ከደረሰኝና ሕግ ማስከበር ጋር የተያያዙ ችግሮች አሁንም የገቢ አሰባሰቡ ተግዳሮት መሆናቸው ተነገረ
*
ከደረሰኝና ሕግ ማስከበር ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮች አሁንም ተግዳሮት ሆነው የቀጠሉና ቢሮው በቀጣይ ለመፍታት በትኩረት የያዛቸው ጉዳዮች መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ።
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ አቶ ሙሉጌታ ተፈራ በተለይ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፤ በበጀት አመቱ ቢሮው የሥነምግባር ጉድለት ባሳዩ 200 በሚደርሱ ባለሙያዎች ላይ እርምጃ የወሰደ ሲሆን ቁጥራቸው 855 የሚሆኑ ያለደረሰኝ ግብይት ሲፈጽሙ የነበሩ አካላትን በመያዝ ለሚመለከተው የፖሊስ አካል ሰጥቷል።
ከደረሰኝና ከሕግ ማስከበር ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮች አሁንም ተግዳሮት ሆነው የቀጠሉ በመሆናቸው መፈታት አለባቸው ያሉት አቶ ሙሉጌታ፤ አሁንም ድረስ ግብር ከፋዩ ስለታክስ፣ ሕጎችና ደንቦች ተገንዝቦ ከመስራት አንጻር ክፍተቶች አሉ ብለዋል። ለዚህም የግብር ከፋዩን ግንዛቤ በማሳደግ መብቱና ግዴታውን አውቆ እንዲሰራ ማድረግ እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
እንደ አቶ ሙሉጌታ ገለጻ፤ ቢሮው ከጊዜ ወደ ጊዜ የማስፈጸም አቅሙ እየጨመረ መጥቷል። በተደረጉ የማሻሻያ ስራዎች በተቋሙ ባለው የሰው ኃይል ከተጠናው.....👇👇👇👇👇👇
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=77248
(ኢ ፕ ድ )
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#Share #ሼር
#አለ_ህግ #Alehig
@lawsocieties @AleHig

ለጥሩ እንቅልፍ . . . 👇👇👇👇
የሚከተሉትን ነገሮች አታድርጉ፡- 👇👇
• ከመሸ በኋላ ስሜትን የሚያነሳሱ ማሕበራ ሚዲያዎች አትጠቀሙ፡፡
• ከመሸ በኋላ አለመግባባት ስላላችሁ ሰዎች አታሰላስሉ፣ ከእነሱ ጋር የሃሳብ ልውውጥም አታድርጉ፡፡
• ከመሸ በኋላ ስላልተሳኩላችሁ፣ ስላሳፈራችሁና ስለመሳሰሉት አሉታዊ ስሜት ስለሚሰጧችሁ ክስተቶች አታሰላስሉ፡፡
የሚከተሉትን ነገሮች አድርጉ፡-👇👇👇
• አእምሯችሁን መልካም ነገር የሚመግቡ ጽሑፎችን አንብቡ፡፡
• ነገ ማከናወን የሚገባችሁን እቅዳችሁን በሚገባ አስባችሁ ተኙ፡፡
• የሚያስጨንቃችሁን ነገር ለፈጣሪ ንገሩ፡፡
ለተከታታይ ቀናት ቶሎ ያለመተኛት ሁኔታ፣ ሌሊት ደጋግሞ የመንቃት ችግር፣ ከነቁ በኃላ ደግሞ መልሶ መተኛት አለመቻልና የመሳሰሉት ሁኔታዎች ካለባችሁ መንስኤውንና መፍትሄውን ማግኘት የግድ እንደሆነና እንሚቻልም አትዘንጉት፡፡
የሰላምና የእረፍት እንቅልፍ ይሁንላችሁ!
#Dr_Eyob_Mamo

ኢትዮጵያ በጎይቶቶም አማካኝነት 3ኛውን በሴቶች ማራቶን #ወርቅ አግኝታለች።
እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ !
ጎይቶም ገ/ስላሴ አንደኛ ከመውጣቷም ባሻገር በሴቶች ማራቶን የዓለም ሻምፒዮን ሺፕ ሪከርድ በ 2:18:11 መስበር ችላለች።
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

ለህግ ባለሙያው የፍቅር ደብዳቤ የተሰጠ መልስ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ውድ የህግ ባለሙያው፡
የፃፍክልኝን የፍቅር ደብዳቤ ከሽብር አዋጁ ባልተናነሰ ደምፍላት
ውስጥ ሆኜ አነበብኩት፡፡
በእውነቱ በወስላታነትና በስግብግብነት
ተነሳስተህ ደብዳቤውን በመፃፍህ ልቤን እንዳከብድብህና የፍቅር
ጥያቄህንም በብይን እንድዘጋው አስገድዶኛል፡፡
ደግሞም ባለፈው
ቅዳሜ ይህንን ውሳኔዬን አሳውቄሃለሁ፡፡ አሁን ድጋሜ ዳኝነት
የጠየቅክበት ምክንያት አልገባኝም፡፡ የቅን ልቦና አፍቃሪ (lover in
good faith) አይደለህም፡፡
በኔ ውሳኔ ተነስተህ ሴቶችን በሙሉ
አጠቃለህ መዝለፍህ hasty generalization ሆነብህ፡፡
ድሮም
ንግግር ከማያውቅ ወንድ የሚጠበቅ ነው፡፡ ቢሆንም ንግግርን
አለማወቅ ይቅርታ አያሰጥም (ignorance of speech is no
pardon)፡፡ ሲጀመር አለባበስህ ተማሪ እንደገነጣጠለው የጀስቲስ
ማቴሪያል የተዝረከረከ ነው፡፡ እንደ 'ፍርድ' ዓ/ነገር የረዘመ ቁመና
ቢኖርህም ልብህ ግን እንደ 'ትዕዛዝ' ያጠረ ነው፡፡ እንደ ግራቨን
ፅሁፍ የቀጨጩ ልም አይኖችህን ሳያቸው ያቅለሸልሹኛል፡፡
ካንተም ብሶ እንደ ዙፋን ችሎት ታካብዳለህ!? አመለካከትህ
ጭብጥ እንደሌለው መዝገብ የተምታታ ነው፡፡ ወሬህ
አይጨበጥም፡፡ እንደ ዳብል ራንቯ ዶክትሪን (double renvoi
doctrine) አንዴ እዚያ አንዴ እዚህ ትረግጣለህ፡፡ ልብህና
አንደበትህ እንደ አማርኛውና እንግሊዝኛው የህግ ቅጅ (version)
የተለያዩ ናቸው፡፡ ሀሣብህ እንደ ቀሽም ዐቃቤ-ህግ ጥያቄ እርባና
ቢስ ነው፡፡ "በቸልተኝነት የሚፈፀም አስገድዶ መድፈር ልፈፅምብሽ
ነበር" ያልከውን ፅሁፍህን ሳነበው ክርክሩን እንዳሸነፈ ጠበቃ
ብቻየን እንባዬ እስኪወርድ ሳቅሁ፡፡ ሞክረኸኝ በሆነ! ታስቦ
በሚፈፀም ከባድ የአካል ጉዳት ጥርስህን አርግፌህ አንድ ጥርስህ
በኤግዚቢትነት ተተክሎ ታዬው ነበር፡፡ ደግሞ የገረምከኝ "ላንቺ
ያለኝን ፍቅር ከምክንያታዊ ጥርጣሬ በላይ (beyond
reasonable doubt) ላስረዳሽ ሞክሬአለሁ ማለትህ ነው፡፡
ፅድቁ ቀርቶ በወጉ በኮነነኝ አሉ! 'ከምክንያታዊ ጥርጣሬ በላይ'
የሚል ከንቱ ቅዠትህ ቀርቶ 'በበቂ ሁኔታ' (sufficient
evidence) ብታቀርብልኝ እንኳ አልገፋህም ነበር፡፡ ዳሩ ምን ዋጋ
አለው:: ፍቅርህን የማስረዳት ሸክሙ (burden of proof) ያንተ
ቢሆንም የምታቀርበው መከራከሪያ ሁሉ ባዶ የድምፅ ብክለት
(noise pollution) ሆነብኝ፡፡ በእርግጥ በፍቅርሽ ተማረክሁ
ያለኝን (prisoner of war (POW)) እንዲጎሳቆል የምወድ
አረመኔ አይደለሁም፡፡ ብታበሳጨኝም ታሳዝነኛለህ፡፡ ነገር ግን እንደ
ህገመንግስቱ አንቀፅ 39 ባዶ ተስፋ ልሰጥህም አልፈልግም፡፡
አንተና እኔ እንደ አገራችን ህግ (the law) እና አሰራር (the
practice) ፍፁም የተለያየን ሰዎች ነን፡፡ የምፈልገውን ልትሰጠኝ
አትችልም፡፡ ፍቅር ደግሞ ሰጥቶ መቀበል (quid pro quo
relationship) እንጅ የበጎ አድራጎት ስራ (pro bono service)
አይደለም፡፡ አንደ አስጠቂ ምስክር አልከኝ? ህ! አንተማ እንደ
መሀይም መርማሪ ፖሊስ ያንተን ሀሳብ መልሼ እንዳስተጋባልህ
ነበር የፈለከው፡፡ አያያዝህ እንደ crime control model
ያስጨንቃል፡፡ እያደረስክብኝ ያለው ስነ-ልቦናዊ ጫና (undue
influence) ምስኪኑን ሚራንዳ የሆንኩ ያህል እንዲሰማኝ
አድርጎኛል፡፡ ወዳጄ! እንኳን ፍቅር ውልም በነፃነት ሲሆን ነው
የሚፀናው፡፡ ግግም ብሎ ማፍቀር aquisitive prescription
የሚሰጥህ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሃል፡፡ ሽህ አመት ብታፈቅረኝም
እኔ ያንተ ልሆን አልችልም፡፡ በጊዜ ዘወር ብትል ይሻልሃል፡፡
ካለበለዚያ በነጭ ድሀ ላይ እንዳስፈረደ የፍርድ ባለገንዘብ
(judgment creditor) አይን አይን ስታይ መኖርህ ነው፡፡ ወደድኩ
ብለህ ስትንቀዋለል ባለቤት አልባ (res nullies) ሆነህ
እንዳትቀር ተጠንቀቅ፡፡ አካሄድህ ሁሉ ለዩኒቨርስቲ ሴት
አይመጥንም፡፡ ልብህን ወደ ሀይስኩል ችኮች ሪማንድ (remand)
ብታደርገው የተሻለ ነው፡፡ ለኔ የምትቀባጥረውን ፍቅር ግን void
abinitio ብየዋለሁ፡፡ ወዳጄ! አንድ ነገር ልንገርህ! እንደ
intrinsic element በቂጥ በቂጤ አትከተለኝ፡፡ በቃ አታናግረኝ፡፡
ከኔ ጋር ለመነጋገር locus standi እንደሌለህ ልታውቅ
ይገባሃል፡፡ አድብቶ መንከስ (wait and bite) አልወድም፡፡
ቀድሜ ማስጠንቀቂያ (notice) ልስጥህ፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ባጠገቤ
ብትደርስ እንደ አገራችን ፌደራሊዝም (centrifugal
federalism) እንደምበታትንህ እወቅ፡፡ ላንተ እበቃሃለሁ፡፡
የሶስተኛ ወገን ጣልቃገብነት (third party intervention)
አያስፈልገኝም፡፡ ዋ!!! ይሄ ውሳኔ የመጨረሻ ነው፡፡ ይግባኝ
የለውም፡፡ መዝገቡ ተዘግቷል ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ!
የማይነበብ ፊርማ አለበት፡፡
(ደሱ ፍቅርኤል)
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#Share #ሼር
#አለ_ህግ #Alehig
@lawsocieties @AleHig
https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

በጠበቆች የግብር አከፋፈል ዙሪያ ለሚስተዋለው የወጥነት ችግር መፍትሄ እንዲያፈላልግ ስለተቋቋመው ግብረ-ኃይል በኢትዮጵያ የፌዴራል ጠበቆች ማህበር የተሰጠ መግለጫ👇👇👇
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ለበርካታ አመታት በጠበቆች የግብር አከፋፈል ዙሪያ የሚስተዋለውን ወጥነት የጎደለው አሰራር መፍትሄ ለመስጠት የሚያስተባበር ስራውን የሚሰራ ግብረ-ሀይል (Task Force) አቋቋመ::
የጠበቆች የታክስ አከፋፈልን በተመለከተ ከታክስ የሂሳብ መዝገብ አያያዝ; ከማሽን አጠቃቀም; ከወጪ አያያዝ እንዲሁም ጠበቆች እንደ ነጋዴ ተቆጥረው አግባብነት በሌላቸው መመሪያዎች ጭምር ከመስተናገድ አንጻር የሚስተዋሉ ተጨባጭ የወጥነት ችግሮች ቢኖሩም በዚሁ ወጥነት በሌለው የተዛባ አሰራር የግብር ክፍያ አገልግሎቱ እየተሰጠ ይገኛል፡፡ በዚህም ምክንያት ጠበቆች ለተለያዩ መጉላላቶች ሲጋለት ቆይቷል፡፡
የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማህበር በበጀት ዓመቱ ከሀምሌ ወር የመጀመሪያዎቹ ቀናት ጀምሮ ለበርካታ አመታት የዘለቀውን ይህንኑ የግብር አከፋፈል ወጥነት ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት የአጭርና የረጅም ግዜ መፍትሄ እንዲገኝ ለማስቻል በማሰብ በማህበሩ የስራ ኃላፊዎች የሚመራ አስር አባላት ያሉት ግብረ-ሀይል አቋቁሞ ወደ ስራ ገብቷል::
ግብረ ሀይሉ ሀምሌ 11 ቀን 2014ዓ.ም በማህበሩ ጽ/ቤት ባደረገው ውይይት ስራው በሚመራበት የድርጊት መርሃ ግብር ላይ ተወያይቶ ወደ ስራ የገባ ሲሆን በዚህም በአባላቱና በግብር ሰብሳቢው መስሪያ ቤት ወጥ የሆነ አረዳድ ከመፍጠር ጀምሮ አማራጮችን በማቅረብ እንዲሁም ከሚመልከታቸው የመንግስት ተቋማት ጋር ውይይቶችን በማድረግ ለአጭርና ለዘላቂ መፍትሄ ለማምጣት መሰራት እንደሚገባ አቅጣጫ ተሰጥቷል::
#Share #ሼር #አለ_ህግ #Alehig

............
ማህበሩ በግብረ-ኃይሉ በኩል በሚሰሩ ስራዎች የሚመጡ ውጤቶች በየ ጊዜው የሚያሳውቅ ሲሆን ጠበቆችም ተደራራቢ ሀላፊነት እንዳለበት የሙያ ማህበረሰብ እንደየደረጃችሁ ወቅቱን ጠብቃችሁ አመታዊ የግብር ግዴታችሁን እየተወጣችሁ እንድትቆዩ ማህበሩ ለማሳሰብ ይወዳል::
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር
#Share #ሼር #አለ_ህግ #Alehig
@lawsocieties @AleHig
https://t.me/lawsocieties
ማህበሩ በግብረ-ኃይሉ በኩል በሚሰሩ ስራዎች የሚመጡ ውጤቶች በየ ጊዜው የሚያሳውቅ ሲሆን ጠበቆችም ተደራራቢ ሀላፊነት እንዳለበት የሙያ ማህበረሰብ እንደየደረጃችሁ ወቅቱን ጠብቃችሁ አመታዊ የግብር ግዴታችሁን እየተወጣችሁ እንድትቆዩ ማህበሩ ለማሳሰብ ይወዳል::
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር
#Share #ሼር #አለ_ህግ #Alehig
@lawsocieties @AleHig
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
Position: - Director, Strategy, Planning and Result Management
📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:-
MA in Human Rights Law, LLM in International Law, Political Science, International Relations, or related social science studies
🇪🇹 የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
🧭የምዝገባ ጊዜ ፡ እስከ ሀምሌ
26 /2014 ዓ.ም
🔔ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
https://tikusjobs.com/job/director-strategy-planning-and-result-management/

ሲንጋፖር አምስት አደገኛ እጽ አዘዋዋሪዎችን በስቅላት መቅጣቷ ተገለጸ
በሲንጋፖር የአደገኛ እጽ ሲያዘዋውር የተገኘ ግለሰብ ታንቆ እንዲገደል ህጉ ያስገድዳል።
https://am.al-ain.com/article/simgapore-executes-five-convicted-drug-dealers

አል ዐይን ኒውስ
ሲንጋፖር አምስት አደገኛ እጽ አዘዋዋሪዎችን በስቅላት መቅጣቷ ተገለጸ
አምንስቲ ኢንተርናሽናል የሲንጋፖር መንግስትን ድርጊት አውግዟል
የፌደራል ፍርድ ቤቶች የችሎት ስርዓት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
https://t.me/lawsocieties
4. በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ 1 እና 2 የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ማንኛውም ዳኛ፣ ዓቃብያነ ህግ፣ ጠበቃ አካባው ውስጥ ለወንድ ሙሉ ልብስ (ሱፍ የጨርቅ) ኮትና ሱሪ፣ ሸሚዝ እና ከረባት እንዲሁም ለሴት ሙሉ ልብስ ሱፍ/የጨርቅ) ኮትና ሱሪ ወይም ቀሚስ ፣ ሸሚዝ ወይም ሹራብ መልበስ እና ካባ እስከ አንገት ድረስ በቁልፍ ወይም በዚፕ የተዘጋ መሆን አለበት፡፡
5. ማንኛውም ነገረፈጅ ለወንድ ሙሉ ልብስ ኮትና ሱሪ፣ ሸሚዝ፣ ከረባት እንዲሁም ለሴት ሙሉ ልብስ (ሱፍ ጨርቅ) ኮትና ሱሪ ወይም ቀሚስ፣ ከውስጥ ሸሚዝ ወይም ሹራብ መልበስ አለባቸው፡፡
6. በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ 4 እና 5 የተገለፀው እንደተጠበቀ ሆኖ ማንኛውም ዳኛ፣ የጉባኤ ተሿሚ፣ ዓቃብያነ ህግ፣ በቁም፣ ጅንስ፣ የተቀደደ ልብስ ፣ ቲሸርት፣ የተለያዩ ፅሁፎች ያለባቸውን አልባሳት፣ ሲሊፐር ወይም ሸበጥ ጫማ መልበስ የተከለከለ ነው፡፡
7. ማንኛውም ዳኛ፣ ረዳት ዳኛ፣ ጠበቃ፣ ዐቃቢያነ ህግ ለወንድ በጣም የረዘመ፣ ድሬድ ራስታ ፀጉር ፤ ለሴት እይታን የሚከለክል የፀጉር አሰራር እንዲሁም ኮፍያ - ማድረግ የለበትም የለባትም።
8. የችሎት ፖሊስ ለዚህ ስርዓት የሚውል የደንብ ልብስ እንዲሁም የችሎት አስከባሪ መሆኑን የሚያሳይ መለያ መልበስ አለበት፡፡
መመሪያ ቁጥር 13/2014
ግንቦት 2014 ዓ.ም
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

የትርፍ_ሰዓት_ክፍያ_የፌዴራል_መመሪያ_921_2014_Michael_Assefa.pdf
2.6 MB
ከነሐሴ 1፣ 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆነው የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የትርፍ ሰዓት ሥራ መመሪያ፣
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የትርፍ ሰዓት ሥራ ስለሚፈቀድበት፣ የክፍያው መጠን እና ማካካሻ እረፍት ስለሚሰጥበት ሁኔታ የወጣ መመሪያ ቁ. 921/2014
የትርፍ ሰዓት ክፍያ ስለሚፈቀድባቸው ሁኔታዎች፣ ስለክፍያው መጠን እና የማካካሻ እረፍት ስለሚሰጥበት ሁኔታ በፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁ. 1064/2010 አንቀጽ 35 መሠረት መመሪያ እንደሚወጣ መደንገጉ ይታወቃል።
በመሆኑም የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በአዋጁ አንቀጽ 97 ንዑስ አንቀጽ 2 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የተዘጋጀውን የአፈፃፀም መመሪያ ያወጣ ሲሆን ከነሐሴ 1፣ 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል።
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#share 🔴

የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ 979/2008
አንቀፅ 12. ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ ማለት
https://t.me/lawsocieties
1/ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (2) እና (3) ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው፣ከመቀጠር የሚገኙ ገቢዎች ናቸው የሚባሉት የሚከተሉት ናቸው፡-
ሀ) ሠራተኛው ካለፈው፣ አሁን ካለው ወይም ወደፊት ከሚመጣው ቅጥር ጋር በተያያዘ የተቀበለው ደመወዝ፣ ምንዳ፣ አበል፣ ጉርሻ፣ ኮሚሽን፣
የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማበረታቻ ስጦታ ወይም
ሌላ የአገልግሎት ዋጋ ክፍያ፤ለ) ያለፈን፣ የአሁኑን ወይም የወደፊትን ቅጥር አስመልክቶ ሠራተኛው የሚቀበለው የዓይነት ጥቅማ ጥቅም ዋጋ፤
ሐ) ተቀጣሪው ከሥራ ሲቀነስ፣ ሥራውን ሲለቅ ወይም
ሥራውን እንዲለቅ ለማግባባት የሚከፈል ገንዘብን ጨምሮ የሥራ ውል በመቋረጡ ምክንያት
በፈቃደኝነት፣ በስምምነት ወይም በዳኝነት ውሳኔ መሠረት የተቀበለው ማንኛውም የገንዘብ መጠን፤
2/ በመቀጠር የሚገኝ ገቢ ከግብር ነፃ የተደረገን ገቢ አይጨምርም፡፡
3/ ማንኛውም ቀጣሪ ተቀጣሪው መክፈል የሚኖርበትን ግብር
ከተቀጣሪው ገቢ ላይ ሳይቀንስ ራሱ ለተቀጣሪው በሙሉ
ወይም በከፊል የከፈለለት እንደሆነ፣ በቀጣሪው የተከፈለው
የግብር መጠን ተቀጣሪው ከመቀጠር ከሚያገኘው ግብር
በሚከፈልበት የገንዘብ መጠን ላይ ተደምሮ ግብሩ ይሰላል፡፡
4/ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከደመወዝ ሌላ በዓይነት የሚሰጡ ጥቅማጥቅሞች ዋጋ የሚወሰንበትንና ግብር የሚከፈልበትን ሁኔታ አስመልክቶ ደንብ ያወጣል፡፡
በሌላ በኩል፣
በአዋጁ አንቀፅ 65 ከገቢ ግብር ነፃ የሆነ ገቢ የዘረዘረ ሲሆን፣
እነሱም:_
1/ ለዚህ አዋጅ አፈፃፀም ሲባል የሚከተሉት ገቢዎች ከገቢ
ግብር ነፃ ናቸው፡-
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ሀ) ሚኒስትሩ በዚህ ፊደል ተራ በቁጥር (2) ፣(3) ፣(4)
እና (6) በተመለከቱት ላይ በሚያወጣው መመሪያ
የሚያደርገው ገደብ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ለተቀጣሪው የሚከፈሉ የሚከተሉት ገቢዎች ከገቢ ግብር ነፃ ናቸው፡-
(1) ሠራተኛው ሲታመም አሠሪው ለሠራተኛው ህክምና አገልግሎት የከፈለለት ገንዘብ፤
(2) በሥራ ውል መሠረት ለሠራተኛው የሚከፈል የትራንስፖርት አበል፤
(3) በሥራ ቦታው ወይም በሥራ ሁኔታው አስቸጋሪነት ምክንያት ለሠራተኛው የሚከፈል አበል
(4) ሠራተኛው ከመደበኛ ሥራው ውጪ ሥራውን ለማከናወን ሲንቀሳቀስ የሚከፈለው የመጓጓዣ ወጪ እና የውሎ አበል፤
(5) የመጓጓዣ ወጪው በቅጥር ውሉ መሠረት የተከፈለ ከሆነ ከሥራ ቦታው ውጪ ተመልምሎ
ለተቀጠረ ሠራተኛ ወደ ሥራው ሲመጣ ወይም ሥራውን አጠናቆ ሲመለስ የሚከፈለው የመጓጓዣ
ወጪ፣ እንዲሁም የውጭ ሀገር ሠራተኞች ከሀገራቸው ሲመጡና ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ
የሚከፈል የመጓጓዣ ወጪ፤
(6) የማዕድን ማውጣት፣ የማኑፋክቸሪንግ እና የግብርና የንግድ ሥራ የሚሠራ ቀጣሪ
ለተቀጣሪው በነፃ የሚያቀርበው ምግብና መጠጥ፤
(7) የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
መንግሥት በውጭ አገር ለሚመድባቸው ሠራተኞች የሚከፈል አበል፤
ለ) የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ወይም የመንግሥት
መስሪያ ቤቶች የቦርድ አባል ወይም ፀሐፊ እንዲሁም
የፌደራልና የክልል መንግሥታት ወይም የከተማ አስተዳደሮች በሚያቋቁሟቸው የጥናት ቡድኖች አባል ወይም ፀሐፊ በመሆን የሚከፈል አበል፤
ሐ) ለሠራተኛው ጥቅም ተብሎ ከተቀጣሪው የወር ደመውዝ 05% (አሥራ አምስት በመቶ) ባልበለጠ መጠን በየወሩ በቀጣሪው የሚዋጣ የጡረታ መዋጮ ወይም የፕሮቪደንት ፈንድ፤
መ) በመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ እና በግል
ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ከግብር ነፃ የተደረገ
የጡረታ ገቢ፤
ሠ) የኢትዮጵያ የፌደራል፣ የክልል ወይም የአካባቢ መንግሥታት ወይም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
ከመደበኛ ሥራዎቻቸው ጋር በተያያዘ የሚያገኙት
ገቢ፤
ረ) በዓለም ዐቀፍ ስምምነት መሠረት ከግብር ነፃ የሆነ የገቢ መጠን፤
ሰ) በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
መንግሥት በተደረገ ስምምነት (ከዚህ በኋላ
"ከግብር ነፃ ማድረግ የሚያስችል አንቀጽ" ተብሎ
የሚጠቀስ) መሠረት ማናቸውም ገቢ ከግብር ነፃ
የሚሆነው የሚከተሉት ሁኔታዎች ተሟልተው ሲገኙ ነው፡-
(1) ስምምነቱ የተደረገው ለመንግሥት የገንዘብ፣
የቴክኒክ፣ ሰብአዊ ወይም አስተዳደራዊ እርዳታ ለማቅረብ የሆነ እንደሆነ፤
(2) ከግብር ነፃ ማድረግ የሚያስችለውን አንቀጽ
በሚመለከት ሚኒስትሩ መስማማቱን በጽሁፍ
ሲገልጽ፤
ሸ) በማንኛውም መስክ ለላቀ የሥራ ክንውን ወይም
በታክስ አስተዳደር አዋጅ አንቀጽ 1)፴5 መሠረት የሚሰጥ ሽልማት፤
ቀ) በተቀባዩ ላይ በደረሰ ጉዳት ወይም በሌላ ሰው
ሞት ምክንያት የሚከፈል ካሳ፤
በ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፶9 የተደነገገው እንደተጠበቀ
ሆኖ፣ ስጦታውየመቀጠር፣የኪራይ ወይም የንግድ ሥራ ገቢ ካልሆነ በስተቀር በስጦታ ወይም
በውርስ የሚገኝ ጥሬ ገንዘብ ወይም ሀብት፤
ተ) በትምህርት ተቋም ውስጥ ትምህርትን በነፃ ለመከታተል የሚፈፀም ክፍያ፤
ቸ) ለቀለብ ወይም ለህፃናት ድጋፍ የሚሰጡ ክፍያዎች፤
ኀ) ድርጅቱ ከተቋቋመበት ዓላማ ጋር የማይገናኝ የንግድ ሥራ ገቢን ሳይጨምር ለትርፍ
ያልተቋቋመ ድርጅት የሚያገኘው ገቢ፤
ነ) ገንዘብ በሚቆጠርበት ጊዜ ለሚደርሰው ጉድለት
ማካካሻ በሚሆን መጠን ብቻ ቀጣሪው ለተቀጣሪው
የሚከፍለው እና ለዚሁ ዓላማ መዋሉ የተረጋገጠ
የጥሬ ገንዘብ ማካካሻ ክፍያ፤
ኘ) በኢትዮጵያ ፀንቶ በሚሰራበት ሕግ መሠረት በተለይ ከገቢ ግብር ነፃ የተደረገ ገቢ፤
አ) ለመኖሪያ ቤት ሠራተኞች የሚከፈል ደመወዝ፤
ከ) በነዳጅ ሥራ ላይ የተሰማራ ሥራ ተቋራጭ ለንዑስ
ሥራ ተቋራጮች የሚፈፅመው ክፍያ፡፡
2/ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ ለኢኮኖሚ፣
ለአስተዳደራዊ ወይም ለማህበራዊ ምክንያቶች አንድን ገቢ ከገቢ ግብር ነፃ ሊያደርግ ይችላል፡፡
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
via #tax and business law blog
https://t.me/lawsocieties
።።።።።።። 👇።።።።።።።።።።።
👉 @lawsocieties @AleHig👈
።።።።።።።።።።። 👆።።።።።።።።።።።

በአማራ ክልል ደ/ወሎ ዞን፣ ሰ/ወሎ ዞን፣ ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን እና ዋግህምራ ብሄረሰብ ዞን አካባቢ የሚገኙ ጠበቆች የፈቃድ እድሳት ከ25/11/2014_29/11/2014 ድረስ ደሴ ከተማ ደ/ወሎ ዞን ፍትህ መምሪያ
ከ01/12/2014 _06/12/2014 በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ ጠበቆች ደብረ ብርሃን ከተማ ሰሜን ሸዋ ዞን ፍትህ መምሪያ የፈቃድ እድሳት ይከናወናል።