አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.56K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
ለጥሩ እንቅልፍ . . . 👇👇👇👇

የሚከተሉትን ነገሮች አታድርጉ፡- 👇👇

• ከመሸ በኋላ ስሜትን የሚያነሳሱ ማሕበራ ሚዲያዎች አትጠቀሙ፡፡
• ከመሸ በኋላ አለመግባባት ስላላችሁ ሰዎች አታሰላስሉ፣ ከእነሱ ጋር የሃሳብ ልውውጥም አታድርጉ፡፡
• ከመሸ በኋላ ስላልተሳኩላችሁ፣ ስላሳፈራችሁና ስለመሳሰሉት አሉታዊ ስሜት ስለሚሰጧችሁ ክስተቶች አታሰላስሉ፡፡

የሚከተሉትን ነገሮች አድርጉ፡-👇👇👇

አእምሯችሁን መልካም ነገር የሚመግቡ ጽሑፎችን አንብቡ፡፡
• ነገ ማከናወን የሚገባችሁን እቅዳችሁን
በሚገባ አስባችሁ ተኙ፡፡
• የሚያስጨንቃችሁን ነገር ለፈጣሪ ንገሩ፡፡


ለተከታታይ ቀናት ቶሎ ያለመተኛት ሁኔታ፣ ሌሊት ደጋግሞ የመንቃት ችግር፣ ከነቁ በኃላ ደግሞ መልሶ መተኛት አለመቻልና የመሳሰሉት ሁኔታዎች ካለባችሁ መንስኤውንና መፍትሄውን ማግኘት የግድ እንደሆነና እንሚቻልም አትዘንጉት፡፡

የሰላምና የእረፍት እንቅልፍ ይሁንላችሁ!
#Dr_Eyob_Mamo

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#Share #ሼር
#አለ_ህግ #Alehig
@lawsocieties @AleHig