድርድሩ ከዚህ መስመር የሚያልፍ ከሆነ ተደራዳሪው አቋርጦ ይወጣል፤ ከድርድር ውጭ ወዳለው የተሻለ አማራጭ ይሄዳል፡፡ በድርድር ለመቀበል የተዘጋጀነው ዝቅተኛው ዋጋ (Reservation value) አነስተኛ ከሆነ በቀላሉ ወደ ድርድር ለመድረስ ይረዳል፡፡ ነገር ግን ይህ ቀይ መስመር መወሰን ያለበት ከድርድር ውጭ ያለውን የተሻለ አማራጭ በማገናዘብ መሆን አለበት፡፡ ይህ bottomline ወይም walk away point ምን ጊዜም ከድርድር ውጭ ካለው የተሻለ አማራጭ ጋር የተሳሰረ ነው፡፡ አስቀድሞ ሁለቱም ነገሮች ከታወቁና በትክክል ከተወሰኑ ተደራዳሪው ካስቀመጠው ዝቅተኛ ዋጋ ያነሰ ስምምነትን መቀበል የለበትም፡፡ ምክንያቱም ከድርድሩ ውጭ የተሻለ አማራጭ ስላለው፡፡ ችግሩ አስቀድሞ የአማራጮች ግምገማና ምርጫ አለማድረግ ነው፡፡
4. የስምምነት ቀጠና፡-ከላይ በ2 እና 3 ከተመለከትናቸው ሀሳቦች ከተነሳን በሁለቱም ወገን ያሉ ተደራዳሪዎች የሚያስቀምጧቸው የየራሳቸው በድርድር የሚቀበሉት ዝቅተኛው ዋጋ (Reservation value) ይኖራቸዋል ማለት ነው፡፡ እንበልና የድርድሩ ጉዳይ በቁጥር የሚገለጽ ነገር ቢሆን አንዱ ወገን ከዚህ በታች አልቀበልም ብሎ ያስቀመጠው ቀይ መስመር በተቃራኒ ያለው ወገን ከዚህ በላይ አልሰጥም ብሎ ካስቀመጠው ሌላ ቀይ መስመር ጋር የማይገናኝ ከሆነ በእነዚህ ተደራዳሪዎች መካከል ስምምነት ላይ ሊደረስ አይችልም፡፡ ሁለቱም ወገኖች ሊቀበሉት የሚችሉት ስምምነት ሊኖር የሚችለው ሁለቱ ቀይ መስመሮች የሚተላለፉ ከሆነ ነው፡፡ አንዱ ሊቀበል የሚችለው ዝቅተኛው ዋጋ ሌላው ለመስጠት ከተዘጋጀው ከፍተኛው ዋጋ ካላነሰ በቀር የስምምነት ቀጠና የለም፡፡ ሁለቱም ሊቀበሉት የሚችሉት ስምምነት ከሌለ ደግሞ አንዱ ብቻ በሚቀበለውን መንገድ የችግሩ መፍቻ ይሆናል፡፡ ይህ ደግሞ ከድርድሩ ውጭ ያለው የተሻለው አማራጭ ነው፡፡ ይህ ሲሆን እያንዳንዱ ወደ BATNAው ይሄዳል ማለት ነው፡፡ ለዚህ ነው ወደ ድርድር መሄድ ያን ያህል የሚያስፈራ ነገር የሌለው፡፡ If what is on the table doesn’t match your BATNA, you just walk away.
5. የሁለትዮሽ ድርድር እና የብዙሃን ድርድር፡- አብዛኞቹ ድርድሮች የሁለት ወገን ናቸው፡፡ በመሆኑም ከላይ የተቀመጡት ነጥቦች ላይ በትክክል መዘጋጀት ይቻላል፡፡ ነገር ግን ድርድሮች የብዙሃን ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ የብዙሃን ድርድር ከባድና አስቸጋሪ ነው፡፡ የዚህ ዓይነተኛ ምሳሌ በህዳሴ ግድብ ላይ በኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን መካከል የሚደረገው ድርድር ነው፡፡ ሁሉም የየራሱ ዓላማ፣ BATNA፣ Reservation value ወዘተ ስለሚኖረው ለማቀራረብ ያስቸግራል፡፡ ሁለቱ መስማማት እንኳን ቢችሉ ሦስተኛው ካልተስማማ ዋጋ የለውም፡፡ የተደራዳሪዎች ቁጥር እየበዛ ሲሄድ ውስብስብነቱ የዚያን ያህል ያድጋል፡፡ አንዳንዶች በደቡብ አፍሪካ የሚደረገውን ድርድር የብዙሃን ነው ወይስ የሁለትዮሽ የሚለው ላይ ጥያቄ ማንሳት ጀምረዋል፡፡ እስካሁን እንደተገለጸው ድርድሩ የሁለትዮሽ ነው፡፡ በኢትዮጵያ መንግስትና በትህነግ ቡድን መካከል፡፡
እንኳን የብዙሃን ሆኖ በሁለትዮሽም ጉዳዩ ውስብስብ ነው፡፡ ድርድሩ የሚደረገው የትጥቅ ፍልሚያን ለማስቀረትና ወደ ሰላም ለመጓዝ ስለሆነ እጅግ ውስብስብ ነው፡፡ ባለፉት ዓመታት ከባድ ቁሳዊና ሰሰብዓዊ ውድመት በዚህ ጦርነት ምክንያት ደርሷል፡፡ ስለዚህ ድርድሩ የሆነ ዕቃ ለመግዛት እንደሚደረግ ድርድር በአንድ ርዕስ ላይ ብቻ የሚደረግ አይደለም፡፡ ከባድና አስቸጋሪ አጀንዳዎችን ሊይዝ ይችላል፡፡ ለምሳሌ የመልሶ ግንባታ፣ ትጥቅ መፍታት፣ የመሰረታዊ አገልግሎቶች መጀመር፣ የግለቦች ተጠያቅነት፣ የወሰን ጉዳይ፣ የመርማሪ ኮሚሽን ማቋቋም፣ ወዘተ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ድርድሩ ላይ የሦስተኛ ወገኖች፣ ታዛቢዎች፣ መገኘት አለመገኘት፣ ሚናቸው ወዘተ አከራካሪ ሊሆን ይችላል፡፡
6. ለድርድር መዘጋጀት፡- ከላይ አ1 እስከ 4 ባሉት ነጥቦች ላይ ተገቢውን ዝግጅት ማድረግ፣ የድርድር አጀንዳን ማወቅ መዘጋጀት፣ የአጀንዳ አወሳሰን ላይ ተጽኖ ማድረግ፣ ወዘተ ያስፈልጋል፡፡ እንደዚህ ዓይነት ድርድር ከመደረጉ በፊት የውስጥ ድርድር ማድረግና በተቻለ መጠን አንድ አገራዊ አቋም ላይ መድረስ ያስፈልጋል፡፡ በዚህ ጦርነት ምክንያት በተለይ በአማራና በአፋር ክልሎች ላይ ከፍተኛ ውድመት ደርሷል፡፡ በተለይ የአማራ ክልል በዚህ ድርድር ላይ ልዩ ጥቅም እንዳለው ይታወቃል፡፡ ስለሆነም በድርድሩ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ መንግስት መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ የድርድሩ ዓላማ፣ ከድርድር ውጭ ያለውን የተሻለ አማራጭና በድርድር የምንቀበለው ዝቅተኛው ነጥብ (Reservation value) አወሳሰን ላይ እነዚህን ክልሎች ማማከር ያስፈልጋል፡፡
Fekadu Petros

👍15👎5
Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ
Position Legal Aid
JOB REQUIREMENTS
Advanced Diploma /10+4/ Level 4 and above in Law and any other related fields with 3 years of relevant experience as legal aid. Banking experience is advantageous
How to Apply
Interested applicants fulfilling the above requirements are invited to send their applications and CVs with supporting credentials within five (5) working days from October 25, 2022 to October 28, 2022 via only through the
https://bit.ly/3VXecee

👍7😁2
ፍርዱን ወይም ትዕዛዙን የሰጠው ፍርድ ቤት ራሱ የሚፈፅማቸው ማረሚያዎች ወይም ማስተካከያዎች
1.ከስነስርዓት ውጪ የተፈፀሙ ጉዳዮች አንዱ ሲሆን እነዚህንም ከፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ አንቀጽ 207 እስከ 212 ተደንግገው ይገኛሉ።
2.ስለመቃወም ሌላኛው ሲሆን ይህም በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ አንቀፅ 358 ላይ ይገኛል።በክርክሩ ውስጥ ተካፋይ መሆን የሚገባው ወይም በክርክሩ ውስጥ ለመግባት የሚችልና እንዲሁም ተካፋይ ባልሆነበት ክርክር የተሰጠው ፍርድ መብቱ የሚነካበት ማንኛውም ሰው ተካፋይ ባልሆነበት ክርክር የተሰጠው ፍርድ ከመፈፀሙ በፊት መቃወሚያውን ማቅረብ ይችላል።
3.ጉዳዩን እንደገና ማየት ወይም ዳግም ዳኝነት እንዲታይ
የሚቀርብ ጉዳይ ሲሆን በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ አንቀፅ 6 ላይ የተደነገገ
4. ተከሳሽ በሌለበት የተሰጠ ውሳኔ። ተከሳሽ በክርክሩ ላይ ቀርቦ መልስ ሳይሰጥ ተገቢውን መከራከሪያ ሳያቀርብ በመቅረቱ በሌለበት የተሰጠ ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ የተሰጠ ከሆን የተሰጠው ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ እንዲነሳለት በ አንድ ወር ውስጥ መጠየቅ አለበት የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቀ 78።
ሙሉጌታ ንጉሴ ታደሰ ጠበቃ ና የህግ አማካሪ
https://t.me/lawsocieties
1.ከስነስርዓት ውጪ የተፈፀሙ ጉዳዮች አንዱ ሲሆን እነዚህንም ከፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ አንቀጽ 207 እስከ 212 ተደንግገው ይገኛሉ።
2.ስለመቃወም ሌላኛው ሲሆን ይህም በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ አንቀፅ 358 ላይ ይገኛል።በክርክሩ ውስጥ ተካፋይ መሆን የሚገባው ወይም በክርክሩ ውስጥ ለመግባት የሚችልና እንዲሁም ተካፋይ ባልሆነበት ክርክር የተሰጠው ፍርድ መብቱ የሚነካበት ማንኛውም ሰው ተካፋይ ባልሆነበት ክርክር የተሰጠው ፍርድ ከመፈፀሙ በፊት መቃወሚያውን ማቅረብ ይችላል።
3.ጉዳዩን እንደገና ማየት ወይም ዳግም ዳኝነት እንዲታይ
የሚቀርብ ጉዳይ ሲሆን በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ አንቀፅ 6 ላይ የተደነገገ
4. ተከሳሽ በሌለበት የተሰጠ ውሳኔ። ተከሳሽ በክርክሩ ላይ ቀርቦ መልስ ሳይሰጥ ተገቢውን መከራከሪያ ሳያቀርብ በመቅረቱ በሌለበት የተሰጠ ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ የተሰጠ ከሆን የተሰጠው ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ እንዲነሳለት በ አንድ ወር ውስጥ መጠየቅ አለበት የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቀ 78።
ሙሉጌታ ንጉሴ ታደሰ ጠበቃ ና የህግ አማካሪ
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
👍7❤1😁1
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Entrust🔷ETC)
#አለ_ህግ የእናንተን ድጋፍ የሚፈልግበት ጊዜ አሁን ነው።
የአለ ህግን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራብ (Subscribe) በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩን። 🙏👁🗨👁🗨👁🗨👁🗨👁🗨
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCXYKAPt4crrhEx62KvcPzBw
#Ale_Hig #አለ_ህግ @Lawsocieties
Subscribe our youtube.
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👍17👎3

Subscribe our new legal channel
Subscribe our new legal channel
👍4
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፖብሊክ የገንዘብ ሚኒስቴር
ለጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ
የገንዘብ ሚኒስቴር በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 (እንደተሻሻለ) እንተዕ 33(2) በተሰጠው ስልጣን መሠረት የግል መገልገያ ዕቃዎች ከቀረጥና ታክስ ነፃ ሆነው ወደ አገር የሚገቡበት እና የሚጠጡበት ሁኔታ የሚወስን መመሪያ ቁጥር 923/2014 አውጥቶ ከጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ እንዲውል እንዲዴረግ በቁጥር ዝኤ 1908 በተፃፈ ደብዳቤ ለመቤታችሁ መመሪያ ማስተላለፉ ይታወሳል።
ሆኖም ከመመሪያው አፈፃፀም ጋር ተያይዞ ለመቤታችን በቀረበ ተደጋጋሚ አቤቱታ ከጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓ.ም በፊት ተጭነው የመጡና የጉምሩክ ጣቢያ የደረሱ ከስደት ተመላሽ እና ተመላሽ ኢትዮጵያዊያን ለግል መገልገያ እንዲውሉ ወደ አገር ያስመጧቸው ዕቃዎች በቀድሞው መመሪያ ቁጥር 51/2010 መሠረት ወደ አገር እንዲያስገቡ የተወሰነ መሆኑ ከመቤታችን መስከረም 25 ቀን 2015 ዓም በቁጥር ተነተ 15417 በተፃፈ ደብዳቤ መገለፁ ይታወቃል።
እንዳንድ ከስደት ተመላሽ እና ተመላሽ ኢትዮጵያዊያን ጉምሩክ ኮሚሽን ተርበው ዕቃቸውን ለማውጣት ሊጠይቄ ከጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓ.ም በፊት ተጭነው የመጡና የጉምሩክ ጣቢያ የደረሱ የግል መገልገያ ዕቃዎች እንጂ ክጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓ.ም በፊት ተጭነው ከጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓም በኋላ የጉምሩክ ጣቢያ የደረሱ ዕቃዎችን የማይመለከት መሆኑ የተገለፀላቸው በመሆኑ ሊስተናገዱ ባለመቻላቸው ችግር ያጋጠማቸው መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ይህን ችግር ለመፍታት ተለዋጭ ውሳኔ ማስተላለፍ ተግቢ መሆኑ ታምኖበታል።
ስለዚህ ከጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓም በፊት የተኑ መሆናቸው የተረጋገጠና ከጳጉሜ 04 ተን 2014 ዓ.ም በኋላ የጉምሩክ ጣቢያ የደረሱ ከስደት ተመላሽ እና ተመላሽ ኢትዮጵያዊያን የማል መገልገያ ዕቃዎች በቀድሞው መመሪያ መሠረት እንዲስተናገዱ የተወሰነ መሆኑን እንገልፃለን።

👍5❤1