https://chilot.me/2021/07/26/forced-resignation-under-ethiopian-employment-law/
Forced Resignation Under Ethiopian Employment Law

chilot.me
Demen303: Daftar 20 Situs Judi Slot Online Terpercaya dan Judi online24jam Terbaik 2023
Demen303 adalah Situs Judi Slot Online Terpercaya dan Terbaik 2023. Dengan Pelayanan Customer Service Judi Online24jam Terbaik dan Permainan Game Slot Online Terlengkap di Indonesia
የክስ ምክንያት ምንድነው?🇪🇹
#Like #Comment #Share ያድርጉ
ለጥያቄው ምላሽ የሰበር ችሎት በ 6 መዝገቦች ላይ እንደሚከተለው የህግ ትርጓሜ ሰጥቷል።
1/ አንድ ሰው አንድን ነገር ከአንድ ሰው ላይ ለማግኘት ፍ/ቤቱ እንዲወስንለት ክስ ለማቅረብና ዳኝነት ለማግኘት የሚያስችለው የፍሬ ነገር ሁኔታ
ማንም ሰው በህግ ችሎታ ኖሮት በሌላ ሰው ላይ ማናቸውንም ክስ ለማቅረብ እንዲችል አስቀድሞ ለክሱ መነሻ በሆነው ነገር ወይም ክሱ በተመሠረተበት ነገር ላይ ጥቅም ወይም መብት ያለው መሆኑ መረጋገጥ እንደሚገባው የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 33 ይደነግጋል፡፡ በዚህም ከሣሽ ከተከሣሽ ላይ ሊፈፀም የሚችል መብት አለኝ ብሎ ለማለት አስቀድሞ ለመብቱ መገኘት መነሻ የሆነውን ነገር በማረጋገጥ የተጠየቀውን ዳኝነት ለማግኘት ከሣሹ በሕግ መብት ያለው መሆን ይኖርበታል፡፡
የክስ ምክንያት አለ ብሎ ለመወሰን የሚቻለው በክሱ ላይ የቀረበው ነገር ቢረጋገጥ ከሣሹ የጠየቀውን ዳኝነት ለማግኘት ሕግ ይፈቅድለታል ወይ? ለሚለው ጥያቄ አዎንታዊ ምላሽ መስጠት ሲቻል ነው፡፡
ሰ/መ/ቁ. 16273 ቅጽ 2፣ ስለ አሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ የወጣ አዋጅ ቁ. 42/85 አንቀጽ 9፣ ፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ. 29፣ 80/2/፣ 224/2/፣ 23/1/ ሀ ፣ 224/2/፣ 23/1//ሀ/፣ 33፣ ሮበርት አለን ሴድለር በችሎቱ እንደተጠቀሰ
2/ ሻጭ ከሽያጭ ውሉ በሚመነጭ ግዴታ የተሸጠውን ነገር ስመ ሀብትነት በሚመለከተው ክፍል ቀርቦ ለማዛወር እንደገባው ግዴታ ይፈጽምልኝ የሚል ክስ የክስ ምክንያት አለው፡፡
ሰ/መ/ቁ. 82234 ቅጽ 15
3/ አንድ ክስ ሊቀርብ የሚገባው የክስ ምክንያት ሲኖረው ሲሆን የክስ ምክንያትም ተከሣሽ ለከሣሽ ሊፈጽመው የሚገባው ግዴታ መኖሩ ጋር ተያይዞ ሊነሣ የሚችለውን ጥያቄ አዎንታዊ ምላሽ መስጠት የሚቻልበት ሁኔታ ስለመኖሩ ሲረጋገጥ የሚታወቅ ነው፡፡
ሰ/መ/ቁ. 33945 ቅጽ 12፣ ፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ. 231(1) ሀ
4/ ክስ ለማቅረብ የሚያስችል መነሻ ምክንያት
በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 231 ላይ እንደተመለከተው ማንኛውም ፍርድ ቤት የክስ አቤቱታ ሲቀርብለት ተከሣሽ የሆነው ወገን ክሱን እንዲከላከል ከመጥራቱ በፊት ከሳሽ ክሱን ለማቅረብ የሚያስችል መነሻ ምክንያት ያለው ስለመሆኑና ፍ/ቤቱም አቤቱታውን ተቀብሎ ለማየት ስልጣን ያለው ስለመሆኑ መመርመር ይኖርበታል፡፡
ሰ/መ/ቁ. 32147 ቅጽ 6፣ ፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ 231
5/ አንድ ሰው በተለያዩ ምክንያቶች በአባቱ ብቻ ሳይሆን በአሳዳጊው ስም ጭምር ሊጠራ የሚችልባቸው አጋጣሚዎች መኖራቸው የሚታወቅ ሲሆን እንዲህ ዓይነቱ ሰው ተገቢ ሆኖ ባገኘው ጊዜ በአሳዳጊው ስም ጭምር መጠራቱ ቀሪ ሆኖ በፍትሐብሔር ሕጉ መሰረት በአባቱ ስም ብቻ እንዲጠራ የመወሰን መብት ያለው በመሆኑ ይህንኑ መብቱን በፍርድ ለማረጋገጥ የሚያቀርበው የዳኝነት ጥያቄ የክስ ምክንያት የለውም የሚባልበት ሕጋዊ ምክንያት አይኖርም፡፡
ሰ/መ/ቁ. 95995 ቅጽ 15
6/ ከባዶ ቦታ ሽያጭ የመነጨ ግዴታ ለማስፈጸም የሚቀርብ አቤቱታ የክስ ምክንያት የለውም፡፡
ሰ/መ/ቁ. 27739 ቅጽ 6
በአብርሐም ዮሐንስ
#LegalServices #lawsocieties #Ethipianlawsocieties
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties

Forwarded from ነገረ ፈጅ Negere Fej 📕
https://chilot.me/2021/07/26/forced-resignation-under-ethiopian-employment-law/
Forced Resignation Under Ethiopian Employment Law
Forced Resignation Under Ethiopian Employment Law
chilot.me
Demen303: Daftar 20 Situs Judi Slot Online Terpercaya dan Judi online24jam Terbaik 2023
Demen303 adalah Situs Judi Slot Online Terpercaya dan Terbaik 2023. Dengan Pelayanan Customer Service Judi Online24jam Terbaik dan Permainan Game Slot Online Terlengkap di Indonesia
ውድ የተከበራችሁ የዚህ ቻናል እና ግሩፕ ቤተሰቦች የትዊትተር አካውንት የሌላችሁ የትዊተር አካውንት እንድትከፍቱና እንድትዘጋጁ የትዊተር አካዉንት እንዲኖራችሁ ትጠየቃላችሁ።
ከከፈታችሁ በሗላ የትዊተር አካዉንታችሁ እዚሁ ላይ ሸር በማድረግ Follow, Like and Retweet እናደርግላችሗለን።
ምክንያቱም፤
እንደ አንድ ዜጋ እውነትን ይዘን ዝም በማለታችን ውሸት ሀገራችንን ሲያፈርስ እንዳናይ የሀገራችንን እውነት ለአለም የምናሰማበት የትዊተር ዘመቻ ያስፈልገናል።
⛑በዚህ ዘመን በአለም መንግስታት ውሳኔ ላይ ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሆነው ሶሻል ሚዲያ ዋናው እና አንዱ Tweeter ነው።🩸
ስለ አከፋፈቱ የምናግዛችሁ ይሆናል።
📌ትዊት በምናደርግበት ሰዓት የትዊተር አካውንቶቻችን እንዳይዘጋብን የሚረዱ ጥቆማዎች‼️‼️
1.የትዊተር አካውንት ስም(username )በተቻለ መጠን ትክክለኛ ስም ያድርጉ
2.የትዊተር አካውንት ስም(username ) ከአንድ በላይ ቁጥር አያስገቡ
3.የትዊተር አካውንቶ ላይ ስልክ ቁጥርዎን መጨመር አይዘንጉ
4.Follow የሚያደርጓቸውን አካውንቶች ቁጥር በአንድ ጊዜ አያብዙ
5.የትዊተር ፎሎወር እናበዛለን የሚሉ መተግበሪያዎችን (applications )ፈፅመው አይጠቀሙ
6.ትዊተር በሚጠቀሙበት በተለይም ዘመቻ በሚያደርጉበት ጊዜ Tweet /Quote Tweet ሲያደርጉ የተወሰነ ደቂቃ ልዮነት ይኑረው(time gap of at least 5-10 minutes)
7.ዘመቻ ሲያደርጉ የሚፈልጓቸውን መልዕክተኛ በመምረጥ Schedule Tweet(በመረጡት የጊዜና የጊዜ ገደብ ራሱ tweet የሚያደርግሎትን አማራጭ ይጠቀሙ
8.እንደ tweet ሁሉ retweet የሚያደርጉበትን ድግግምሽ ክፍተት ይስጡ
9.ከስልክ ቁጥርዎ በተጨማሪ የኢሜል አድራሻ Account ላይ ማከልን አይዘንጉ
10. ዘመቻ ከሚደረግባቸው ወቅቶች ውጪ የራስዎን መልዕክት Tweet ያድርጉ
11.ደህንነታቸው የተረጋገጠ (Secured )መተግበሪያዎች (Twitter for Android/IOS) እና ማሰሻዎች ብቻ(Firefox, Chrome,Opera,Safari ) ትዊተርን ይጠቀሙ
12.ማንነት & አድራሻ መሰወሪያ (VPN) መተግበሪያዎችን አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር ከመጠቀም ይቆጠቡ
13.በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ትዊቶችን like,reply ,retweet & quote tweet ከማድረግ ይቆጠቡ
14. ብዛት ላላቸው ተጠቃሚዎች ቀጥተኛ መልዕክት ከመላክ(direct messaging ) ይቆጠቡ
15 .የትዊተር የይለፍ ቃልዎን (twitter password )በመደበኛነት ይቀያይሩ : ተመሳሳይ የይለፍ ቃል (password) ከመጠቀም ይቆጠቡ።
via #UnityForEthiopia

Senior Attorney, Litigation
Job Summery
The Senior Attorney, Litigation is responsible for representing the Bank before judicial & quasi- judicial tribunals, preparation and handling of cases (pleading, defenses and petition).
Job Requirements:
Job Requirements
Academic & Professional Qualification
Bachelor’s Degree in Law from a reputable university.
Additional certification in law, banking, finance or similar fields is an added advantage
Experience
At least one (5) years experience
Required Technical Competency
*Good understanding of court practice, litigation/dispute resolution with good knowledge in commercial law.
* Legal writing skills including ability to develop proposals, concept papers, position papers, legal memos and briefs as well as write reports.
* Experience in the litigation process- from institution of proceedings to settlement.
* Case management- ability to create appropriate litigation strategies, prioritize actions, ensure proper use of time and resources etc.
How To Apply:
How to Apply
1. Interested and qualified applicants should apply through
https://forms.office.com/Pages/DesignPage.aspx?fragment=FormId%3DbeiahVyoYU60Iqj2TsjDW4jw3ZKRnaxBtKmvyXD88cZUMzhFWVpYWThHNThINjBZOVFNMjA0UllHTi4u%26Token%3Df66d650707fd43d2adc5ed7e3508198b
2. Applicants should fill all the details on the vacancy application form and make sure you submit after completing all the questions
3. Finally, please scan and attach all relevant credentials i.e. Uploading relevant credentials that verifies educational qualification, work experience licenses, certifications …. etc which are stated on the application form /CV shall be attached in PDF format (*mandatory) via (http://ethiojobs.net).
· Applicants who do not have ethiojobs account need to register using personal email account,
· CV‘s shall not be more than 3 pages and saved in PDF format (mandatory).
Posted:08.11.2021
Deadline:08.21.2021
Job Category:
Banking and Insurance, Legal
Employment:Full time
Location:Addis Ababa
Dashen Bank S.C
https://www.dashenbanksc.com/

LEGAL AND CORPORATE AFFAIR HEAD
Back to results
Login To Apply
Job Description:
Purpose of the job
The legal and corporate affairs head is responsible for developing and leading corporate legal strategy to promote and protect the company’s interests. The legal head is also responsible for providing accurate and timely counsel to the company in a variety of legal topics (labor law, partnership, corporate, etc.) and for promoting, implementing, and maintaining an organizational culture that encourages ethical business conduct and compliance with the law, the legal and regulatory requirements of the country and the Group’s code of conduct.
Main duties & responsibilities
Advising the Board of Directors and other members of the executive management of the impact on the activities and proposed activities of the company of proposed local, state, and federal laws and regulations and judicial and administrative decisions.
Assessing the merits of major court cases filed against the company and approves, with the advice of the appropriate function head, settlement of such court where warranted.
Providing accurate and timely counsel to the company in a variety of legal topics (commercial law, mergers, and acquisitions, corporate, etc.)
Providing legal consulting in policy development and training about prevention.
Developing and leading corporate legal strategy to promote and protect the company’s interest
Overseeing the delivery of legal service and resources to accomplish corporate goals strategies and priorities.
Participating in the formulation of general management policy as a member of the executive management team.
Managing other members of the legal section.
Overseeing the development or implementation of compliance-related policies and procedures throughout the company.
Overseeing the performance of the retention lawyers and related legal proceedings.
Representing the company in pursuing any legal proceeding.
Ensuring that the legal affairs of the firm are securely maintained for the required time period
Maintaining current knowledge of alteration in legislation
Ensuring that the company carries its commercial activities in full compliance with all national and international laws, regulations, and directives as well as internal (Group) policies, Codes, and guidelines.
Developing and supervision control system with a view to prevent or address a violation of laws, regulations, and guidelines.
Overseeing the periodic review of contracts, policies, and other legal documents of the company to ensure compliance with regulatory and group standards.
Overseeing the periodic review of national, regional, and international laws, procedures, and guides as well as reports with an eye to the hidden risk of non-compliance
Directing the communication of compliance-related issues with employees across all divisions of the organization and address all concerns they may have about legal, ethical, or compliance matters.
Defining and developing the approach for the mandatory compliance training in collaboration with the training teams.
Overseeing the preparation publication and distribution of authorized commercial partners to achieve clarity o commercial compliance requirements.
Job Requirements:
Broad and thorough knowledge of the compliance and ethics profession, theories, and standards.
Expert knowledge of professional compliance and investigation standards; and ability to apply policy and legal concepts to issues.
Commitment to the highest ethical and professional standards.
Excellent written and oral communication skills.
Ability to communicate complex information to all levels of management and administration in a clear and concise manner both written and verbal.
Ability to work independently and within a team environment.
Ability to share information and build consensus across stakeholders.
Ability to supervise support and professional analyses functions for compliance and ethics programs.
Ability to establish trust and credibility with stakeholders and senior management.

Knowledge of the Group’s ethics and compliance policies, procedures, and programs.
Expected Education and Experience
BA Degree in law or related fields.
12 years of experience of which at least 5 years in a managerial post in the areas of corporate law
How To Apply:
Qualified candidates should submit your application only through aklilu.abate@castel-afrique.com
Posted:08.11.2021
Deadline:08.17.2021
Job Category: Legal
Employment: Full time
Location:BGI Ethiopia

❤1
Attorney at Bunna Bank S.C
Never Miss a Job Update Again. Click Here to Subscribe
Company: Bunna Bank S.C
Location: Ethiopia
Job type: Full-Time
Job category: Legal Jobs in Ethiopia
Job Description
Job Title: Attorney
• Required No.: 1
• Duty Station: Addis Ababa
• Terms of Employment: Permanent
Qualifications/Skills
• Minimum Requirement: LLB Degree and 3 years of relevant working experience
Method of Application
Submit Your Application, CV and Copies of testimonials with original documents to:
Bunna Bank S.C. Human Resource Management Directorate located in Arat Killo area at Haile Michael Admasu Building 2nd floor in front of Dabir Building, Addis Ababa
• Telephone: 0111-264195
Closing Date : 13 August. 2021

ባንኮች ቤት፣ መሬት፣ ህንፃ ሌሎችም ነገሮችን በመያዣነት ተጠቅመው ብድር እንዳይሰጡ ታገዱ።
በኢትዮጵያ ያሉ ሁሉም ባንኮች መሬት፣ ቤት፣ ህንፃ ሆነ ማንኛውም ነገር በመያዣነት ተጠቅመው ለጊዜው ምንም አይነት ብድር እንዳይሰጡ መታገዳቸው ተሰምቷል።
ገበያውን የሚያናጋ ነገር በመፈጠሩ ቶሎ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገልጿል።
የገንዘብ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አሻጥር እየተሰራ መሆኑ አውቂያለሁ ብሏል።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ለጊዜው ማንኛውንም ህንፃ፣ ቤት ፣ መሬት በመያዣነት ተጠቅመው ብድር እንዳለቁ ለባንኮች መመሪያ ማስተላለፉ ታውቋል።
የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት ዶክተር እዮብ ተካልኝ የገበያውን መናጋት ለማስተካከል አስፈላጊው እርምጃ ተወስዷል ብለዋል።
ዶ/ር እዮብ ኢኮኖሚያዊ አሻጥር ሆን ተብሎ እየተሰራ መሆኑ አንስተው የገበያውን መናጋት ለማስተካከል ቶሎ እርምጃ መወሰድ አለበት ፤ ይሄ ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም ምክንያቱም አደጋው ብዙ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
ሚኒስትር ዴኤታው የፀጥታ ተቋም፣ የብሄራዊ ባንክ የተናበበ ስራ መስራት መጀመራቸውን አስረድተዋል።
"የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ መመሪያ ይልካል ፤ የቤት ብድር ምናምን እያሉ የሚወሰዱ ገንዘቦች ለጥቁር ገበያው እንደሚውሉ ስለሚታወቅ ባንኮች በእንደዚህ ያሉ ነገሮች ላይ conscious ሆነው እንዲሰሩ መመሪያ እየተላከላቸው ነው ፤ ሰውም ባንኮችም conscious መሆን አለባቸው" ሲሉ አክለዋል።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የባንክ ሱፐርቪዥን ዳይሬክተር አቶ ፍሬዘር አያሌው በበኩላቸው ሌላ አዲስ መመሪያ እስኪሰጥ ድረስ ባንኮች ፦
- መሬት
- ህንፃ
- ቤት ሌሎች ነገሮች አሲይዘው ማበደር እንደማይችሉ አረጋግጠዋል።
የመረጃው ባለቤት : ሸገር ኤፍ ኤም 102.1
https://t.me/lawsocieties
https://www.facebook.com/lawsocieties/

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

SCHOLARSHIP ANNOUNCEMENT
Yehualashet Tamiru Financial Scholarship in Memorial of Gas he Yohannes Heroui
Available to Current Undergraduate Law Students
2014/2015 Academic Year
Gashe Yohannes Heroui (1940-2011) was a teacher, judge, and legal scholar. He is widely considered by many of his colleagues and seasoned lawyers who knew or worked with him as one of the greatest Ethiopian jurists with immeasurable integrity. He was extremely generous, selfless, greatly liked and respected by all those who knew him in his personal life us well. This financial scholarship is, therefore, in memory of his commitment and achievements to the Ethiopian legal system.
This financial scholarship is available only for law students who are currently pursuing their undergraduate program in any university. The principal aim of this scholarship program is to offer financial support to current undergraduate law students and to encourage qualified students to continue their studies.
The application letter, a maximum of two pages, should specifically discuss three evaluation criteria: financial need, academic achievements, and career goals. Additional information on recent research projects, off-campus and on-campus activities and accomplishments, and educational plans that would aid the Financer in reaching his decision can also be included.
If you are interested, submit your application to Yehualashet Tamiru at yehuala5779@gmail.com. Please include 'Yehualashet Tamiru Scholarship' in the subject line of the email. Applications should be submitted not later than September 13th, 2021.
Shortlisted ten candidates will be announced on December 13th 2021, and the last five candidates who will ultimately benefit from this financial scholarship, ETB 300-500 per month for the next academic year, will be announced by the end of December.
If your application is denied, I may not be able to provide any case-by-case feedback. I am very hopeful this is understandable given the expected number of applications.
Good luck on your application and thank you for your interest!
via Abyssinia law.com

#Share us your twitter account here and we will follow you‼️
#UnityForEthiopia
#Twitter
Write on group @ALE_lawsocieties
#UnityForEthiopia
Write on group @ALE_lawsocieties
Lawyer
Digital Equb Financial Technologies PLC
80 views
Position: Lawyer
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa, Ethiopia
Salary: Competitive, Negotiable
Posted date: 22 hours ago
Application Deadline: Aug, 15/2021 (2 days left)
The main purpose of the job
To supervise the provision of legal support to managers and staff so that the organization meets its legal obligations, and to protect its interests
Main responsibilities
Prepare legal documents according to business requirements
Assist in the preparation of all legal documents required by managers and staff to ensure that these are accurate and legally sound
Provide legal advice to managers and staff on the interpretation of statutes and legal documents to ensure that the actions they take are legally sound
Represent the organization at courts and tribunals on routine matters to ensure that the organization’s interests are safeguarded
Draft, review, and amend legal documents drafted by, or sent to, the organization
Monitor the progress of legal transactions to ensure that the correct actions are taken at the appropriate times
Instruct counsel where necessary
Maintain an awareness of developments in all legal fields relevant to the organization
Required Number: 1 (One)
Job Requirement
Knowledge, skills, and experience required
BSc degree with at least 4 years supervisory experience in business firms
Considerable experience of advocacy
Good supervisory and legal matters handling experience
Good negotiating and interpersonal skills
Excellent presentation skills
Excellent knowledge of the organization’s work and functions
Accuracy and an eye for detail
Salary: Competitive, Negotiable
How to apply
Interested and qualified applicants send your resume and credentials through company email jobs@digitalequb.com inserting the position you are applying for on the subject line.
https://t.me/lawsocieties
https://www.facebook.com/lawsocieties/
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
Digital Equb Financial Technologies PLC
80 views
Position: Lawyer
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa, Ethiopia
Salary: Competitive, Negotiable
Posted date: 22 hours ago
Application Deadline: Aug, 15/2021 (2 days left)
The main purpose of the job
To supervise the provision of legal support to managers and staff so that the organization meets its legal obligations, and to protect its interests
Main responsibilities
Prepare legal documents according to business requirements
Assist in the preparation of all legal documents required by managers and staff to ensure that these are accurate and legally sound
Provide legal advice to managers and staff on the interpretation of statutes and legal documents to ensure that the actions they take are legally sound
Represent the organization at courts and tribunals on routine matters to ensure that the organization’s interests are safeguarded
Draft, review, and amend legal documents drafted by, or sent to, the organization
Monitor the progress of legal transactions to ensure that the correct actions are taken at the appropriate times
Instruct counsel where necessary
Maintain an awareness of developments in all legal fields relevant to the organization
Required Number: 1 (One)
Job Requirement
Knowledge, skills, and experience required
BSc degree with at least 4 years supervisory experience in business firms
Considerable experience of advocacy
Good supervisory and legal matters handling experience
Good negotiating and interpersonal skills
Excellent presentation skills
Excellent knowledge of the organization’s work and functions
Accuracy and an eye for detail
Salary: Competitive, Negotiable
How to apply
Interested and qualified applicants send your resume and credentials through company email jobs@digitalequb.com inserting the position you are applying for on the subject line.
https://t.me/lawsocieties
https://www.facebook.com/lawsocieties/
🟩 @lawsocieties
🟨 @lawsocieties
🟥 @lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
📌📌አዲስ ለተቀላቀላችሁን‼️👇👇
❤️ እነዚህ የትዊተር አካውንቶች እያኪያሄድን ባለነው ዘመቻ ጥሩ ትዊት የሚያደርጉ ናቸው።🟩🟨🟥
መጀመሪያ አካውንቶቹን ተከተሉ። ወይም follow አርጉ።
በመቀጠል፣ ትዊት የሚያረጉትን ከስር ከስር ላይክና (like) ሪትዊት (retweet) ያርጉ፣ ሲችሉም ኮት ትዊት (quote tweet) ያድርጉ።
http://twitter.com/mikiasmelak?s=09
Unity for Ethiopia | Official
https://twitter.com/unityforethio
Ethiopia First
https://twitter.com/eth_first1
Seyoum H Assefa
https://twitter.com/tagelleraseh
M.Sara
https://twitter.com/MSara79648223
Gashaw Gebere
https://twitter.com/amggebre
Ethiopian American Civic Council
https://twitter.com/EACC_EAN
Mikias Melak Birhanie
http://twitter.com/mikiasmelak?s=09
✅

#AddisAbaba
የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ የመሬትና መሬት ነክ አገልግሎቶችን ላልተወሰነ ጊዜ እንዲታገዱ ውሳኔ አስተላለፈ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ከአርብ ነሐሴ 7/2013 ዓ/ም ጀምሮ ለመሬት አስተዳደር ተቋማት፣ ለመሠረተ ልማት ቅንጅት እና ግንባታ ፈቃድ ባለስልጣን እንዲሁም ለአስራ አንዱም ክፍለ ከተሞች ባስተላለፈው ሰርኩላር ፣ የመሬት እና የመሬት ነክ አገልግሎቶች ላልተወሰነ ጊዜ ሙሉ በሙሉ እንዳይሰጡ ውሳኔ አስተላልፏል ።
ካቢኔው ዕግዱን ያስተላለፈው በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች ትኩረታቸውን በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በማድረግ ሲሆን አንዳንድ ስግብግብ ግለሰቦች ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታውን እንደመልካም አጋጣሚ በመጠቀም በአቋራጭ ለመክበር በመሬት እና መሬት ነክ አገልግሎቶች ላይ ትኩረት በማድረግ በመንቀሳቀስ ላይ መሆናቸውን የከተማ አስተዳደሩ በመገንዘቡ ነው ተብሏል።
በዚህም ምክንያት ማንኛውም መሬት እና የመሬት ነክ አገልግሎት ላልተወሰነ ጊዜ የታገደ ሲሆን በስድስቱም የመሬት ነክ ተቋማት ፣ በአስራ አንዱም ክፍለ ከተሞች እና የመሠረተ ልማት ቅንጅት እና ግንባታ ፈቃድ ባለስልጣን የመሬት አገልግሎቶችን እንዳይሰጡ ወሳኔ ተላልፏል።
መረጃው የአ/አ ከተማ ፕሬስ ሴክሬተሪያት ነው።

Legal and Corporate Affairs Director at BGI Ethiopia
Company: BGI Ethiopia
Location: Ethiopia
State: Ethiopia
Job type: Full-Time
Job category: Legal Jobs in Ethiopia
Job Description
Purpose of the job
The legal and corporate affairs head is responsible for developing and leading corporate legal strategy to promote and protect the company’s interests. The legal head is also responsible for providing accurate and timely counsel to the company in a variety of legal topics (labor law, partnership, corporate, etc.) and for promoting, implementing, and maintaining an organizational culture that encourages ethical business conduct and compliance with the law, the legal and regulatory requirements of the country and the Group’s code of conduct.
Main duties & responsibilities
Advising the Board of Directors and other members of the executive management of the impact on the activities and proposed activities of the company of proposed local, state, and federal laws and regulations and judicial and administrative decisions.
Assessing the merits of major court cases filed against the company and approves, with the advice of the appropriate function head, settlement of such court where warranted.
Providing accurate and timely counsel to the company in a variety of legal topics (commercial law, mergers, and acquisitions, corporate, etc.)
Providing legal consulting in policy development and training about prevention.
Developing and leading corporate legal strategy to promote and protect the company’s interest
Overseeing the delivery of legal service and resources to accomplish corporate goals strategies and priorities.
Participating in the formulation of general management policy as a member of the executive management team.
Managing other members of the legal section.
Overseeing the development or implementation of compliance-related policies and procedures throughout the company.
Overseeing the performance of the retention lawyers and related legal proceedings.
Representing the company in pursuing any legal proceeding.
Ensuring that the legal affairs of the firm are securely maintained for the required time period
Maintaining current knowledge of alteration in legislation
Ensuring that the company carries its commercial activities in full compliance with all national and international laws, regulations, and directives as well as internal (Group) policies, Codes, and guidelines.
Developing and supervision control system with a view to prevent or address a violation of laws, regulations, and guidelines.
Overseeing the periodic review of contracts, policies, and other legal documents of the company to ensure compliance with regulatory and group standards.
Overseeing the periodic review of national, regional, and international laws, procedures, and guides as well as reports with an eye to the hidden risk of non-compliance
Directing the communication of compliance-related issues with employees across all divisions of the organization and address all concerns they may have about legal, ethical, or compliance matters.
Defining and developing the approach for the mandatory compliance training in collaboration with the training teams.
Overseeing the preparation publication and distribution of authorized commercial partners to achieve clarity o commercial compliance requirements.
Job Requirements
Broad and thorough knowledge of the compliance and ethics profession, theories, and standards.
Expert knowledge of professional compliance and investigation standards; and ability to apply policy and legal concepts to issues.
Commitment to the highest ethical and professional standards.
Excellent written and oral communication skills.
Ability to communicate complex information to all levels of management and administration in a clear and concise manner both written and verbal.
Ability to work independently and within a team environment.
Ability to share information and build consensus across stakeholders.
Ability to supervise support and professional analyses functions for compliance and ethics programs.
Company: BGI Ethiopia
Location: Ethiopia
State: Ethiopia
Job type: Full-Time
Job category: Legal Jobs in Ethiopia
Job Description
Purpose of the job
The legal and corporate affairs head is responsible for developing and leading corporate legal strategy to promote and protect the company’s interests. The legal head is also responsible for providing accurate and timely counsel to the company in a variety of legal topics (labor law, partnership, corporate, etc.) and for promoting, implementing, and maintaining an organizational culture that encourages ethical business conduct and compliance with the law, the legal and regulatory requirements of the country and the Group’s code of conduct.
Main duties & responsibilities
Advising the Board of Directors and other members of the executive management of the impact on the activities and proposed activities of the company of proposed local, state, and federal laws and regulations and judicial and administrative decisions.
Assessing the merits of major court cases filed against the company and approves, with the advice of the appropriate function head, settlement of such court where warranted.
Providing accurate and timely counsel to the company in a variety of legal topics (commercial law, mergers, and acquisitions, corporate, etc.)
Providing legal consulting in policy development and training about prevention.
Developing and leading corporate legal strategy to promote and protect the company’s interest
Overseeing the delivery of legal service and resources to accomplish corporate goals strategies and priorities.
Participating in the formulation of general management policy as a member of the executive management team.
Managing other members of the legal section.
Overseeing the development or implementation of compliance-related policies and procedures throughout the company.
Overseeing the performance of the retention lawyers and related legal proceedings.
Representing the company in pursuing any legal proceeding.
Ensuring that the legal affairs of the firm are securely maintained for the required time period
Maintaining current knowledge of alteration in legislation
Ensuring that the company carries its commercial activities in full compliance with all national and international laws, regulations, and directives as well as internal (Group) policies, Codes, and guidelines.
Developing and supervision control system with a view to prevent or address a violation of laws, regulations, and guidelines.
Overseeing the periodic review of contracts, policies, and other legal documents of the company to ensure compliance with regulatory and group standards.
Overseeing the periodic review of national, regional, and international laws, procedures, and guides as well as reports with an eye to the hidden risk of non-compliance
Directing the communication of compliance-related issues with employees across all divisions of the organization and address all concerns they may have about legal, ethical, or compliance matters.
Defining and developing the approach for the mandatory compliance training in collaboration with the training teams.
Overseeing the preparation publication and distribution of authorized commercial partners to achieve clarity o commercial compliance requirements.
Job Requirements
Broad and thorough knowledge of the compliance and ethics profession, theories, and standards.
Expert knowledge of professional compliance and investigation standards; and ability to apply policy and legal concepts to issues.
Commitment to the highest ethical and professional standards.
Excellent written and oral communication skills.
Ability to communicate complex information to all levels of management and administration in a clear and concise manner both written and verbal.
Ability to work independently and within a team environment.
Ability to share information and build consensus across stakeholders.
Ability to supervise support and professional analyses functions for compliance and ethics programs.
Ability to establish trust and credibility with stakeholders and senior management.
Knowledge of the Group’s ethics and compliance policies, procedures, and programs.
Expected Education and Experience
BA Degree in law or related fields.
12 years of experience of which at least 5 years in a managerial post in the areas of corporate law
Method of Application
Submit your CV and Application to aklilu.abate@castel-afrique.com
Use the title of the position as the subject of the email
Closing Date : 17 August. 2021