አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.84K photos
25 videos
1.86K files
3.56K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
"የህዝቡ የግንዛቤ ማነስ" የት #አለህግ።
****
*
ውሃ
አምራች ድርጅቶች ተጠያቂ ናቸው። ተረፈ ምርታቸው (የፕላስቲክ ኮዳ) ከገጠር እስከ ከተማ፣ በየመንገዱ ተዘርቶአል። መንግስትም፣ የአከባቢ ጥብቃ ሚባል መስሪያ ቤት አለው። አካባቢን የሚያስጠብቅ ህጎችን አውጥተው፣ ለምን እንደ ማይተገብሩ ባናውቅም።

በጣም ቀላሉ መፍትሄ፣ የውሃው መሸጫ ዋጋ ላይ ሃምሳ ሳንቲም መጨመር ነው። ወይም አምራቾቹ፣ ከትርፋቸው ላይ ቀንሰው፣ የታሸገ ውሃ ዋጋን በሃምሳ ሳንቲም ይቀንሱ። ባዶ እቃውን የመለሰ፣ ሃምሳ ሳንቲሙን ይወስዳል። ያኔ፣ የውሃ ፕላስቲክ ተጥሎ ማየት ይናፍቀናል።
"የህዝቡ የግንዛቤ ማነስ" በሚል የካድሬ ቋንቋ አታደናቁሩን። #የትአለህግ
Via Safe road Addis

#የትአለህግ #challenge
#የትአለሕግchallenge
#YetAleHigchallenge


https://www.facebook.com/lawsocieties/