አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.84K photos
25 videos
1.86K files
3.56K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Forwarded from አለሕግ🔵AleHig
🚨#የውክልና_አሠራር_በኢትዮጵያ ⁉️ ⤵️⤵️

የኢትዮጵያ የፍትህብሄር ሕግ ቁጥር 2199 ውክልናን እንደተረጐመው “ውክልና ማለት ተወካይ የተባለ አንድ ሰው ወካይ ለተባለው ሰው እንደራሴ ሆኖ አንድ ወይም ብዙ ህጋዊ ሥራዎች በወካዩ ሥም ለማከናወን ግዴታ የሚገባበት ውል ማለት ነው” ይላል፡፡

ከትርጉሙ ለመረዳት እንደምንችለው ውክልና የሚደረገው በወካይና በተወካይ መካከል ሲሆን በውክልናው የሚከናወኑት ስራዎች ህጋዊ መሆን አንዳለባቸው ነው፡፡ ይህ ማለት ደግሞ ህጋዊ ባልሆኑ ነገሮች ላይ የሚደረግ ውክልና ተቀባይነት የለውም ማለት ነው፡፡

በሰፊው ስንመለከት ሁለት አይነት ውክልናዎችን እናገኛለን፡፡ እነሱም በፍተሃብሄር ሕግ ቁጥር 2189 ላይ የተቀመጠው ፍፁም የሆነ እንደራሴነት /disclosed or complete agency/ እና በዚሁ ሕግ ቁጥር 2197 ላይ የተቀመጠው እንደራሴው በራሱ ስም ተግባሮችን የሚፈፅምባቸው የውክልና አይነት/undisclosed agency/ ናቸው::


1. #ውክልና ለምን ያስፈልጋል? ⁉️

አንድ ሰው አንዳንድ ተግባሮችን በራሱ ከማድረግ ይልቅ ሌላን ሰው በመወከል ተግባሮቹ እንዲከናወኑለት ይፈልጋል፡፡ ለዚህም ምክንያቱ የጊዜ ጥበት፣ የቦታ ርቀት ወይም የሁኔታዎች አለመመቻቸት፣ የእውቀት ወይም የክህሎት አለመኖርና የችሎታ ማነስ ዋናዋናዎቹ ሲሆኑ ሌሎችም በምክንያትነት ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡

2. #የውክልና ምንጮች ምንድን ናቸው? ⁉️

በኢትዮጵያ ፍትሃብሄር ሕግ አንቀፅ ቁ. 2179 ውክልና ወይም እንደራሴነት አንድም ከሕግ በሌላ መልኩ ደግሞ ከውል ሊመነጭ እንደሚችል ተመልክቷል፡፡ ከሕግ የሚመነጨው ውክልና ከላይ እንደተገለፀው የውክልና ትርጉም አይነት ወካይና ተወካይ በመስማማት ስምምነት ላይ የሚደርሱበት የውክልና አይነት ሳይሆን ተወካይ የወካይን ተግባሮች ወካይ ባልፈቀደበት ሁኔታ ሊተገብረው የሚያስችለው አይነት ውክልና ነው፡፡ ይህም የውክልና ተግባር በህጉ ከተፈቀዱት የውክልና ሁኔታዎች ውጭ ሊመሠረት አይችልም፡፡ ለዚህ አይነቱ የውክልና አይነት እንደምሣሌነት የሚጠቀሱት ፤ ለአካለ መጠን ያልደረሰን ልጅ ንብረት ለማስተዳደር ሕግ የፈቀደላቸው ጠባቂዎች ውክልና አይነት እና በፍትሃብሄር ህጉ አንቀፅ ቁ. 2257 ላይ በተቀመጠው መልኩ ተግባሮችን የሚተገበሩ ሰዎች ውክልና አይነት ናቸው፡፡

ከውል የሚመነጨው ውክልና አይነት ደግሞ በፅሁፋ መጀመሪያ ውክልናን ለመተርጐም በተመለከተው መልኩ የተቀመጠው ወካይና ተወካይ የውክልና ስምምነት ውል የሚገቡበት አይነት ነው፡፡ በዚህም ፅሁፍ ውስጥ በሰፊው የሚዳሰሰው ይህ ከውል የሚመነጨው የውክልና አይነት ነው፡፡ ስለሆነም ከዚህ በመቀጠል የዚህን የውክልና አይነት አመሠራረትና የተለዩ ክፍሎቹን በፍትሃብሄር ሕግ ከቁጥር 2200-2207 በተቀመጠው መሠረት ለማየት አንሞክራለን፡፡

3 #ውክልና እንዴት ይቋቋማል? ⁉️

ውክልና በግልፅ (ማለትም ወካይ የውክልና ስልጣኑን ለተወካይ እንደሰጠው በግልፅ በማሳወቅ) ወይም በዝምታ ሊሰጥ ይችላል፡፡ ተወካዩም ሊፈፅመው የሚገባው የሥራ ተግባር ስለአፈፃፀሙ በአንደንድ ህጋዊ ፎርም ውስጥ እንዲገባ የሚያስፈልገው ሲሆን ውክልናው ለተወካዩ ሊሰጠው የሚገባው ይኸው ሕግ በሚያዘው ፎርም መሠረት ነው (ፍ/ብ/ህ/ቁ.2200)፡፡ ማለትም ለምሣሌ ተወካዩ ከተወከለ በኋላ ሊያከናውናቸው የሚችሉት ጉዳዬች ወይም የሚዋዋላቸው ውሎች በፅሁፍ መሆን ግድ የሚላቸው አይነት ከሆኑ ከወዲሁ የሚደረገው የውክልና ውልም በፅሁፍ መሆን አለበት ማለት ነው፡፡

በሌላ መልኩ ውክልናውን የሚቀበለው ተወካይ መቀበሉን በግልፅ ወይም በዝምታ ሊፈጽም ይችላል፡፡ ውክልናውን መቀበል የማይፈልግ ከሆነ ደግሞ በግልፅ እንደማይቀበል በመግለፅ ከኃላፊነት እራሱን ማግለል ይችላል፡፡ ስለሆነም ተወካይ ውክልናውን የማይቀበል መሆኑን ከወዲሁ በግልፅ ካላስታወቀ በስተቀር የተወከለበት ነገር ከሚያካሂደው ሥራ ጋር ግንኙነት ያለው ጉዳይ መሆኑ በግለፅ የታወቀ ከሆነ፣ ወይም ከሙያ ሥራው አመራር ጋር የሚመሣሠል ጉዳይ ከሆነ፣ ወይም ይህንን የመሠለውን ጉዳይ ለመሥራት ፍቃደኛ ለመሆኑ በአደባባይ ገልጾ ሀሳብ በማቅረብ አስታውቆ እንደሆነ ውክልናውን እንደተቀበለ ይቆጠራል(ፍ/ብ/ህ/ቁ. 2201)።

በመሠረቱ አንድ ሰው ለቀረበለት ውል ምላሸ ሳይሰጥ ዝም ቢል የቀረበለትን የውል ሀሳብ እንደተቀበለ እንደማያስቆጥርበት የፍትሀብሄር ሕግ.ቁ 1682 ይደነግጋል፡፡ ነገርግን የውክልና ጉዳይ እንደ ልዩ ሁኔታ የሚወሠድ ስለሆነ እንድ ሰው በቀረበለት የውክልና ውል ላይ ግልፅ የሆነ ያለመቀበል ሃሣብ እስካላቀረበ ድረስ ዝምታው የውክልናውን ውል እንደተቀበለ የሚያስቆጥርበት መሆኑን የፍ/ብ/ህ//ቁ 2201 (2) ደንግጓል፡፡ ስለዚህ የውክልናው ውል ውክልናውን ባቀረበውና በተቀበለው ሰው መካከል ይመሠረታል ማለት ነው፡፡ ውክልናው የሚሰጠው ለብዙ ሰዎች ከሆነ ግን የውክልና ስልጣኑን ሁሉም ባንድነት መቀበላቸው ካልተረጋገጠ በቀር ውክልናው እንደጸና አይቆጠርም/የፍ/ብ/ህ/ቁ.2218/1/።

እንግዲህ በዚህ መልኩ ውክልናው ተቋቋመ። ውክልናው ሲቋቋም የውክልናው ወሰን እስከምን ድረስ ነው የሚለው ደግሞ በፍትሃ ብሄር ህጉ አንቀፅ ቁ 2202 ላይ ተቀምጧል። በዚህም መሠረት የውክልናው ወሰን በውሉ ላይ በግልፅ ተጠቅሶ ካልተቀመጠ በስተቀር ለውክልናው የሚሰጠው ወሰን እንደ ጉዳዩ አይነት ነው የሚሆነው (ፍ/ብ/ህ/ቁ 2202 (1))። ወካዩ የውክልናውን ወሰን በውክልናው ውል ላይ በግልፅ ካስቀመጠ ወሰኑ በግልጽ በተቀመጠው መሠረት ይሆናል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ውክልናው ለአንድ ልዩ ጉዳይ ወይም ለእያንዳንዱ ጉዳዬች ወይም ለወካዩ ጉዳዮች ሁሉ ጠቅላላ ውክልና ሊሆን ይችላል (ፍ/ብ/ህ/ቁ 2202 (2))። ይህ ማለት አንድ ሰው ለአንድ ለተወሠነ ጉዳይ ብቻ ወይንም ለተለያዩ ከአንድ በላይ ለሆኑ ጉዳዬች ወይንም ለሁሉም ጉዳዬቹ ውክልና ሊሰጥ ይችላል ማለት ነው፡፡

በ ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Yesterday was a historical day of my life because I was able to meet with our President Joe Biden.

After his speech remarks on Bipartisan Infrastructure law the President went around the room to greet people , at first I was nervous to go in the line to greet him because all State senator's, congressman/women and representatives wants to meet him first.

I waited patiently for my turn but when Governor Tim Walz pass by me he was able recognized my face and ran to greeted me then he asked me if I had met the President yet, I told him no and he was like well go in the line Oballa and share your story with him.

I was so pumped and immediately the President came toward me and ask my name.
I told him my is Oballa Oballa and he giggle 😃 I don't WHY but after that I told him I am a councilman in #Austin and he was like "Austin Texas"? I told him No, Austin MN one of the best city in Minnesota home of Spam 😊

I also shared with him that I fled a genocide from #Gambella Ethiopia which was caused by #TPLF regime and shared the suffering of my Anuak people and others Ethiopian for 27 years under that government.

He felt so sorry and said that should not happen to anybody.

Finally, I shared with him how grateful I am to be this nation where I can dream big and become anything I put my mind into but alot of my people are still suffering in Ethiopia due to conflict caused by #TPLF and America should not support the terrorist.

This is the first time a sitting President of America heard about my people and their suffering. I will be making arrangements soon with his staffs to visit #White #House to share more of my story and the work I do in Austin MN.

This is historical and its something that I will shared with my children years after years as they grow up.

May God bless America and #nomore war in my native country and whole continent of Africa 🙏🏾

I'm Africa and Africa is me❗️
🅰🅻🅻
🅰🅵🆁🅸🅲🅰🅽
#NoMore Movement
ALL African Unity.
contact us via Our email Address:
allafricanaf@gmail.com

https://t.me/allafrican
Please, share to all African people❗️
Via Face book
Telegram
WhatsApp
Viber
Email
IMO
🟩🟨🟥🟦⬛️🟪🟧etc
ትምህርት ሚኒስቴር ፦

በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለአንድ ሳምንት ይዘጋሉ።

ዝግ የሚሆኑት ከህዳር 27 እስከ ታህሳስ 3 ቀን 2014 ዓ/ም ድረስ ነው።

#ምክንያት ፦ መምህራን ፣ ተማሪዎች፣ ሰራተኞች ለሀገራዊ ትግል እንደየአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ነው። ት/ቤቶች ዝግ ሆነው በሚቆዩባቸው ቀናት ያልተሰበሰቡ የዘመች ሰብል መሰብሰብ እና ቤተሰብን የመርዳት ዘመቻዎች በስፋት ይካሄዳል።

NB : ትምህርት ቤቶች ዝግ ሆነው በሚቆዩባቸው ቀናቶች በሙሉ ትምህርት ቤቶች በሚያወጡት የማካካሻ መርሀ ግብር መሰረት እንዲካካስ ይደረጋል።

መረጃው ከትምህርት ሚኒስቴር ነው ያገኘነው።
#tikvahethiopia
Hello Beautiful Law Societies and Ethiopian People.
It has been more than years since this channel has been created. I have been sharing posting Legal Teaching Material s, Short Notes, Power points, Proclamation, Regulations, important legal news, Events, Motivation, Exit Exam Announcement, Open Vacancy, Scholarship Links, Online Course Links and more. It feels like a lot to take ...a lot of different content on one channel. Therefore, I have decided to get Volunteers who can Run this channel of Lawsocieties.
🛑This Channel will continue to share many things that will hslp you for your Education and work place, and I will add motivation and more of self-development contents. Scholarship, Job Vacancy and for more I need Volunteers.

Thank you for all who supported me in different ways. And thank you so much for joining this channel. ❤️

Good Day
Yours
https://t.me/lawsocieties
Nikate Higg
Program 21
Lawful Termination of the Contract of Employment Proclamation No. 1156/2019
and
Freedom of Expression
____________________________________________________________

In this Episode, Mr. Abebe Getahun, a public prosecutor from the Ministry of Justice explained the scope of application of the Labor Proclamation No. 1156/2019. Instances for lawful termination of employment with and without notice, the period of limitation, and lawful reduction of labor forces are also discussed.
Also in this episode, Ms. Sara Samuel, a public prosecutor from the Ministry of Justice, described what constitutes a democratic right, the ‘freedom of expression’ as illustrated under the FDRE Constitution.
#Fetehactivityet #USAIDETHIOPIA
የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ላልተወሰነ ጊዜ አቋርጦት የነበረውን የብድር ውልን የማረጋገጥ አገልግሎት ነገ እንደሚጀምር አስታወቀ

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ከሐምሌ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ተቋርጠው ከነበሩ አገልግሎቶች መካከል የብድር ውልን የማረጋገጥ አገልግሎት ብቻ ከነገ ህዳር 25 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡
Consultant, Legal Services
 Terms of Reference /ToR/ for Legal Consultant to Provide Contractual Services
At
Ethiopian Charities and Societies Forum (ECSF)
www.fcsf.net

Job Requirements:

Required Qualifications and Skills

LLM in from accredited Law school

Minimum of 5 years of practical experience in providing consultancy services, particularly to civil society organizations in the legal area.

Experience in working with Ethiopian justice sector, mainly in the judiciary or legislative organs.

Experience in conducting assessments or analysis on legislative apparatuses in the Ethiopian justice sector context.

Understanding and knowledge of the Ethiopian justice sector in the overall.

Outstanding communication and research and report writing skills.

Good command of Amharic and English languages.

Genuine interest to work in civil society environment.

How To Apply:

Interested applicants can submit their CV and Motivation Letter to the Ethiopian Civil Society Organizations Forum /ECSF/ Office in Addis Ababa: Bole Sub-City, Around 22 Mazoriya, 100 mt from Awraris Hotel to the West, Next to Oasis Apartment Hotel; P. O. Box: 1270 code 100; E-mail: info@fcsf.net; Website: https://www.fcsf.net.

ECSF highly appreciated women and people with disability (PWD) to apply.

 For any further information about this announcement, call @ 0912852814 
Consultant, Legal Services

Job Description:

 Terms of Reference /ToR/ for Legal Consultant to Provide Contractual Services

ABOUT THE ECSF

The Ethiopian Civil Society Organizations Forum (ECSF is established as a non-partisan, independent, inclusive and voluntary national platform with a focus on the common concerns and challenges of the Civil Society sector in Ethiopia. The Forum’s operational scope is at federal and regional levels with a focus on legal, institutional and operational issues and processes that commonly concerned the civil society sector in Ethiopia. 

The various Networks and Consortia of Civil Society organizations (named as ‘Civil Society Organizations’ in the recently ratified Proclamation No. 1113/2019) operating at Federal and Regional level thus came together and established the) ECSF in May 2013.

Vision

ECSF envisions seeing a strong and vibrant civil society sector for sustainable development.

Mission

ECSF aspires to ensure the existence of enabling environment for civil society organizations sector through strong representation, constructive dialogue and partnership using consortiums and other legal establishments as platform for action. 

The project: Request for Applications (RFA) 1/2020 to improve citizen engagement in the legal and judicial reforms in Ethiopia

Implementing partner: Ethiopian Civil Society Organization’s Forum /ECSF/

Funding Partner: Feteh (Justice) Activity

Objectives of the project: Overall Objective: The project is aimed to enhance the ability of civil society organizations (CSOs) engagement in the legal and judicial reforms process.

JOB SUMMARY

In consultation with the ECSF Program Manager and the Legal Project Officer, the Consultant shall provide contractual based legal advisory and other consultancy services, including writing proceedings, developing short concept notes to workshops, preparing activity-based descriptive reports, forwarding practicable recommendations to specific interventions, etc…focusing on the project backed by USAID - Feteh (Justice) Activity in Ethiopia. The contract shall remain for a fixed period of months whereby it is based on certain deliverables from specific activities of the aforementioned project. 

 Major Duties and Responsibilities

Actively participated and engaged in three relevant consultation workshops on the subject of gathering inputs on the ongoing legislative processes focusing on women, people with disability, and youths.

Gather relevant information from presentations during three public consultations, and interpreted the information in a manner that could be employed to develop recommendations or implications.

Gather inputs on three draft legislations from the network of CSOs focused on women (Network of Ethiopian Women’s Association), youth (Ethiopian Youths Federation) and PWDs (Federation of Ethiopian Associations of People with Disability - FEAPD).

Develop/compile three ‘Input Reports’ on each of the draft legislation to ensure the drafts properly address the rights and constraints of women, youth and PWD and submit to ECSF.

Output/Deliverables

Verbalized three separate reports from inputs collected during consultation workshops among the three target Networks of CSOs.

Compiled three separate reports from interpreted information and presentations during the three specific public consultations. 

Compiled a reports based on the inputs collected from the three Networks of CSOs (NEWA, EYF and FEAPD) on the draft legislations.

Prepared three final ‘Input Reports’ of each of the draft legislations and submit to ECSF.
የኢትዯጵያ የሕግ ባለሙያዎች ማኅበር የፌዴራል የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 1183/2012)ን
1. በአፋርኛ፣
2. በትግርኛ፣
3. በሶማሊኛ፣
4. በሲዳምኛ እና
5. በአፋን ኦሮሞ

ቋንቋዎች በመተርጎም ለተጠቃሚዎች አዘጋጅቷል። ለኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች ማኅበር ምስጋናችን ይደረሳቸው፤

አዋጁን በየቋንቋዎቹ ከዚህ ያግኙ

https://www.abyssinialaw.com/dds/latest-laws
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የደንበኞች ትምህርት ቡድን አባል አቶ ምትኩ አበባዉ ለኢትዮጵያ ቼክ ከተናገሩት ፦

- ደብዳቤዎቹ ከኛ ነዉ የወጡት፤ ትክክለኛ ናቸዉ።

- የክልከላው ምክንያት ለንግድ ማይዉሉ የግል መገልገያ ዕቃዎችን ዝርዝር ለመወሰን የወጣዉን መመሪያ 51/2010ን በመጠቀም በተመላላሽ መንገደኞች ከቀረጥ ነጻ የሚገቡ ነገር ግን ለንግድ አላማ እየዋሉ የሚገኙ ዕቃዎች በህጋዊ ነጋዴዎች ላይ ጫና በመፍጠራቸዉ ነው።

- አንድ መንገደኛ ሁሌ የሚመላለስ ከሆነ ያለቀረጥ ሁሌም እየተመላለሰ የሚያመጣ ከሆነ በህጋዊ መልኩ በኮንቴነር የሚያስጭኑና ግብር የሚከፍሉ ነጋዴዎችን ኪሳራ ዉስጥ የሚያስገባና ተጽዕኖ የሚያሳድር በመሆኑ ይህ ደብዳቤ ወጥቷል።

- ማንኛዉም መንገደኛ ማንኛዉንም አልባሳት ሆነ የንግድ ባህሪ ያለዉ ዕቃ ይዞ ከመጣ ቀረጥና ታክስ መክፈሉ እንደተጠበቀ ሆኖ በወንጀል ምርመራ ህግም እስከ ማስጠየቅ ድረስ የሚደርስ ነዉ።

- ከአንድ ወር በላይ የቆዩና ተመላላሽ ያልሆኑ የመጀመሪያ መንገደኞች፤ ቱሪስቶች እና ዲፕሎማቶች ፓስፖርታቸዉና ማህደራቸዉ ታይቶ የንግድ ባህሪ የሌለዉ ዕቃ የያዙ ከሆነ ለጊዜዉ በመመሪያ 51/2010 መሰረት የሚስተናገዱ ይሆናል።

- ጠቅልለዉ ወደ ሀገር የሚመለሱ መንገደኞች ጓዞቻቸዉን ይዘዉ ቢመጡም ሆነ በካርጎ ቢልኩ በመመሪያ 51/2010 የተፈቀደና ሲገለገሉበት የቆየ ዕቃ ከሆነ ከቀረጥ ነጻ ማስገባት ይችላሉ። ይሁን እንጂ በመመሪያዉ ከቀረጥ ነጻ እንዲገቡ የተፈቀዱ ቢሆኑም ዕቃዎቹ አዳዲስ እስከሆኑ ድረስ ቀረጥና ታክስ ይከፈልባቸዋል።

ያንብቡ : https://telegra.ph/ETHIOPIA-12-06

@tikvahethiopia
ካርታ ማምከን/የይዞታ ማረጋገጫ መሰረዝ/
===================
የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤትነት ማረጋገጫ ማስረጃ /ደብተር ወይም
ካርታ/ በመሰረዝ ዋጋ ማሳጣት
አንድ የአስተዳደር አካል የቤት ባለቤትነት ማስረጃ በፈለገው ጊዜ ከሕግ ውጪ
እንዲሰረዝ ማስቻል በኢ.ፌ.ዲ. ሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 40/1/ እና /2/
ድንጋጌ ሥር የተከበረውን የንብረት ባለቤትነት መብት ዋጋ የሚያሣጣው ነው፡፡
የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1195 እና 1196 ድንጋጌዎች አንድ ላይ ሲነበቡም
የአስተዳደር አካል በባለቤት ማረጋገጫ ማስረጃ አሰጣጥ ላይ ፍጽም የሆነ
አስተዳደራዊ ስልጣን ያለው ስለመሆኑ አያሣዩም፡፡ ይልቁንም ድንጋጌዎች
እርስ በእርሣቸውም ሆነ ከፍ/ሕ/ቁጥር 1198 ድንጋጌ ጋር ተዛምደው ሲታዩ
የባለቤት ማረጋገጫ ደብተር የሚሰረዘው በሕጉ በተመለከቱት ምክንያቶች
ብቻ መሆኑን ከሕጉ ውጪ ተግባሩ ተከናውኖ ከተገኘም መብቱ የተነካው ሠው
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 37፣78 እና 79 ድንጋጌዎች መሠረት
ጉዳዩን ስልጣን ላለው ፍርድ ቤት አቅርቦ አቤቱታው እንዲታይለት
የሚያርግበት ጉዳይ እንጂ አስተዳደር አካሉ የሰጠው ውሣኔ በፍርድ ቤት
እንዳይታይ የሚገደብበት ስርዓት የሌለ መሆኑን የምንገነዘበው ነው፡፡
ከጥቂት ዓመታት ወዲህ የባለቤትነት ማረጋገጫ የመስጠት ስልጣን ያላቸው
አካላት ‘ካርታ ማምከን’ የሚሉት አዲስ ፈሊጥ አምጥተዋል፡፡ ፍርድ ቤቶችም
ቃሉን በተውሶ እያዘወተሩት ወደ ህግ ቃል እየቀየሩት ነው፡፡ ይህ የማምከን
እርምጃ እስከ 2005 ዓ.ም. ድረስ በተደጋገሚ ሲስተዋል የነበረ አሳዛኝ ክስተት
ነው፡፡ ህገ መንግስታዊ ንብረት የማፍራት መብትን አደጋ ውስጥ የከተተው
‘ከመሬት ተነስቶ’ ካርታ የማምከን ተግባር በቅርብ ሆኖ የሚቆጣጠረው
በመጥፋቱ የተነሳ አስተዳደሩ ከህገ ወጥነት ወደ ጋጠ ወጥነት ተሸጋግሯል፡፡
በአስረጂነት ከሚጠቀሱ የሰበር ችሎት መዝገቦች መካከል የሰ/መ/ቁ
17712 አንደኛው ነው፡፡ በዚህ መዝገብ አመልካች ሆኖ የቀረበው የአዲስ
አበባ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ሲሆን ተጠሪ የወሮ ሳድያ እስማኤል ወራሾች
ናቸው፡፡ የጉዳዩ አመጣጥና በሰበር የተሰጠው ውሳኔ በአጭሩ እንዲህ
ይተረካል፡፡
ክርክሩ የተጀመረው በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሲሆን ተጠሪዎች
በውርስ የተላለፉላቸው በአዲስ አበባ የሚገኙ ሁለት የንግድ ቤቶችን
ተከራይተው የሚሰሩባቸው ግለሰብ ቤቶቹን እንዲያስረክቧቸውና ያልተከፈለ
ኪራይም እንዲከፍሉ በማለት ክስ ያቀርባሉ፡፡ ፍርድ ቤቱም መብታቸውን
በማረጋገጥ ወሰነላቸው፡፡ ከውሳኔ በኋላ የአዲስ አበባ መስተዳደር ቤቶቹ
በአዋጅ ቁጥር 47/67 የተወረሱና ከዚህ ቀደም ተሰጥቶ የነበረው
የባለቤትነት ደብተር በአዲስ አበባ አስተዳደር ሥራና ከተማ ልማት ቢሮ
የቤቶች ጉዳይ መምሪያ የተሰረዘ መሆኑን በመግለፅ በክርክሩ ውስጥ
በተቃውሞ ገብቶ የባለቤትነት ጥያቄ ያነሳል፡፡
ጉዳዩን በመጀመሪያ ደረጃ እና በይግባኝ ያዩት የስር ፍ/ቤቶች ‘ቤቶቹ
ስለመወረሳቸው የሚያረጋግጥ የመረካከቢያ ቅፅ አልቀረበም’ በሚል
የአስተዳደሩን ጥያቄ ውድቅ አደረጉት፡፡ አስተዳደሩ የሥር ፍርድ ውሳኔዎች
መሠረታዊ የሕግ ስህተት ስላለባቸው ይታረምልኝ በማለት የሰበር አቤቱታ
በማቅረቡ የሰበር ችሎት የሚከተለውን ውሳኔ በድምፅ ብልጫ ሰጠ፡፡
በፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 1195 ንዑስ አንቀፅ 1 ላይ በግልፅ
እንደተመለከተው የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሃብትነትን በማወቅ በአስተዳደር
ክፍል ለአንድ ሰው የተሰጠ የባለሃብትነት የምስክር ወረቀት ማስረጃ
ለተሰጠው ሰው ለዚሁ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሃብት እንደሆነ
እንደሚያስቆጥረው ተመልክቷል፡፡ በአንፃሩ ማስረጃው የተሰጠው ከደንብ
ውጭ በሆነ አሰራር መሆኑ በተረጋገጠ ጊዜ ከፍ ብሎ በፍትሐብሔር ቁጥር
1195 ላይ የተመለከተው የሕሊና ግምት ፈራሸ እንደሚሆን የፍትሐብሔር ሕግ
ቁጥር 1196 (1) ይደነግጋል፡፡ በያዝነው ጉዳይ በሕግ አግባብ ስልጣን
ተሰጥቶት ይህን መሰሉን የባለሃብትነት ማስረጃ የሚሰጠው ክፍል ቁጥር
5127386 የሆነው የባለሃብትነት የምስክር ወረቀት የሰረዘው መሆኑ
ተረጋግጧል፡፡ በተሰረዘ የባለሃብትነት ምስክር ወረቀት ደግሞ የሚገኝ
የባለሃብትነት መብት አይኖርም፡፡ የተጠሪ ወራሾችም አውራሻቸው
ያልነበራቸውን መብት ሊወርሱ አይችሉም፡፡
ለንፅፅር እንዲረዳ በሓሳብ ልዩነት የተሰጠውን አስተያየትና ምክንያት ማየቱ
ተገቢ ነው፡፡
አመልካች የአዲስ አበባ መስተዳደር በቤቶቹ ላይ መብት አለኝ የሚለው
በመንግስት የተወረሱ ናቸው በሚል መሆኑን መዝገቡ ያስረዳል፡፡ ይሁን እንጂ
ቤቶቹ በመንግስት የተወረሱ መሆናቸውን የሚያሳይለት ማስረጃ አላቀረበም፡፡
ለተጠሪዎች አውራሸ ተሰጥቶ የነበረው የባለቤትነት ደብተር ተሰርዟል ማለቱ
ብቻውን ለእርሱ መብት የሚሰጠውና አቤቱታውም በፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ. 358
አግባብ እንዲሰተናገድለት ለማድረግ የሚያስችል አይደለም፡፡ በኔ እምነት
የሥር ፍርድ ቤቶች ወደ ዋናው ጉዳይ ተመልሰው ክርክሩን እንደገና
መመርመር ሳያስፈልጋቸው አመልካቹን ወደ ክርክሩ ለመግባት የሚያስችልህ
መብት መኖሩን አላስረዳህም በሚል ከወዲሁ ጥያቄውን ውድቅ ማድረጋቸው
የፈፀሙት የሕግ ስህተት የለም፡፡
የፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 1195 ግምት በፍ/ሕ/ቁ 1196 በተደነገገው
መሠረት ማለትም በሕጉ መሠረት ፈራሸ ሊሆን ይችላል፡፡ የባለቤትነት ካርታው
ከደንብ ውጭ የተሰጠ ከሆነ መሰረዙን ህግ ይፈቅዳል፡፡ ሆኖም የመሰረዝ
ስልጣን ያለው አካል የካርታው አሰጣጥ ከደንብ ውጭ ስለመሆኑ የማስረዳት
ግዴታውን ሊወጣ ይገባል፡፡ የአዲስ አበባ መስተዳደር ሥራና ከተማ ልማት
ቢሮ የቤቶች ጉዳይ መምሪያ ካርታውን ሲሰርዝ ካርታው ከደንብ ውጭ የተሰጠ
መሆኑን የማሳየትና የማስረዳት ግዴታ አለበት፡፡ ይህን ካላደረገ እርምጃው
ከሥልጣን በላይ እንደመሆኑ በሕግ ፊት ዋጋ አይኖረውም፡፡ አመልካች
ካርታው ከደንብ ውጭ ስለመሆኑ ወይም ቤቱ በአዋጅ ስለመወረሱ በክርክሩ
ቢጠቅስም ከአባባል ያለፈ በተጨባጭ ማስረዳት አልቻለም፡፡ ስለሆነም
የመሰረዝ ድርጊቱ የሕጋዊነት መርህን የሚጥስ፣ የሕግ የበላይነትን የሚጻረር፣
ከሥልጣን በላይ የሆነ ድርጊት ነው፡፡
የአብላጫው ድምፅ ይህን መሠረታዊ ጭብጥ አላነሳውም፡፡ ከዚህ
በተጨማሪ ካርታው በፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 1196 (1) መሠረት ተሰርዞ
በምትኩ ለሌላ 3ኛ ወገን ሲተላለፍ ያ ሶስተኛ ወገን የቤቱ ሕጋዊ ባለቤት
ስለመሆኑ መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡ የአዲስ አበባ መስተዳድር ባለቤትነቱ
የተሰረዘውን የንግድ ቤት የራሱ ሃብት ሲያደርገው በሕጉ መሠረት የባለቤትነት
መብት የተሰጠው መሆኑን ማረጋገጥ አለበት፡፡ በአዋጅ ቁ 47/67 ተወርሷል
የሚል ከሆነ እንደተወረሰ በበቂ ማስረጃ ማሳየት አለበት፡፡ አመልካች የቤቱ
ባለቤት ስለመሆኑ አሁንም በአብላጫው ድምፅ ላይ ጭብጥ ሆኖ ተነስቶ
ድምዳሜ ላይ አልተደረሰበትም፡፡ በእርግጥ በተሰረዘ የባለሀብትነት የምስክር
ወረቀት የሚገኝ የባለሀብትነት መብት አይኖርም፡፡ ከዚህ ድምዳሜ በፊት ግን
የህግ የበላይነት ጥያቄ ምላሽ ማግኘት አለበት፡፡