አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.86K photos
25 videos
1.86K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
We need to discuss on some issues regularly.
Anonymous Poll
29%
Voice chat
7%
Video chat
26%
Groups chat
50%
Both voice and group chat
dear members Please choose your convenient days not more than 3 days for our Voice chat group's discussion?
Anonymous Poll
25%
Monday
21%
Tuesday
22%
Wednesday
26%
Thursday
37%
Friday
46%
Saturday
56%
Sunday
ገባ ገባ በሉ online ያላችሁ።
ለማንኛውም የስነ ልቦና እና ስነ አዕምሮ ችግሮች Healing Minds የተለየ አማራጭ ይዞ ቀርቧል

⓵ Digital Based Therapy (በ Video Call)

⓶ Home Based Therapy (በአካል በቤቶት አልያም እርሶ በመረጡት ስፍራ ሆነዉ ህክምና ማግኘት ይችላሉ።

ህክምና ለማግኘት ከዚህ በታች ያለዉን link በመጫን ይመዝገቡ

👉 https://bit.ly/3tqIDM9

🔈 ለበለጠ መረጃ @PsychINFO ቻናልን አልያም @HealingMindsSMHC ግሩፕን ይጎብኙ!

👉 በ ቅንነት Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶት ያጋሩ!
3ቱ አስገዳጅ ህጎች!

1. ሦስት ነገሮችን ጠብቅ!
★ ሀገር
★ እናት
★ ዓይን

2. ለሦስት ነገሮች ተዘጋጅ!
★ ለኃላፊነት
★ ለእውቀት
★ ለትዳር

3. ሦስት ነገሮችን አክብር!
★ ቃልኪዳን
★ ጓደኛ
★ ትዳር

4. ሦስት ነገሮችን ተቆጣጠር!
★ ምላስህን
★ ቁጣህን
★ ስሜትህን

5. ሦስት ነገሮችን አድንቅ!
★ ውበት
★ ሕይወት
★ ተፈጥሮን

6. ሦስት ነገር ጥላ!
★ሀሜት
★ ቅናት
★ ተንኮል

7. ሦስት ነገሮች ያስፈልጉሃል!
★ እምነት
★ ተስፋ
★ ፍቅር

8. ሦስት ነገሮችን ለዚህ ፔጅ አበርክት!
★ ላይክ
★ ኮመንት
★ ሼር

በኢትዮጵያ ቱደይ
የከተማ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ስልጣን ከአዲሱ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ አንፃር

በ፡ አብዱሰላም ሳዲቅ ሙክታር

የከተማ ፍርድ ቤቶች የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 በስራ ላይ ሲውል ስልጣንና ሀላፊነታቸውን በማሻሻል ብቅ ብሏል፡፡ ይህ ጽሑፍ እነዚህ የከተማ ፍርድ ቤቶች ምን አይነት አዲስ ስልጣን ተጨመረላቸው?፣ በፍትሐብሔር እና በወንጀል ጉዳዮች ሥልጣናቸው እስከምን ድረስ ነው? እና በተጨመረላቸው ስልጣን ምክንያት የስራ ጫና ሊኖር ስለሚችል ምን አይነት ዝግጅት ማድረግና በህዝብና በተገልጋዩ ማህበረሰብ አመኔታ ያላቸው ፍርድ ቤቶች ለመሆን ምን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል የሚሉትን በአጭሩ ያስዳስሰናል፡፡

መልካም ንባብ!
https://www.abyssinialaw.com/blog-posts/item/2006-the-jurisdiction-of-city-courts-under-the-new-federal-courts-proclamation/amp
የወራሽነት ምስክር ወረቀት (certificate of heir)

የወራሽነት ምስክር ወረቀት(certificate of heir) ምንድነው?

# የወራሽነት ምስክር ወረቀት በአጭሩ ለመግለጽ ህጋዊ የውርስ ስርዓት ለሟላ የሟች ወራሽ ለሆነው ሰው የሟቹ ወራሽ መሆኑንና ከውርሱ የሚገባውን ድርሻ በተመለከተ ስልጣን ባለው ፍርድ ቤት ተረጋግጦ የሚሰጥ የጽሁፍ ማረጋገጫ ነው ለማለት ይቻላል።

ወራሽ የሆነው ሰው ከውርሱ የሚያግኘውን ድርሻ የሚያመለክት የወራሽነት ምስክር ወረቀት እንዲሰጡት ዳኞችን ለመጠየቅ እንደሚችል የፍ/ህግ 996(1) ይደነግጋል።ከፍርድ ቤት የወራሽነት ምስክር ወረቀት መያዝ በወራሹ ሲጠየቅ የሚሰጥ እንጂ ህጉ ሟችን ለመውረስ የግድ ከፍርድ ቤት የወራሽነት ማስረጃ ማውጣት እንዳለበት የሚያስገድድ አይደለም።
በዚህ ጉዳይ የፌ.ጠ.ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ቅጽ 22 መ/ቁ 130284 ለይ በሰጠው አስገዳጅ የህግ ትርጉም የውርስ ሰርተፊኬት አንድ ሰው የራሱን ወራሽነት ለማስረዳት የሚወስደው ማስረጃ እንጂ ሌሎች ወራሾች አለመኖራቸውን የሚያሳይ ሰነድ ስላለመሆኑ፣ እና በግራ ቀኙ የሟች ወራሾች መሆናቸው በማረጋገጥ ፍርድ ቤቶች የሰጡት ውሳኔ ከማስረጃነት በዘለለ የፍ/ብ/ስ/ስ/ህግ በሚያዘው መሰረት ከሌሎች ሰዎች ክርክር ተደርጎበት ውሳኔ ያገኘና በፍርድ ያለቀ መቃወሚያ የማይቀርብበት ተደርጎ ሊወሰድ የማይገባ ስለመሆኑ ትርጉም ተሰጥቶበታል።በተመሣሣይ መልኩ በፌ.ጠ.ፍ.ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ቅጽ14 መ/ቁ 73247 አንድ ወራሽ የወራሽነት መብት በሌለው ንብረት ላይ ከህግ ውጪ የወራሽነት ሠርተፍኬት መያዙ በተረጋገጠ ጊዜ ይኸው ማስረጃ እንዲሰረዝ አቤቱታ ሊቀርብ እንደሚችል አስገዳጅ የህግ ትርጉም ተሰጥቶበታል።
#በመሠረቱ የመወረስ መብት የሚገኘው በህግ ወይም በኑዛዜ ሲሆን ፍ/ቤት አስቀድሞ ለአመልካቹ ያለውን የውርስ መብቱ አረጋግጦ የሚሰጥ እንጂ ለአመልካቹ የውርስ መብትን የሚስጥ አይደለም።በፌ.ጠ.ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ቅጽ 20 መ/ቁ 113529 ለይ በተሰጠው አስገዳጅ የህግ ትርጉም ለአንድ ውርስ ወራሽ የሆነ አንድ ሰው ውርስ ከተከፈተ ቡሃላ የሞተ እንደሆነ የወራሽነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ባያወጣም ለውርሱ አይገባም እስካልተባለ ድረስ የወራሸነት መብቶች ለእርሱ ወራሾች የሚተላለፍ ስለመሆኑ የህግ ትርጉም ተሰጥቶበታል። የወራሽነት ሰርትፍኬት አስገዳጅ የሆነ ህጋዊ ውጤት ይኖረዋል።
# የወራሽነት ምስክር ወረቀት የያዘው ወራሽ የምስክር ወረቀቱ እስካልተሰረዘ ድረስ ህጋዊ የውርስ መብት እንዳለውና ከውርሱ ድርሻ የሚገባ እንደሆነ ተደረጎ ይቆጠራል።አሁን በተግባር ባለው ሁኔታ የወራሽነት ምስክር ወረቀት አንደ ሰው ከያዘ ቡሃላ ወራሹ በሰርተፍኬቱ መሠረት ህጋዊ ውጤት ያላቸውን(valid juridical acts) ተግባራት መፈጸም ይጀምራል ማለትም ስመ ንብረት የማዞር ከባንክ ገንዘብ የማውጣትና ሌሎች መብቶች ማከናወን ይችላል ማለት ነው።የውርስ ሰርተፍኬት ውርሱ ከመጣራቱ በፊት ነው ወይስ የውርስ መጣራቱ ሂደት ከተጠናቀቀ ቡሃላ ነው ሊሰጥ የሚገባው የሚለው ጥያቄ አከራካሪ ሲሆን ይታያል የውርስ ማጣራት ሂደት ከመጠናቀቁ በፊት የሚሰጠው ምስክር ወረቀት ህጋዊ ወራሾች ከመለየታቸው በፊት እና ከማነኛውም እዳ ነጻ የሆነ የውርስ ንብረት ተጣርቶ ባልተለየበት ሁኔታ የሚሰጥ በመሆኑ አግባብነቱ አጠያያቂ ይሆናል በዚሁ ጉዳይ ለይ የፌ.ጠ.ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ቅጽ18 መ/ቁ110022 በሰጠው ውሳኔ ፍ/ቤቶች የወራሽነት ማስረጃ ወይም የምስክር ወረቀት ብቻ አንዲሰጡ ማመልከቻ ሲቀርብላቸው ውርስ እንዲጣራ የሚሰጡት ትእዛዝ የማይገባና አላስፈላጊ ስለመሆኑ ትርጉም ሰጥቶት እናግኛለን።

Source
*የፍትሐብሔር ህግ
*የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ
*Blacks law dictionary
*የውርስ ህግ material

BY PAUL.K JUDGE AT WOREDA COURT

https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
👍
They are complaining, it is full of mistake.........
Exit exam ውጤት ተለቀቀ።።🔴
ሰላም እንዴት ናችሁ
~~~
የመውጫ ፈተና ውጤት የመጣላችሁ ላለፋት እልፍ አመታት የለፋችሁና ውጤቱ የተሳካላችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ!!!!!!!
.
.
በሌላ መልኩ ደግሞ በተለያዩ አጋጣሚዎች የማለፊያ ነጥብ ያልመጣላችሁ እህትና ወንድሞች ይህ የመጨረሻው የተቋጨ የህይወታችሁ መንገድ አለመሆኑን በመረዳትና ራስን በማረጋጋት ቀጣይ ከወራት በኋላ በሚሰጠው ፈተና ድጋሜ በመውስድ ለጥሩ ውጤት እንድትበቁ ወንድማዊ ምክሬ ነው።በርግጥም ህመሙ ያማል ለማፅናናት ቃል አይመችም ስሜቱ ከቤድ ነው!!!!!!
.
.
በሌላ መልኩ ግን ወሎ ቸንቨርስቲ ተማሪዎች ቅሬታ እያሰሙ ነው።ነገር ግን ቅሬታቸውን ለሚመለከተው አካል ለማድረስ ከዚህ ገፅ ባለቤቶችጋ በግል መስመር በመነጋገርና የመውጫ ፈተና መመሪያና ደንቡን በማንበብ እንዴት ቅሬታ ማቅረብ እንደሚቻል፣መቼና ለማን የሚለውን መሰረት በማድረግ ለሚመለከታቸው አካላት ብታቀርቡ ነገር ግን ውጤታችሁን በዚህ ገፅ ባትለቁ እላለሁ።ም/ም
1.ትርፍ የለውም ምናልባትም ሃሳቡን ለማጠናከር ከሆነና ሂደቱን በተመለከተ ከሆን በውስጥ መስመር ቢሆን
2.ምናልባትም እንድህ በግልፅ እንድለቀቅ የማይፈልጉ እህትና ወንድሞች ይኖራሉ
መልካም ጊዜ!!!!!
አህመድ...... ከአርባምንጭ

https://t.me/lawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocietiይኖራሉ
Hello. I am a 5th year law student at Addis Ababa University. I believe there is a mistake in the grading of our school's exit exam.
Forwarded from i can
For those who passed the exam cogra and for those who results show Negative it is not the end of the world you guys has chance it doesn't mean that you have no knowledge in law so one nice agian I happy