#ፍቺ
የሁለት ተጋቢዎችን የትዳር ግንኙት በሕግ መሠረት ማቋረጥ
ጋብቻ ከሚፈርስባቸው ምክንያቶች ውስጥ አንደኛው የፍቺ ውሣኔ ሲሰጥ መሆኑ የቤተሰብ ሕጉ አንቀጽ 75/ሐ/ ያመለክታል፡፡
ጋብቻ አንድ እንደሆነ ሁሉ ጋብቻው በፍቺ ሊፈርስ የሚችለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው፡፡ ሁለት የጋብቻ ስርአቶች መከናወናቸውም ሁለት ጊዜ የፍቺ ውሣኔ እንዲሰጥ ምክንያት ሊሆን አይችልም፡፡
ተጋቢዎቹ ግንኙታቸውን ማቋረጥ ከፈለጉ ጋብቻው በሁለት አይነት ስርአት ስለተፈፀመ ግንኙቱን ለማቋረጥ እያንዳንዱን ጋብቻ አስመልክቶ የፍቺ ውሣኔ ሊሰጥ የሚገባው አይሆንም፡፡ የሕጉም አላማ ይህ አይደለም፡፡
አንድ ወንድ እና ሴት ኢትዮጵያ ውስጥ ከተጋቡ በኋላ በድጋሚ በውጭ አገር ጋብቻ መስርተው በዛው አገር በፍርድ ቤት ፍቺ ከፈጸሙ በግራ ቀኙ መሐከል የነበረው ጋብቻ አንድ ብቻ በመሆኑ በውጭ አገር የተሰጠው የፍቺ ውሣኔ ይህን በመካከላቸው የነበረውን አንድ ጋብቻ እንዳፈረሰ ተደርጎ ሊቆጠር ይገባል፡፡
ግራ ቀኙ ውጭ አገር ከሄዱ በኋላ ሌላ የጋብቻ ሥነ ሥርዓት መፈፀማቸው ሁለት ትይዩ /Parallel/ ትዳር ውስጥ ነበሩ ሊያሰኛቸው አይችልም፡፡ በመሆኑም በመካከላቸው የነበረው የጋብቻ ግንኙነት አንድ የመሆኑን ያሕል የሚፈርሰውም በአንድ የፍቺ ውሣኔ ነው፡፡
ሰ/መ/ቁ. 40781 ቅጽ 8
Via Ts Md
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#Share #ሼር
#አለ_ህግ
#Alehig
@lawsocieties
@AleHig
https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

የሥራ ስንብት ክፍያ ስሌት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በአዋጅ 156/201 አንቀጽ 40 መሰረት ስሌቱን ለመስራት መጀመሪያ የሠራተኛው አማካይ የቀን ደመወዝ መታወቅ አለበት፡፡ የሥራ ሰዓቱ በሳምንት 48 ሰዓት የሆነ ሠራተኛ ወርሃዊ የሥራ ሰዓቱ 208 ሰዓት ነው፡፡
በወር የሚያገኘው ደመወዝ 208 ሰዓት ለሰራበት የሚከፈለው ክፍያ ነው፡፡
ወርሃዊ ደመወዙ ለ 208 ሰዓት ሲካፈል የአንድ ሰዓት ደመወዙን ይሰጠናል፡፡
በወር 9,000 ብር የሚከፈለው ሠራተኛ የአንድ ሰዓት ደመወዙ ብር 9000/208 ብር 43.269.23 ነው፡፡
የአንድ ሰዓት ደመወዝ በስምንት የሥራ ሰዓት ሲባዛ አማካይ የቀን ደመወዝ ይሰጠናል፡፡ ስለሆነም ብር 43.269.23 ሲባዛ በ 8 የሚሰጠን ውጤት ብር 346.15 ይሆናል፡፡
የሠራተኛው የቀን ደመወዝ ብር 346.15 መሆኑን ከለየን ቀጣዩ ስራ የስንብት ክፍያውን በአንቀጽ 40 መሰረት ማስላት ይሆናል፡፡ ለምሳሌ ፡- አምስት ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሠራተኛ የስንብት ክፍያ እንደሚከተለው ይሰላል ፡
ሀ. ለመጀመሪያው ዓመት አገልግሎት ብር 346.15 (የሠራተኛ አማካይ የቀን ደመወዝ) ሲባዛ በ 30 ብር 10,384.5
ለ. የብር 10,384.5 አንድ ሶስተኛ ብር 3,461.5 ሲሆን ይህም በቀሪዎቹ የአገልግሎት ዓመታት ላይ ይባዛል ፡፡ (ብር
3,461.5 ሲባዛ በ 4) እኩል ይሆናል ብር 13,846 :: የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ 09 11 19 02 99
ሒ ከላይ በ ሀ እና ለ የተገኘው ውጤት ሲደመር (0,384.5 ብር + 3,846 ብር) ጠቅላላውን የስንብት ክፍያ መጠን ይሰጠናል፡፡
ስለሆነም አምስት አመት የሰራ ሠራተኛ የሚያገኘው የስራ ስንብት ክፍያ 24,230.5 ብር ነው ፡፡
በሳሙኤል ግርማ

The U.S. Agency for International Development is seeking offers for the provision of legal advice
https://g.co/kgs/EdTzNb
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#Share #ሼር
#አለ_ህግ
#Alehig
@lawsocieties
@AleHig
https://t.me/lawsocieties
https://g.co/kgs/EdTzNb
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#Share #ሼር
#አለ_ህግ
#Alehig
@lawsocieties
@AleHig
https://t.me/lawsocieties
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Alemwaza)
🅰🅰Pacta Sunt Servanda🅰🅰
🅰 Be Trustworthy 🅰
The more people trust you, the happier you’re going to be. If people don’t trust you, you’re going to live a pretty miserable life.
If you want to be happy, you’ve got to become somebody that people trust.
Any time you go to a bank for a loan, they’re going to do a credit check. They want to know if you’re worthy of being trusted with credit. Do you pay your bills on time? Do you have a track record of keeping your word? Can you be depended on to pay this money back? Are you creditable?
The thing is, everybody around you is doing a credit check on your life every moment of your life. They want to know if you are what you say you are. Are you the real deal? Are you showing your true colors? Can you be trusted?
If you’re going to be happy in your relationships and in life, you have to learn to be a trustworthy and reliable person.
How do you develop a reputation of reliability?
First, you live with integrity. Integrity doesn’t mean you’re perfect. It means what you see is what you get. You are the real deal, because your actions match your words.
Second, you keep your promises.
🅰🅰Pacta Sunt Servanda 🅰🅰
This means you keep a promise, even when you find out it’s going to cost you more than you thought.
Learning to live with integrity and keep your promises will show others that you can be trusted and will in turn make you a much happier person.
🅰🅰Pacta Sunt Servanda 🅰
✅✅✅✅✅✅
law is your day to day life.....real life experience🅰
@lawsocieties @lawsocieties

የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የውጪ ንግድ ምርት ናሙናዎች አቀባበል አና አላላክ መመሪያ ቁጥር 72/2014ዓ.ም
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት አዋጅ ቁጥር 768/2004 አንቀጽ 32(2) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የወጪ ንግድ ምርት ናሙናዎች አላላክ እና አቀባበል መመሪያ ያዘጋጀ መሆኑን እና መመሪያው በፌዴራል የአስተዳደር ሥነ-ስርዓት አዋጅ ቁጥር 1183/2012 አንቀጽ 16 መሠረት በፍትሕ ሚኒስቴር በኩል እንዲመዘገብ የተደረገ መሆኑን በመግለጽ መመሪያው በስራ ላይ እንዲውል የመመሪያውን ቅጅ ልከዋል፡፡
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#Share #ሼር #አለ_ህግ #Alehig @lawsocieties @AleHig

4-0013-15 8-11-14.pdf
8.7 MB
የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የውጪ ንግድ ምርት ናሙናዎች አቀባበል አና አላላክ መመሪያ ቁጥር 72/2014ዓ.ም
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት አዋጅ ቁጥር 768/2004 አንቀጽ 32(2) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የወጪ ንግድ ምርት ናሙናዎች አላላክ እና አቀባበል መመሪያ ያዘጋጀ መሆኑን እና መመሪያው በፌዴራል የአስተዳደር ሥነ-ስርዓት አዋጅ ቁጥር 1183/2012 አንቀጽ 16 መሠረት በፍትሕ ሚኒስቴር በኩል እንዲመዘገብ የተደረገ መሆኑን በመግለጽ መመሪያው በስራ ላይ እንዲውል የመመሪያውን ቅጅ ልከዋል፡፡
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#Share #ሼር
#አለ_ህግ #Alehig
@lawsocieties @AleHig

ከደረሰኝና ሕግ ማስከበር ጋር የተያያዙ ችግሮች አሁንም የገቢ አሰባሰቡ ተግዳሮት መሆናቸው ተነገረ
*
ከደረሰኝና ሕግ ማስከበር ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮች አሁንም ተግዳሮት ሆነው የቀጠሉና ቢሮው በቀጣይ ለመፍታት በትኩረት የያዛቸው ጉዳዮች መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ።
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ አቶ ሙሉጌታ ተፈራ በተለይ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፤ በበጀት አመቱ ቢሮው የሥነምግባር ጉድለት ባሳዩ 200 በሚደርሱ ባለሙያዎች ላይ እርምጃ የወሰደ ሲሆን ቁጥራቸው 855 የሚሆኑ ያለደረሰኝ ግብይት ሲፈጽሙ የነበሩ አካላትን በመያዝ ለሚመለከተው የፖሊስ አካል ሰጥቷል።
ከደረሰኝና ከሕግ ማስከበር ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮች አሁንም ተግዳሮት ሆነው የቀጠሉ በመሆናቸው መፈታት አለባቸው ያሉት አቶ ሙሉጌታ፤ አሁንም ድረስ ግብር ከፋዩ ስለታክስ፣ ሕጎችና ደንቦች ተገንዝቦ ከመስራት አንጻር ክፍተቶች አሉ ብለዋል። ለዚህም የግብር ከፋዩን ግንዛቤ በማሳደግ መብቱና ግዴታውን አውቆ እንዲሰራ ማድረግ እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
እንደ አቶ ሙሉጌታ ገለጻ፤ ቢሮው ከጊዜ ወደ ጊዜ የማስፈጸም አቅሙ እየጨመረ መጥቷል። በተደረጉ የማሻሻያ ስራዎች በተቋሙ ባለው የሰው ኃይል ከተጠናው.....👇👇👇👇👇👇
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=77248
(ኢ ፕ ድ )

ለጥሩ እንቅልፍ . . . 👇👇👇👇
የሚከተሉትን ነገሮች አታድርጉ፡- 👇👇
• ከመሸ በኋላ ስሜትን የሚያነሳሱ ማሕበራ ሚዲያዎች አትጠቀሙ፡፡
• ከመሸ በኋላ አለመግባባት ስላላችሁ ሰዎች አታሰላስሉ፣ ከእነሱ ጋር የሃሳብ ልውውጥም አታድርጉ፡፡
• ከመሸ በኋላ ስላልተሳኩላችሁ፣ ስላሳፈራችሁና ስለመሳሰሉት አሉታዊ ስሜት ስለሚሰጧችሁ ክስተቶች አታሰላስሉ፡፡
የሚከተሉትን ነገሮች አድርጉ፡-👇👇👇
• አእምሯችሁን መልካም ነገር የሚመግቡ ጽሑፎችን አንብቡ፡፡
• ነገ ማከናወን የሚገባችሁን እቅዳችሁን በሚገባ አስባችሁ ተኙ፡፡
• የሚያስጨንቃችሁን ነገር ለፈጣሪ ንገሩ፡፡
ለተከታታይ ቀናት ቶሎ ያለመተኛት ሁኔታ፣ ሌሊት ደጋግሞ የመንቃት ችግር፣ ከነቁ በኃላ ደግሞ መልሶ መተኛት አለመቻልና የመሳሰሉት ሁኔታዎች ካለባችሁ መንስኤውንና መፍትሄውን ማግኘት የግድ እንደሆነና እንሚቻልም አትዘንጉት፡፡
የሰላምና የእረፍት እንቅልፍ ይሁንላችሁ!
#Dr_Eyob_Mamo

ኢትዮጵያ በጎይቶቶም አማካኝነት 3ኛውን በሴቶች ማራቶን #ወርቅ አግኝታለች።
እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ !
ጎይቶም ገ/ስላሴ አንደኛ ከመውጣቷም ባሻገር በሴቶች ማራቶን የዓለም ሻምፒዮን ሺፕ ሪከርድ በ 2:18:11 መስበር ችላለች።
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

ለህግ ባለሙያው የፍቅር ደብዳቤ የተሰጠ መልስ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ውድ የህግ ባለሙያው፡
የፃፍክልኝን የፍቅር ደብዳቤ ከሽብር አዋጁ ባልተናነሰ ደምፍላት
ውስጥ ሆኜ አነበብኩት፡፡
በእውነቱ በወስላታነትና በስግብግብነት
ተነሳስተህ ደብዳቤውን በመፃፍህ ልቤን እንዳከብድብህና የፍቅር
ጥያቄህንም በብይን እንድዘጋው አስገድዶኛል፡፡
ደግሞም ባለፈው
ቅዳሜ ይህንን ውሳኔዬን አሳውቄሃለሁ፡፡ አሁን ድጋሜ ዳኝነት
የጠየቅክበት ምክንያት አልገባኝም፡፡ የቅን ልቦና አፍቃሪ (lover in
good faith) አይደለህም፡፡
በኔ ውሳኔ ተነስተህ ሴቶችን በሙሉ
አጠቃለህ መዝለፍህ hasty generalization ሆነብህ፡፡
ድሮም
ንግግር ከማያውቅ ወንድ የሚጠበቅ ነው፡፡ ቢሆንም ንግግርን
አለማወቅ ይቅርታ አያሰጥም (ignorance of speech is no
pardon)፡፡ ሲጀመር አለባበስህ ተማሪ እንደገነጣጠለው የጀስቲስ
ማቴሪያል የተዝረከረከ ነው፡፡ እንደ 'ፍርድ' ዓ/ነገር የረዘመ ቁመና
ቢኖርህም ልብህ ግን እንደ 'ትዕዛዝ' ያጠረ ነው፡፡ እንደ ግራቨን
ፅሁፍ የቀጨጩ ልም አይኖችህን ሳያቸው ያቅለሸልሹኛል፡፡
ካንተም ብሶ እንደ ዙፋን ችሎት ታካብዳለህ!? አመለካከትህ
ጭብጥ እንደሌለው መዝገብ የተምታታ ነው፡፡ ወሬህ
አይጨበጥም፡፡ እንደ ዳብል ራንቯ ዶክትሪን (double renvoi
doctrine) አንዴ እዚያ አንዴ እዚህ ትረግጣለህ፡፡ ልብህና
አንደበትህ እንደ አማርኛውና እንግሊዝኛው የህግ ቅጅ (version)
የተለያዩ ናቸው፡፡ ሀሣብህ እንደ ቀሽም ዐቃቤ-ህግ ጥያቄ እርባና
ቢስ ነው፡፡ "በቸልተኝነት የሚፈፀም አስገድዶ መድፈር ልፈፅምብሽ
ነበር" ያልከውን ፅሁፍህን ሳነበው ክርክሩን እንዳሸነፈ ጠበቃ
ብቻየን እንባዬ እስኪወርድ ሳቅሁ፡፡ ሞክረኸኝ በሆነ! ታስቦ
በሚፈፀም ከባድ የአካል ጉዳት ጥርስህን አርግፌህ አንድ ጥርስህ
በኤግዚቢትነት ተተክሎ ታዬው ነበር፡፡ ደግሞ የገረምከኝ "ላንቺ
ያለኝን ፍቅር ከምክንያታዊ ጥርጣሬ በላይ (beyond
reasonable doubt) ላስረዳሽ ሞክሬአለሁ ማለትህ ነው፡፡
ፅድቁ ቀርቶ በወጉ በኮነነኝ አሉ! 'ከምክንያታዊ ጥርጣሬ በላይ'
የሚል ከንቱ ቅዠትህ ቀርቶ 'በበቂ ሁኔታ' (sufficient
evidence) ብታቀርብልኝ እንኳ አልገፋህም ነበር፡፡ ዳሩ ምን ዋጋ
አለው:: ፍቅርህን የማስረዳት ሸክሙ (burden of proof) ያንተ
ቢሆንም የምታቀርበው መከራከሪያ ሁሉ ባዶ የድምፅ ብክለት
(noise pollution) ሆነብኝ፡፡ በእርግጥ በፍቅርሽ ተማረክሁ
ያለኝን (prisoner of war (POW)) እንዲጎሳቆል የምወድ
አረመኔ አይደለሁም፡፡ ብታበሳጨኝም ታሳዝነኛለህ፡፡ ነገር ግን እንደ
ህገመንግስቱ አንቀፅ 39 ባዶ ተስፋ ልሰጥህም አልፈልግም፡፡
አንተና እኔ እንደ አገራችን ህግ (the law) እና አሰራር (the
practice) ፍፁም የተለያየን ሰዎች ነን፡፡ የምፈልገውን ልትሰጠኝ
አትችልም፡፡ ፍቅር ደግሞ ሰጥቶ መቀበል (quid pro quo
relationship) እንጅ የበጎ አድራጎት ስራ (pro bono service)
አይደለም፡፡ አንደ አስጠቂ ምስክር አልከኝ? ህ! አንተማ እንደ
መሀይም መርማሪ ፖሊስ ያንተን ሀሳብ መልሼ እንዳስተጋባልህ
ነበር የፈለከው፡፡ አያያዝህ እንደ crime control model
ያስጨንቃል፡፡ እያደረስክብኝ ያለው ስነ-ልቦናዊ ጫና (undue
influence) ምስኪኑን ሚራንዳ የሆንኩ ያህል እንዲሰማኝ
አድርጎኛል፡፡ ወዳጄ! እንኳን ፍቅር ውልም በነፃነት ሲሆን ነው
የሚፀናው፡፡ ግግም ብሎ ማፍቀር aquisitive prescription
የሚሰጥህ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሃል፡፡ ሽህ አመት ብታፈቅረኝም
እኔ ያንተ ልሆን አልችልም፡፡ በጊዜ ዘወር ብትል ይሻልሃል፡፡
ካለበለዚያ በነጭ ድሀ ላይ እንዳስፈረደ የፍርድ ባለገንዘብ
(judgment creditor) አይን አይን ስታይ መኖርህ ነው፡፡ ወደድኩ
ብለህ ስትንቀዋለል ባለቤት አልባ (res nullies) ሆነህ
እንዳትቀር ተጠንቀቅ፡፡ አካሄድህ ሁሉ ለዩኒቨርስቲ ሴት
አይመጥንም፡፡ ልብህን ወደ ሀይስኩል ችኮች ሪማንድ (remand)
ብታደርገው የተሻለ ነው፡፡ ለኔ የምትቀባጥረውን ፍቅር ግን void
abinitio ብየዋለሁ፡፡ ወዳጄ! አንድ ነገር ልንገርህ! እንደ
intrinsic element በቂጥ በቂጤ አትከተለኝ፡፡ በቃ አታናግረኝ፡፡
ከኔ ጋር ለመነጋገር locus standi እንደሌለህ ልታውቅ
ይገባሃል፡፡ አድብቶ መንከስ (wait and bite) አልወድም፡፡
ቀድሜ ማስጠንቀቂያ (notice) ልስጥህ፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ባጠገቤ
ብትደርስ እንደ አገራችን ፌደራሊዝም (centrifugal
federalism) እንደምበታትንህ እወቅ፡፡ ላንተ እበቃሃለሁ፡፡
የሶስተኛ ወገን ጣልቃገብነት (third party intervention)
አያስፈልገኝም፡፡ ዋ!!! ይሄ ውሳኔ የመጨረሻ ነው፡፡ ይግባኝ
የለውም፡፡ መዝገቡ ተዘግቷል ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ!
የማይነበብ ፊርማ አለበት፡፡
(ደሱ ፍቅርኤል)

በጠበቆች የግብር አከፋፈል ዙሪያ ለሚስተዋለው የወጥነት ችግር መፍትሄ እንዲያፈላልግ ስለተቋቋመው ግብረ-ኃይል በኢትዮጵያ የፌዴራል ጠበቆች ማህበር የተሰጠ መግለጫ👇👇👇
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ለበርካታ አመታት በጠበቆች የግብር አከፋፈል ዙሪያ የሚስተዋለውን ወጥነት የጎደለው አሰራር መፍትሄ ለመስጠት የሚያስተባበር ስራውን የሚሰራ ግብረ-ሀይል (Task Force) አቋቋመ::
የጠበቆች የታክስ አከፋፈልን በተመለከተ ከታክስ የሂሳብ መዝገብ አያያዝ; ከማሽን አጠቃቀም; ከወጪ አያያዝ እንዲሁም ጠበቆች እንደ ነጋዴ ተቆጥረው አግባብነት በሌላቸው መመሪያዎች ጭምር ከመስተናገድ አንጻር የሚስተዋሉ ተጨባጭ የወጥነት ችግሮች ቢኖሩም በዚሁ ወጥነት በሌለው የተዛባ አሰራር የግብር ክፍያ አገልግሎቱ እየተሰጠ ይገኛል፡፡ በዚህም ምክንያት ጠበቆች ለተለያዩ መጉላላቶች ሲጋለት ቆይቷል፡፡
የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማህበር በበጀት ዓመቱ ከሀምሌ ወር የመጀመሪያዎቹ ቀናት ጀምሮ ለበርካታ አመታት የዘለቀውን ይህንኑ የግብር አከፋፈል ወጥነት ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት የአጭርና የረጅም ግዜ መፍትሄ እንዲገኝ ለማስቻል በማሰብ በማህበሩ የስራ ኃላፊዎች የሚመራ አስር አባላት ያሉት ግብረ-ሀይል አቋቁሞ ወደ ስራ ገብቷል::
ግብረ ሀይሉ ሀምሌ 11 ቀን 2014ዓ.ም በማህበሩ ጽ/ቤት ባደረገው ውይይት ስራው በሚመራበት የድርጊት መርሃ ግብር ላይ ተወያይቶ ወደ ስራ የገባ ሲሆን በዚህም በአባላቱና በግብር ሰብሳቢው መስሪያ ቤት ወጥ የሆነ አረዳድ ከመፍጠር ጀምሮ አማራጮችን በማቅረብ እንዲሁም ከሚመልከታቸው የመንግስት ተቋማት ጋር ውይይቶችን በማድረግ ለአጭርና ለዘላቂ መፍትሄ ለማምጣት መሰራት እንደሚገባ አቅጣጫ ተሰጥቷል::
#Share #ሼር #አለ_ህግ #Alehig

............
ማህበሩ በግብረ-ኃይሉ በኩል በሚሰሩ ስራዎች የሚመጡ ውጤቶች በየ ጊዜው የሚያሳውቅ ሲሆን ጠበቆችም ተደራራቢ ሀላፊነት እንዳለበት የሙያ ማህበረሰብ እንደየደረጃችሁ ወቅቱን ጠብቃችሁ አመታዊ የግብር ግዴታችሁን እየተወጣችሁ እንድትቆዩ ማህበሩ ለማሳሰብ ይወዳል::
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር
#Share #ሼር #አለ_ህግ #Alehig
@lawsocieties @AleHig
https://t.me/lawsocieties
ማህበሩ በግብረ-ኃይሉ በኩል በሚሰሩ ስራዎች የሚመጡ ውጤቶች በየ ጊዜው የሚያሳውቅ ሲሆን ጠበቆችም ተደራራቢ ሀላፊነት እንዳለበት የሙያ ማህበረሰብ እንደየደረጃችሁ ወቅቱን ጠብቃችሁ አመታዊ የግብር ግዴታችሁን እየተወጣችሁ እንድትቆዩ ማህበሩ ለማሳሰብ ይወዳል::
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር
#Share #ሼር #አለ_ህግ #Alehig
@lawsocieties @AleHig
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
Position: - Director, Strategy, Planning and Result Management
📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:-
MA in Human Rights Law, LLM in International Law, Political Science, International Relations, or related social science studies
🇪🇹 የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
🧭የምዝገባ ጊዜ ፡ እስከ ሀምሌ
26 /2014 ዓ.ም
🔔ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
https://tikusjobs.com/job/director-strategy-planning-and-result-management/

ሲንጋፖር አምስት አደገኛ እጽ አዘዋዋሪዎችን በስቅላት መቅጣቷ ተገለጸ
በሲንጋፖር የአደገኛ እጽ ሲያዘዋውር የተገኘ ግለሰብ ታንቆ እንዲገደል ህጉ ያስገድዳል።
https://am.al-ain.com/article/simgapore-executes-five-convicted-drug-dealers

አል ዐይን ኒውስ
ሲንጋፖር አምስት አደገኛ እጽ አዘዋዋሪዎችን በስቅላት መቅጣቷ ተገለጸ
አምንስቲ ኢንተርናሽናል የሲንጋፖር መንግስትን ድርጊት አውግዟል