ፍትሕን በገንዘብ ያልሸጣት ምስጉን ዳኛ!
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
በምእራብ ኦሞ ዞን ጀሙ ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ ነሐሴ 10 ቀን 2014 ዓ.ም ከምሽቱ 1:40 ሰዓት ላይ አንዲት ህፃንን አስገድዶ በመድፈሩ ምክንያት ተከሳሽ ተይዞ ጉዳዩ በህግ ይታያል።
በዚህን ጊዜ የተከሳሽ ወንድምና ጓደኛ መዝገቡን የሚያየውን ዳኛ በከተማው በሚገኝ ፅናት ሆቴል ይቀጥሩታል። ኃሳባቸውም ለዳኛው 10 ሺህ ብር ጉቦ በመስጠት ተከሳሽ ነጻ እንዲወጣ ማድረግ ነበር።
ዳኛውም ቀጠሮዎን አክብሮ ከቦታው ይደርሳል፥ የተከሳሹ ተባባሪዎችም ገንዘቡን አውጥተው ለዳኛው ሊሰጡት ሲሉ ዳኛዉ አስቀድሞ ለፖሊስ አሳውቆ ነበርና እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸዉ እንደሚገኝ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ያገኘነው መረጃ ያሳል።
አንዳንድ ፍትሕን በገንዘብ የሚሸጡ፣ ያስተማራቸውን ያሳደጋቸውን ማህበረሰብ እና ሀገርን በገንዘብ የሚለውጡ የፍትህ አካላት እንዳሉ ሁሉ ከላይ መረጃውን እንዳነበብነው አይነት ምስጉን የፍትህ አካላት አሉ። ማህበረሰቡን እና ሀገርን በታማኝነት የሚያገለግሉ አካላት ሊመሰገኑ ይገባል።
በእርግጥ ሁላችንም ባለበት ቦታ ኃላፊነታችንን መወጣት ፤ ታማኝነታችንን ማሳየት ፣ ለማህበረሰባችን ፣ ለሀገራችን የገባነውን ቃል ማክበር ግዴታችን እና የሚጠበቅብን ቢሆንም እንዲህ ያሉ የሚያስመሰግኑ ተግባራትን ማበረታታና ማመስገን ይገባል።
via tikvahethmagazine
#Share
https://t.me/lawsocieties
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

በፍትህ ሚኒስቴር የመንግስት የህግና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አለምአንተ አግደው ከጥብቅና ድርጅቶች ስራ አስኪያጅና ሸሪኮች ጋር ውይይት አደረጉ
------------------------------------------
በፍትህ ሚኒስቴር የመንግስት የህግና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስር ዲኤታ አቶ አለምአንተ አግደው ከጥብቅና ድርጅቶቹ ስራ አስኪያጅና ሸሪኮች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡
በአዋጅ ቁጥር 1249/2013 መሰረት በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የጥብቅና ድርጅት እንዲቋቋም ከተደረገ በኋላ ሀበሻ፣ ዳኛቸው እና ማህሌት፣ ምህረተአብ እና ጌቱ፣ አማን እና ሸሪኮቹ፣ እንዲሁም አዲስ መሃመድ እና ጓደኞቿ በሚል ስሞች የሚጠሩ 5 የጥብቅና ድርጅት ኃ/የተ/ የሽርክና ማህበራት ተቋቁመው የጥብቅና ድርጅት ፈቃድ በመውሰድ ወደ ስራ መግባታቸው ይታወቃል::
ውይይቱ የተደረገው የጥብቅና ድርጅት ፈቃድ የወሰዱት ድርጅቶች ሥራ መጀመራቸውን አስመልክቶ፤ በስራ ሂደት ያጋጠሟቸው ችግሮች ምን እንደሆኑ በመለየት መንግስት ለድርጅቶቹ ተገቢውን ድጋፍ ለማድረግ ታሳቢ ተደርጎ ነው፡፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

በመድረኩም በዋናነት ከተነሱ ሀሳቦች መካከል የጥብቅና ድርጅቶች የፍትህ ስርዓቱን ለማሳደግ የሚኖራቸውን ሚና ያገናዘበ እንቅስቃሴ እንደሚያስፈልግ፣ በሀገራችን እንደሌሎች ሀገሮች የጥብቅና ድርጅቶች አቅም የሌላቸው በመሆኑ አቅም ግንባታ ላይ ተጋግዞ መስራት እንዲገባ፣ የጥብቅና ድርጅቶች የታክስ ማዕቀፍ (Bracket) ከፍ ተደርጎ የተቀመጠ በመሆኑ እሱ ላይም ማስተካከያ ሊደረግ እንደሚገባ፣ በተለይም የጥብቅና ስራ የንግድ ስራ እንዳልሆነ በመርህ ደረጃ በአዋጅ ቁጥር 1249/2013 ላይ የተመለከተው ሀሳብ ትኩረት ተሰጥቶት መተግበር እንዳለበት፣ የጥብቅና ድርጅቶችን እየመሰረቱ ያሉት ጠበቆች በመሆናቸው በተለይም ከታክስ አከፋፈል ጋር በተገናኘ የሽግግር ጊዜ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል መፍትሄ ከታክስ አስተዳደር ባለስልጣኑ ጋር በመነጋገር ማስቀመጥ እንደሚገባ፣ የጥብቅና ድርጅቶችን አቋም በብዙ አገልግሎት ሰጪ መስሪያ ቤቶች የማይታወቅ በመሆኑ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች መስራት እንደሚገባ፣ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች የጥብቅና ስራ የስጋት ደረጃን ማወቅ ስለማንችል የመድህን ሽፋን ስምምነት ለማድረግ እየተቸገሩ ስለሆነ ፍትህ ሚኒስቴር ለኢንሹራንስ ኩባንያዎች ማብራሪያ ቢሰጥልን፣ የጥብቅና ድርጅቶች ድርጅታቸውን እስከምን ድረስ ማስተዋወቅ ይችላሉ የሚሉና ሌሎች ሀሳቦች ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡
የመንግስት የህግና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስር ዲኤታ አቶ አለምአንተ አግደው በተነሱት ሀሳብ ላይ ማብራሪያ ሲሰጡ ከፍትህ ሚኒስቴር እገዛ ለመጠየቅና ችግሮችን በተደራጀ መንገድ ለማቅረብ እንዲቻል ፎረም ማቋቋም እንደሚገባና የጥብቅና ድርጅቶች ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገራችን እየተንቀሳቀሱ ስለሆነ ከግንዛቤ ጀምሮ ሰፊ ችግሮች ሊኖሩ ስለሚችሉ በህግ ማዕቀፍ የሚፈቱትን የህግ ማዕቀፍ በማዘጋጀት፣ በአሰራር የሚፈቱትን የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት፣ ከተቋማት ጋር ንግግር የሚያስፈልጋቸውን ጉዳዮች ከተቋማቱ ጋር በመነጋገር ለመፍታት ጥረት እንደሚደረግ በመግለጽ በቀጣይ አሉ የሚባሉ ችግሮች ከመፍትሔ ሀሳብ ጋር በጽሁፍ በሚቋቋመው ፎረም በኩል እንዲቀርብ፣ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራን በተመለከተ ፕሮጀክቶች በመቅረጽና ሚዲያዎችን በመጠቀም እንዲሁም የምክክር መድረግ ቢያንስ ሁለት ጊዜ በማዘጋጀት የንቅናቄ ስራ እንደሚሰራ ገልጸዋል፡፡
ከታክስ ጋር በተገናኘም የጥብቅና ድርጅቶች በብዛት እንዳይመሰረቱ እክል እየፈጠረ ያለው የታክስ አከፋፈል ችግር በመሆኑ በቅርቡ በኢትዮጵያ የፌዴራል ጠበቆች ማህበር አስተባባሪነት በተጀመረው የጠበቆች የታክስ አከፋፈል ችግሮችን ለመቅረፍ የተቋቋመው ኮሚቴ ውስጥ የሁለት የጥብቅና ድርጅት አባል ሆኖ እንዲያጠና አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡
በመጨረሻም በተቻለ መጠን በአጭር ጊዜ ሊፈቱ የሚችሉትን ችግሮች ከስር ከስር እየፈቱ፣ የረዥም ጊዜ መፍትሄ የሚያስፈልጋቸውን ጉዳዮች ደግሞ በዕቀድ በመያዝ ስርዓት ባለው መንገድ ለመፍታት ጥረት እንደሚደረግ ገልጸዋል፡፡

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

ተገላልጣ ወደ አደባባይ የወጣችው ሴት የሩዋንዳ ፍርድ ቤት በ2 ዓመት ጽኑ እስራት ቀጣት!
ከምዕራባዊያን የተቀዳ ማህበረሰቡን የማይመጥን ከእሴቶች ወጣ ያለ አለባበስን ለብሳ ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ የታየችው የ24 ዓመት ወጣት ሴት የሩዋንዳ ፍርድ ቤት ሃገሪቷንና ህዝቧን የማይመጥን ከባህል ያፈነገጠ ድርጊት መሆኑን አምኖበት በ2 ዓመት ጽኑ እስታ ቀጥቷታል።
#Share
https://t.me/lawsocieties
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ከምዕራባዊያን የተቀዳ ማህበረሰቡን የማይመጥን ከእሴቶች ወጣ ያለ አለባበስን ለብሳ ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ የታየችው የ24 ዓመት ወጣት ሴት የሩዋንዳ ፍርድ ቤት ሃገሪቷንና ህዝቧን የማይመጥን ከባህል ያፈነገጠ ድርጊት መሆኑን አምኖበት በ2 ዓመት ጽኑ እስታ ቀጥቷታል።
#Share
https://t.me/lawsocieties
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
A Perfect Man የሚያደርጋቸው10 ነገሮች
1. ማለዳ 11 ሰአት የሚነሳ
2. የሚፀልይ
3. አልጋውን የሚያነጥፍ
4. ክፍሉን የሚያፀዳ
5. በቅንነት የሚሰራ
6. አልኮል የማይጠጣ
7. መፀሀፍ የሚያነብ
8. ቀጠሮ አክባሪ
9. የምግብ ሰአቱን የማያዛባ
10. በጊዜ የሚተኛ
ጥያቄው ግን እንደዚህ አይነት ሰው የት የሚገኝ ይመስላችኋል ‼️❗️❓
#እስር_ቤት 😂
ከፌስቡክ መንደር
#Share
https://t.me/lawsocieties
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
1. ማለዳ 11 ሰአት የሚነሳ
2. የሚፀልይ
3. አልጋውን የሚያነጥፍ
4. ክፍሉን የሚያፀዳ
5. በቅንነት የሚሰራ
6. አልኮል የማይጠጣ
7. መፀሀፍ የሚያነብ
8. ቀጠሮ አክባሪ
9. የምግብ ሰአቱን የማያዛባ
10. በጊዜ የሚተኛ
ጥያቄው ግን እንደዚህ አይነት ሰው የት የሚገኝ ይመስላችኋል ‼️❗️❓
#እስር_ቤት 😂
ከፌስቡክ መንደር
#Share
https://t.me/lawsocieties
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
“አንተ ለምን ትንበቀበቃለህʔ” ብሎኛል በሚል ምክንያት የስራ ባልደረቦቹን የገደለው እና ያቆሰለው የፌዴራል ፖሊስ በእድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተቀጣ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የፌዴራል ፖሊስ አባል የሆነው ኮንስታብል ማማሩ ተመስገን ጥቅምት 1 ቀን 2012 ዓ.ም በግምት ከቀኑ 10፡30 ሰዓት አካባቢ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ልዩ ቦታው ፍልዉሃ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ በፌዴራል ፖሊስ የፀረ ሽብር ፖሊስ ዲቪዥን የእግር አሰሳ ስራ ለማከናወን ተመድቦ ስራውን በማከናወን ላይ እያለ የመብራት ፊውዝ ፈንድቶ በመሮጡ የሥራ ባልደረባው የሆነው ሟች ትዕግስቱ እንድሪያስ “አንተ ለምን ትንበቀበቃለህʔ” በማለት ተናግሮኛል በሚል ምክንያት በያዘው ታጣፊ ክላሽ ተኩሶ የገደለው ሲሆን በተጨማሪም የእግር አሰሳ ስራን ሲያከናውኑ ከነበሩ እና የፌዴራል ፖሊስ አባላትን ወደካምፕ ለመውሰድ ተዘጋጅቶ በቆመ መኪና ውስጥ የነበረችዋን የስራ ባለደረባው ድመቅ ጌታቸውን ተኩሶ በመምታት ህይወቷ እንዲያልፍ የደረገ ሲሆን በተጨማሪም ሌሎች 3 የስራ ባልደረቦቹ ላይ ጉዳት በማድረሱ በ2ቱ የሰው መግደል ወንጀል እና በ3ቱ የሰው መግደል ሙከራ ወንጀል በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች ዐቃቤ ህግ አጠቃላይ 5 ክሶችን እንደመሰረተበት የክስ መዝገቡ ያሳያል፡፡
በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ከባድ ውንብድና እና ግድያ ወንጀል ችሎት የቀረበው የዐቃቤ ህግ ክስም ተነቦና ክርክር ተደርጎ ሲያበቃ ፍርድ ቤቱ በአምስቱም ክሶች ተከሳሹ ጥፋተኛ ነው በማለት በእድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጣ እና ለዘወትር ከህዝባዊ መብቶቹ እንዲታገድ ሲል ወስኖበታል፡፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ስሜትን መቆጣጠር ከማያባራ ጸጸት ይጠብቃል፤
👆👆👆👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏
።።።።።።።።። click here።።።።።።።።።።

የጋብቻ ውል (አጫጭር የምልከታ ነጥቦች)
=======================
የጋብቻ ውል ማለት ምን ማለት ነው? ከጋብቻ ምስክር ወረቀት በምን ይለያል?
ጋብቻ በሕገ መንግሥቱ ሣይቀር ጥበቃ የተሰጠው ትልቅ ማኅበራዊ ተቋም ነው፡፡ የጋብቻ የሁሉም መሠረት ነው፡፡ የጋብቻ ውል ማለት ከጠቅላላው ውል ሕግ ተነስተን ትርጉም የምንሰጠው አይደለም፡፡ ጋብቻ የሚፈጸመው መሃል ላይ የተለያዩ አጋጣሚዎች እንደተጠበቁ ሆኖ እስከ ዕለተ ሞት ድረስ ለመኖር የሚፈጸም ነው፡፡
የጋብቻ ውል የሚባለው ተጋቢዎች ጋብቻቸውን በፈጸሙበት ዕለት ወይም ቀደም ብለው ጋብቻቸው እና አጠቃላይ ጋብቻቸው የሚያስከትለውን ውጤት ወስነው የሚያልፉበት ትልቅ ሰነድ ነው፡፡ በተሻሻለው የፌዴራል መንግስት የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁጥር 213/92 አንቀጽ 42 (1) ላይ የተመለከተው ይኽው ነው፡፡
የጋብቻ ውል ጥቅሙ ምንድን ነው? ተጋቢዎች ትኩስ ፍቅር ላይ ሆነው ወደፊት ጸብ ሊኖር እንደሚችል አይገመቱም፡፡ ፍቅር እንዳለ ጸብም አለ፡፡ እነዚህ የማይነጣጠሉ ክስተቶች ናቸው፡፡ ከዚህ በመነሣት ተጋቢዎች ንብረታቸውን በሚመለከት (የግሉን በግል፣የጋራውን በጋራ) አድርገው የሚወስኑት በዚሁ የጋብቻ ውል ስለሆነ አለመግባባት ተከስቶ የንብረት ይግባኛል ጥያቄ እና ሙግት በሚነሣበት ወቅት ማስረጃነቱ እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ አንዳንድ የፍርድ ቤት ጉዳዮችን ስንመለከት ይህን ባለማድረግ የሚከሰቱ ጉዳዮችም ያጋጥማሉ፡፡ ተጋቢዎች ከጋብቻ በፊት የንብረታቸውን ሁኔታ ወስነው ካላለፉ ለወደፊት ለትዳራቸው አለመስማማት እና ለፍቺ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል በመገንዘብ ቀድመው ሊያስቡበት የሚገባ ትልቅ ጉዳይ ነው፡፡............ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይቀጥላል

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
የቀጠለ........
በፍርድ ቤቶች የሚታየው ክርክርም ቢሆን ባልና ሚስት የንብረታቸውን ጉዳይ የግሉ ንብረት በግል፣የጋራውን ደግሞ በጋራ በየፈርጁ ለይተው ባለማስቀመጣቸው ምክንያት የንብረት ባለቤትነት የሚያሣጣ ባይሆንም ንብረት ያላፈራው ሰው ተጋሪ ሲሆን የምንመለከትበት ሁኔታ ያጋጥማል፡፡
በጋብቻ ውል የንብረታቸውን ጉዳይ ሳይወስኑ የተቀመጡ ተጋቢዎች ዕጣ ፈንታ ምንድን ነው?
ተጋቢዎች ቢዘገይ በጋብቻቸው ዕለት ወይም ደግሞ ቀድም ብለው የንብረታቸውን ጉዳይ ወስነው ካላለፉ በትዳር ውስጥ ሆነው የንብረት ማግለል ውል ማድረግ ይችላሉ፡፡ በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀጽ 73 መሠረት ውላቸውን ፍርድ ቤት አቅርበው ሊያጸድቁ ይገባል፡፡ በትዳር ውስጥ የሚደረጉ ውሎች ፍርድ ቤት ሊያጸድቃቸው ይገባል፡፡ (ንብረት ማግለል፣ስጦታ፣ሽያጭ፣………) ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
ተጋቢዎች በመካከላቸው የሚያደርጓቸውን ውሎች ውልና ማስረጃ በመውሰድ ተመዝግቦ እንዲረጋገጥላቸው ሲጠይቁ ይስተዋላል፡፡ ውልና ማስረጃም የዚህን ዓይነት የውል ስምምነት የመዘገበበት ሁኔታ ተስተውሏል፡፡ (authentication and ratification) የሚሉትን ነጥቦች መለየት ያስፈልጋል፡፡ ከጋብቻ የምስክር ወረቀት ጋር ልዩነቱ ምንድን ነው? የጋብቻ ምስክር ወረቀት ምን ማለት እንደሆነ ከመግለጻችን በፊት በሀገራችን ያሉትን የጋብቻ አፈጻጸም ሥርዓቶችን ማየት ያስፈልጋል፡፡ በሀገራችን ሦስት ዓይነት የጋብቻ አፈጻጸም ሥርዓት አሉ (በባህል፣ በሃይማኖት እና በክብር መዝገብ ፊት የሚፈጸሙ የጋብቻ አፈጻጻም ሥርዓቶች ናቸው)፡፡ ጋብቻው የተፈጸመው በየትኛውም የጋብቻ አፈጻጸም ሥርዓት ቢሆን ጋብቻን በሚመዘግበው አካል ቀርቦ መመዝብ አለበት፡፡
ይህ ነው የጋብቻ ምስክር ወረቀት የሚባለው፡፡ የጋብቻ ምስክር ወረቀት ተጋቢዎች ባልና ሚስት መሆናቸውን የሚያሣይ ሰርቲፊኬት ነው፡፡ ይህም በተሻሻለው የፌዴራል መንግሥቱ የቤተሰብ ሕግ አዋጅ ቁጥር 213/92 አንቀጽ 28/3/ ላይ ተመልክቷል፡፡
አንዳንድ ተጋቢዎች የባልና ሚስት ማስረጃ በሚጠይቁ ግልጋሎት ላይ በሃይማኖት ተቋም የተሰጣቸውን የጋብቻ ምስክር ወረቀት ሲያቀርቡ ይስተዋላሉ፡፡ ምሳሌ፡ ውልና ማስረጃ ላይ ይህን መታዘብ ይቻላል፡፡ ይህ በሃይማኖት ተቋም የሚሰጥ የጋብቻ ምስክር ወረቀት ተጋቢዎች በሃይማኖታቸው መሠረት(ከሦስቱ የጋብቻ አፈጻጸም ሥርዓት በአንደኛው) ጋብቻ የፈጸሙ መሆኑን የሚያሣይ ነው እንጂ በሕጉ የተቀመጠው የጋብቻ ምስክር ወረቀት አይደለም፡፡
Source: Document Registration and Authentication Office (በአንዳርጌ ካሴ ሹምዬ)

Vacancy
=======
The Commercial Bank of Ethiopia would like to invite qualified and interested job seekers to apply for the following positions:
1. Collateral Valuation Expert- Mechanical Engineer
2. Engineer
3. Legal Advisor
4. IS Auditor - IS Network and Infrastructure Audit
5. IS Auditor - Application System Audit
6. Senior Sanitary Engineer
7. Sanitary Engineer
8. Senior Electrical Engineer
9. Electrical Engineer
10. Mechanical Engineer
11. Architect
Interested and qualified job seekers should apply through CBE career website
(https://vacancy.cbe.com.et ) from August 24 – September 03, 2022.
For requirements and other detail information, please use the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/EXTERNAL_VACANCY_4d7209e01c.pdf