የውርስ ፅንሰ ሀሳብ በኢትዮጵያ ሕግ (ፍ/ሕ/ቁ 826-1025)
======================
ውድ አንባብያን የዚህ ርእሰ ጉዳይ ይዘት ሰፋ ያለ በመሆኑ በዚች አጭር ፅሑፍ ለመዳሰስ ስለማይቻል በሁለት ክፍሎች ለማቅረብ እንሞክራለን፡፡ በዚህም መሰረት በመጀመሪያው ክፍል የውርስ ምንነትና ውርስ ማስተላለፍ፣ የውርስ መከፈት፣ ስለ ውርስ ማጣራት፣ በውርስ መተላለፍ ስለሚችሉ መብትና ግዴታዎች፣ ወራሽ ለመሆን የሚያስፈልግ ችሎታ እና ያለኑዛዜ ውርስን እንመለከታለን፡፡ በሁለተኛው ከፍል ደግሞ የኑዛዜ ውርስ ምንነት፣ የኑዛዜ ዓይነቶች፣ የኑዛዜ ፎርሞች፣ የኑዛዜ መሻር እና ከወራሽነት መነቀልን በተመለከተ የምንዳስስ ይሆናል፡፡
1. የውርስ ምንነት፡- ውርስ ምንድን ነው የሚለውን ትርጉም በሀገራችን የውርስ ሕግ ውስጥ በቀጥታ ተተርጉሞ ባናገኘውም የአንድ በሞት የተለየን ሰው ንብረት እና ሀብት እንዲሁም ሊተላለፉ የሚችሉ መብት እና ግዴታዎች በሕይወት ላለ ሰው የሚተላለፍበት መንገድ መሆኑን ከሕጉ ጠቅላላ መንፈስ መረዳት እንችላለን፡፡
የውርስ ሕግ ማለት ደግሞ የሟች (አውራሽ) መብቶች እና ግዴታዎች በሕይወት ወዳሉት ወራሾቹ የሚተላለፍበት ደምብ/ስርዓት ነው፡፡ የሟች ውርስ መች እና እንዴት ይከፈታል፣ ወራሾች እነማን ናቸው፣ ወራሽነትን የሚያሣጡ ነገሮች ምንድን ናቸው፣ የሟች ኑዛዜ ምን ማሟላት አለበት፣ ዉርሱ እንዴት እና በማን ይጣራል፣ የውርስ ክፍያ እንዴት እና በማን ይፈፀማል እና የመሳሰሉት ጉዳዮች የሚመሩት በውርስ ሕግ ነው፡፡
ውርስ ማለት የሟችን መብቶች እና ግዴታዎችን ወደ በሕይወት ያሉ ወራሾች ማስተላለፍ ከሆነ የማስተላለፍ ሂደት የተሟላ እንዲሆን ወራሾችን ማጣራት (መውረስ የሚችሉ እነማን እንደሆኑ ማወቅ)፣ ውርስ ማጣራት እና የውርስ ክፍፍል የሚሉትን ቅደም ተከተሎች መከተል ተገቢ ይሆናል፡፡
2. ስለ ውርስ መከፈት፡- የሟች ሀብትና ንብረት እንዲሁም ወራሾች በተለያየ ቦታ ሊገኙ ስለሚችሉ ሁሉንም በአንድ ቦታ አጠቃሎ ለማየት እንዲያመችና በውርስ ላይ ክርክር ቢነሳ ጉዳዩን የመዳኘት ስልጣን ያለውን ፍ/ቤት ለይቶ ለመወሰን እንዲቻል የሟች ውርስ የሚከፈተው ሟች በሞተበት ጊዜ ዋና መኖሪያው ስፍራ በሆነበት ቦታ ነው (ፍ/ሕ/ቁ 862/1/)፡፡
3. በውርስ መተላለፍ የሚችሉ መብትና ግዴታዎች፡- የሟች ንብረት እንዲሁም መብትና ግዴታዎቹ በውርስ ሕግ መሰረት ለወራሾች የሚተላለፉ ናቸዉ፡፡ ይህ አጠቃላይ ደንብ ሲሆን በባሕሪያቸው አንዳንድ መብቶች እና ግዴታዎች ደግሞ ግለሰባዊ በመሆናቸው ሁሉም መብትና ግዴታዎች ሊወረሱ ወይም ለወራሾች ሊተላለፉ አይችሉም፡፡ በመሆኑም በውርስ የሚተላለፉት መብትና ግዴታዎች ከሟች መሞት ጋር አብረው ቀሪ የማይሆኑ እና መተላለፍ የሚችሉት ብቻ ናቸው፡፡
4. ወራሽ ለመሆን የሚያስፈልግ ችሎታ፡- ለወራሽነት ብቁ የሚያደርጉ በሕጉ የተቀመጡትን ቅድመ ሁኔታዎችን ሳያሟሉ እንዲሁም በስመ ወላጅነት ወይም ተወላጅነት ብቻ ወራሽ መሆን አይቻልም፡፡ በሕጉ የተቀመጡትን ቅድመ ሁኔታዎች ያላሟላ ወራሽ በኑዛዜ ስሙ ቢጠቀስም ወይም በሕግ ወራሽነቱ ቢገለፅም ከውርሱ ተጠቃሚ ሊሆን አይችልም፡፡ ለወራሽነት ብቁ ለመሆን የሚያስፈልጉት ቅድመ ሁኔታዎች በሕይወት መኖርና ለወራሽነት የማይገባ አለመሆን ናቸው (በፍ/ሕ/ቁ 830)፡፡
በህይወት መኖር፡- አንድ ሰው ወራሽ ለመሆን አውራሹ በሚሞትበት ወቅት በህይወት ያለ መሆን አለበት፡፡ አውራሽ ሲሞት ያልነበረ ወይም እሱን ቀድሞ የሞተ መውረስ አይችልም፡፡ ነገር ግን በልዩ ሁኔታ ሟች በሚሞትበት ወቅት ተፀንሶ የነበረ ህፃን ተወልዶ 48 ሰዓት በሕይወት ከቆየ ውርስ ሲከፈት እንደነበረ ተቆጥሮ የመውረስ መብቱ ይጠበቅለታል (ፍ/ሕ/ቁ 834)፡፡
ለወራሽነት የማይገባ አለመሆን፡- ወራሽ ለመሆን ከሚያስፈልጉት ቅድመ ሁኔታዎች ሌላኛው ለወራሽነት የማይገባ አለመሆን ነው፡፡ አንድ ወራሽ ለወራሽነት የማይገባ የሚሆነው በአውራሹ ወይም ወደ ታች የሚቆጠሩ ተወላጆች ወይም ወደ ላይ የሚቀጠሩ ወላጆች ወይም ባል ወይም ሚስት አስቦ በመግደል የተፈረደበት ወይም በመግደል ሙከራ የተቀጣ ወይም በሀሰት በመወንጀል ወይም በመመስከር አንደኛውን የሞት ፍርድ ወይም ከአስር ዓመት በበለጠ የፅኑ እስራት ቅጣትን ለማስከተል የሚያሰጋ ሆኖ የተቀጣ ከሆነ ነው (ፍ/ሕ/ቁ 838)፡፡
ሌላው ለወራሽነት የማይገባ የሚያደርገው ምክንያት አውራሽ ከመሞቱ በፊት ባሉት ሶስት ወራት ውስጥ የአውራሽን ሁኔታ ከግምት አስገብቶ ኑዛዜ እንዳያደርግ፣ እንዳይለውጥ ወይም እንዳይሽር የከለከለ እንደሆነ ወይም አስቦ ያለ ሟች ፍቃድ የመጨረሻውን ኑዛዜ ያበላሸ፣ እንዳይገኝ ያደረገ፣ ያጠፋ ወይም ጉዳዩን በማወቅ በሐሰት ኑዛዜ የተጠቀመ እንደሆነ ነው (በፍ/ሕ/ቁ 840)፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት አንድ ሰው ከጥፋቱ መጠቀም የለበትም ከሚለው የሕግ መርህ በመነሳት ነው፡፡
5. የውርስ ዓይነቶች፡- ሁለት ዓይነት የውርስ ማስተላለፊያ መንገዶች ያሉ ሲሆን እነርሱም፡- ያለኑዛዜ ውርስ (Intestate Succession) እና የኑዛዜ ውርስ (Testate Succession) ናቸው፡፡
ያለ ኑዛዜ ውርስ፡- አውራሽ (ሟች) ኑዛዜ ሳያደርግ ሲሞት ወይም ያደረገው ኑዛዜ ፈራሽ በሚሆንበት ጊዜ የአውራሽ ንብረት ለወራሾች የሚከፋፈለው በሕጉ በተቀመጠው መሰረት ያለ ኑዛዜ ውርስ መሰረት ነው፡፡ የዚህ ዓይነቱ ውርስ የሚካሄደው በአውራሽ ፍላጎት ሣይሆን በሕጉ መሰረት ነው፡፡ የሟች ልጆች ለመውረስ ብቁ የሚያደርጓቸውን ቅድመ ሁኔታዎችን እስካሟሉ ድረስ የመጀመሪያ ደረጃ ወራሾች ናቸው (በፍ/ሕ/ቁ 842)፡፡
አውራሽ ልጆች ከሌሉት ወይም ልጆቹን ተክቶ የሚወርስ ከሌለ የአውራሽ አባትና እናት 2ኛ ደረጃ ወራሽ ይሆናሉ (ፍ/ሕ/ቁ 843)፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ አውራሽ ልጆችም ወላጆችም የሌሉት ከሆነ ወይም አነሱን ተክቶም የሚወርስ ከሌለ የአውራሽ አያቶች 3ኛ ደረጃ ወራሾች ይሆናሉ (በፍ/ሕ/ቁ 845)፡፡ የ3ኛ ደረጃ ወራሾች የሌሉ እንደሆነም የአውራሽ ቅድመ አያቶች 4ኛ ደረጃ ወራሾች ይሆናሉ (በፍ/ሕ/ቁ 847)
አባት ወይም እናት ወይም ሁለቱም ቀድመዉ የሞቱ እንደሆነ የነሱን ፋንታ ወደታች የሚቆጠሩ ተወላጆቻቸዉ ተተክተው ይወርሳሉ፡፡ በአባት ወይም በእናት መስመር /አንዱ መስመር/ የሚወርስ ከሌላ ወደ ሌላኛው መስመር ሙሉ ውርሱ ይተላለፋል፡፡
ዘመዶች እስከ አራተኛ ደረጃ ተለይቶ ያልተገኘ እንደሆነ የሟችን ንብረት ለመንግስት እንደሚተላለፍ የ/ፍ/ሕ/ቁ 852 ላይ ተደንግጓል፡፡
ያለኑዛዜ ውርስ ሲሆን ውርሱ ለሁሉም ወራሾች በእኩል የሚከፋፈል ሆኖ ከአባት ወይም ከእናት ወገን የአንደኛው መስመር ከሌለ ውርሱ ወደ ሌላኛው መስመር ይተላለፋል፡፡ ነገር ግን በልዩ ሀኔታ ንብረቱ ከመጣበት መስመር ህጋዊ ወራሽ ካለ፣ ንብረቱ የማይንቀሳቀስ ከሆነ፣ ንብረቱ በውርስ ወይም በስጦታ የመጣ ከሆነ፣ የአውራሽ ተወላጆች ወይም ወላጆች በሕይወት ካሉ ካንዱ ወደሌላው መስመር መተላለፍ አይችልም (በፍ/ሕ/ቁ 849)፡፡ ይህም የሆነው የቤተሰብ ቅርስ የሆነ ንብረት በቤተሰብ እጅ እንዲቀር ነው፡፡
ምንጭ :- ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ 0አቃቤ ህግ ገጽ

Legal Assistant
Dagnachew & Mahlet Law Office (DMLO)
Addis Ababa
The ideal candidate will ensure smooth running of the office and effective case management by providing legal services under the supervision of an attorney. This individual will communicate frequently with the clients in order to serve them adequately. Additionally, this candidate will conduct necessary case research to aid the legal proceedings. Responsibilities • Provide administrative support to lawyer • Handle communication with clients • Handle court and government office tasks Qualifications • Bachelor's degree or equivalent experience • Experience in legal assistance • Familiarity with law, legal procedures, and protocols
How to Apply
Apply on LinkedIn
https://et.linkedin.com/jobs/view/legal-assistant-at-dagnachew-mahlet-law-office-dmlo-2547593705?utm_campaign=google_jobs_apply&utm_source=google_jobs_apply&utm_medium=organic

Linkedin
Dagnachew & Mahlet Law Office (DMLO) hiring Legal Assistant in Addis Ababa, Ethiopia | LinkedIn
Posted 7 hours ago. The ideal candidate will ensure smooth running of the office and effective case management by…See this and similar jobs on LinkedIn.
ግንቦት 12 /2013 ዓ.ም የወጡ የስራ ማስታወቂያዎች
🔴 Ministry of Labor and Social Affairs
9 ቦታዎች በ0አመት 100+ ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Professions: #Law, Environmental Science , Leadership , Federalism , Auto-Mechanic , Library and Information Science , Office Administration , Secretary , Record Management , Gender , Anthropology , Social Work , Sociology , Supplies Management , Automotive Management , Education Planning Management , Development Management , Natural And Social Science , Health Science , Journalism , Language and Literature , Statistics , Economics , Information System , Information Science , Purchasing , Law , Management Information System (MIS) , Information Technology , Computer Science , Human Resource Management , Political Science , International Relations , Business Management , Public Administration , Management , Business Administration , Accounting , Finance Management
Deadline: May 28, 2021
Location: Addis Ababa
#Full_Time
ሙሉ ዝርዝሩን ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ 👇
https://ethiopage.com/jobs/21885/
____________

✔️ Minstry of Transport
5 ቦታዎች በ0አመት 9 ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Professions: #Law, Business Management , Information System , Law , Videography , Photography , Cinematography , Material Management , Supplies Management , Accounting , Management , Purchasing , Motor Driver , Record Management , Library and Information Science , Software Engineering , Management Information System (MIS) , Computer Science , Information Science , Information Technology , Office Administration , Secretary
Deadline: June 1, 2021
Location: Addis Ababa,
#Full_Time
ሙሉ ዝርዝሩን ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
👉 https://ethiopage.com/jobs/21876/

frontpage
Jobs from Minstry of Transport Published on: 2021-05-18
✳️ Ethiopian Institution of the Ombudsman (EIO)
2 ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Professions: #Law, Development Management , Human Resource Management , Psychology , Leadership , Information Technology , Graphic Design , Computer Science .
Deadline: June 4, 2021
Location: Addis Ababa,
#Full_Time
ሙሉ ዝርዝሩን ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
👉 https://ethiopage.com/jobs/21892/

የተሻሻለው_የፌዴራል_ፍ_ቤቶች_አዋጅ_ቁ_1234.pdf
2.9 MB
አዲሱ የተሻሻለው የፌደራል ፍ/ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013
የተሻሻሉት የፌደራል ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ እና የዳኝነት አስተዳደር አዋጆች መጽደቃቸው ለፍርድ ቤቱ የሪፎርም ሥራ መሠረት መሆናቸው ተገለጸ
******************************************************************
የተሻሻለው የፌደራል ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ እና የዳኝነት አስተዳደር አዋጆች በቅርቡ መጽደቃቸው የፌደራል ፍርድ ቤቶች ለጀመሩት የሪፎርም ሥራ መሠረት መሆናቸው ተገለጸ፡፡
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ክብርት ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ ይህን የገለጹት የፍርድ ቤቱ አመራሮችና ዳኞች በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የ2013 የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ግንቦት 14 ቀን 2013 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል ሲወያዩ ባደረጉት ንግግር ነው፡፡
የፍርድ ቤቶች ተቋማዊ ነጻነትም ሆነ የዳኞች ነጻነት በአሁኑ ጊዜ የተረጋገጠ መሆኑን የጠቀሱት ክብርት ፕሬዜዳንትዋ ይህም ዳኞች ሕግን ብቻ መሠረት አድርገው ውሳኔ ለመስጠት የሚያስችላቸው መሆኑን በመጥቀስ ዳኞች ይህን ነጻነት ከሙያዊ ሥነምግባር (Integrity) ጋር አቀናጅተው ወደተግባር ሊተረጉሙት እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡
በውይይት መድረኩ ላይ የፌደራል ፍርድ ቤቶች በ2013 በጀት ዓመት በዘጠኝ ወራት ውስጥ የዳኝነት አገልግሉት ነጻነት፣ ገለልተኝነትና ተጠያቂነትን ከማሳደግ፤ የዳኝነት ጥራት፣ የዳኝነት ግልጽነትና ቅልጥፍና ከማሻሻል እንዲሁም የዳኝነት ተደራሽነትን ከማሳደግ አንጻር የተከናወኑ ሥራዎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡
የዳኝነት አገልግሎት ነጻነትን ተግባራዊ ከማድረግ አንጻር በየደረጃው በዳኝነት መርሆዎች ላይ የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረኮች መመቻቸታቸው፣ የበጀት ነጻነት የሚከበሩባቸው አሠራሮች መጀመራቸው እንዲሁም የጸደቁ የፍርድ ቤቱ አዋጆችን ጨምሮ የተለያዩ የሕግ ማዕቀፎች መሻሻላቸውና በመሻሻል ላይ መገኘታቸው እንደስኬት ተጠቅሷል፡፡
የዳኝነት አገልግሎት ጥራትን ለማሻሻልም የአሠራር ሥርዓቶችና አደረጃጀቶች ተሻሽለው ለዳኝነትም ሆነ ለቅድመና ድህረ ዳኝነት ጥራት የሚያስፈልግ የሰው ኃይል ፍላጎትና የግብዓት አቅርቦቶች እንዲሟላ መደረጉ እንዲሁም የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ተጠቃሚነትን ጨምሮ የባለሙያዎችን ዕውቀትና ክህሎት የሚያጎለብቱ የትምህርትና ሰልጠና መርሐግብሮች እንዲዘጋጁ መደረጋቸው ተገልጿል፡፡ በሥር ፍ/ቤት የአንድ መስኮት አገልግሎት እንዲጀመር መደረጉ፣ የተከማቹ ውዝፍ መዛግብት እንዲጠሩ ለማስቻል ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑ እንዲሁም ጽዱና ምቹ የሥራ አካባቢዎች እንዲዘጋጁ መደረጋቸው የአገልግሎት ጥራትን ከማሳካት አንጻር ከተከናወኑ ተግባራት መካከል መሆናቸው ተጠቅሷል፡፡
የፌደራል ፍርድ ቤቶች በሆኑት በፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት፣ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት እንዲሁም በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የዘጠኝ ወር የመዛግብት አፈጻጸም በተጠቃለለ መልኩ ሲታይ በተጠቀሰው ጊዜ 118,417 መዛግብት ዕልባት እንዲያገኙ ዕቅድ ተይዞ 119,413 መዛግብት ዕልባት በማግኘታቸው አፈጻጸሙ 100.84 በመቶ መሆኑም ተገልጿል፡፡
በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ የታገዘ የዳኝነት አገልግሎትን ለማሳደግ እንዲረዳ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች አምስት ተጨማሪ የቪዲዮ ኮንፍረንስ ማዕከላትን በመክፈት በኢፋይሊንግ ከ9 ክልሎች የተላኩ 1,456 መዝገቦችን ለማስተናገድ የተቻለ ከመሆኑም በላይ በ1801 መዝገቦች 2,232 ባለጉዳዮችን በቪዲዮ ኮንፍረንስ ለማከራከር የተቻለ መሆኑም በሪፖርቱ ላይ ቀርቧል፡፡
በዘጠኝ ወር ውስጥ ለፍ/ቤቶች ከቀረቡ መዛግብት አንጻር በሶስቱም ፍርድ ቤቶች ካለፈው ተሻግረው፣ አዲስና እንደገና ተከፍተው ከቀረቡ 162,615 መዛግብት መካከል 119,413 መዛግብት ዕልባት አግኝተው 43,202 በመሻገራቸው የፍርድ ቤቶችን የማጥራት አቅም 97.91%፣ የመጨናነቅ ሁኔታ 1.36 እና የክምችት ምጣኔ 0.36 ለማድረስ እንደተቻለም በሪፖርቱ ላይ ተጠቅሷል፡፡
የፍርድ አፈጻጸም ቅልጥፍናን ከማሳደግ አኳያም 35,471 መዛግብትን መመርመር እና 3,374 ፍርዶችን/ውሳኔዎችን ማጣራት እንደተቻለና 5,618 የሚንቀሳቀሱና የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን ከዕዳ ዕገዳ ነጻ መሆናቸውን አረጋገግጦ የሀራጅ ሽያጭ በማካሄድ ከተለያዩ ገቢዎች ብር 322,175,918.32 በማሰባሰብ ለፍርድ ባለመብትና ለመንግሥት ብር 453,109,694.59 ለመክፈል እንደተቻለም ተገልጿል፡፡
በውይይት መድረኩ ላይ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ችሎቶች እና ዳኞች የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም በተናጠል ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

እንኳን ደስ አላችሁ‼️‼️‼️‼️
ዮኒቨርሲቲያችን የ5ኛው አገር አቀፍ የህግ ትምህርት ቤቶች አምሳለ ፍርድ ቤት (National Moot Court) ውድድር አሸናፊ ሆነ።
=========================
የጎንደር ዮኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ለ5ኛው ዙር በአገር አቀፍ ጀረጃ በድሬዳዋ ዮኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በተደረገው የኢትዮጵያ ህግ ትምህርት ቤቶች ውድድር አሸናፊ በመሆን ለውድድሩ ከተዘጋጁት አራት ዋንጫዎች ሶስቱን በመውሰድ አሸንፏል። በዚህ መሰረት፦
1. ተማሪ ትንሳኤ ብርሀን ንጉሱ የውድድሩ ማጣሪያ ምርጥ ተናጋሪ፣
2. ተማሪ ዮሴፍ ነበሩ የውድድሩ ምርጥ ተናጋሪ እና
3. የአጠቃላይ ውድድሩ አሸናፊ በመሆን አንጸባራቂ ድል አስመዝግበዋል።
የጎንደር ዮኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት በዚህ ውድድር ባለፈው አመት ሁለተኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀ ሲሆን በአገር ውስጥም ሆነ በተለያዮ ውጭ ሀገራ የአምሳለ ፍርድ ቤቶች/ችሎት ውድድሮች በተደጋጋሚ የአገራችን ስም ማስጠራቱ ይታወቃል።
ትምህርት ቤቱ በማህበረሰብ አገልግሎት ለአቅመ ደካሞች፣ ለሴቶች፣ ሕጻናት እና ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎች ነጻ የህግ ድጋፍ አገልግሎት በመስጠትም ይታወቃል።
ለዚህ ድል በመብቃታችን ተወዳዳሪ የህግ ተማሪዎች፣ የትምህርት ቤቱ መምህራን እና መላው የዮኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ አባላት እንዲሁም አጋሮቻችን ሁሉ እንኳን ደስ አለን። ለዚህ ላበቁን ተማሪዎች፣ መምህራን፣ ሠራተኞች እና አጋሮቻችን ሁሉ በዚህ አጋጣሚ ከታላቅ አክብሮት ጋር አመሰግናለሁ።
========================
ፈጣሪ አገራችን እና ሕዝቧን ይባርክልን!!!
በአስራት አፀደወይን

Forwarded from Transparency International Ethiopia (TIE)
Transparency Ethiopia has been recognized as best Anti Corruption institution. And i was glad to meet these wonderful ex colleagues who won the Ethiopian Integrity Award of FEACC. (Supreme Court Judges & Public Prosecutor)
via Kibreab Abera Lomencho Former TE director!
#Proud to #fight #Corruption and lack of Good #Governance!!!
@TransparencyEthiopia
@TransparencyEthiopia
Join us!
https://t.me/TransparencyEthiopia

Be Gondar university extern yewetanew 2 wer becha new .. yeham yehonew bebotaw lay yalut sewoch birrun lemeblat silu budget yelem bemaletachew new .... be menem bekul agbabnet yelalew neger new eytekahade yalew
Ahun be mesriyachen seat kuch belen engegalen yalemenem sera

አዲሱ የፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ 1234/2013 ምን አዲስ ነገር ይዟል: በወፍ በረር
በ፦ ዮናስ ግርማ አድማሱ (LLB, LLM, PhD candidate)
ይህ ጽሑፍ አዲሱ የፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ 1234/2013 ከነባሩ የፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 25/88 እና ይህን አዋጅ ካሻሻሉት ሌሎች አዋጆች ቁጥራቸው 138/1991፣ 254/1993፣ 321/1995 እና 454/1997 ከሆኑት አዋጆች ምን የተለየ አዲስ ነገር ይዞ መጥቷል? እንዲሁም ለአዳዲሶቹ ሕጎች መነሻ ዋና ዋና ምክንያቶቹስ ምን ምን ናቸዉ የሚለዉን ያስዳስሰናል። ጽሑፉ የሚከተሉትን ነጥቦች ይዟል፦
- መሰረታዊ የሕግ ስህተት መተርጎም - አንቀጽ 2(4).
- የሰበር - ሰበር በተወሰነ ደረጃ መከልከሉ - አንቀጽ 10
- በፍትሐ ብሄር ጉዳዮች የፌደራል ፍርድ ቤቶች የስረ-ነገር ስልጣን - አስር ሚሊዮን ብር
አንቀጽ 11 እና 14
- ለአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ ፍርድ ቤቶች የተሰጡ የፍታብሄር ጉዳዮች -አንቀጽ 5(1)(ደ).
- ማንኛዉም ይመለከተኛል የሚል አካል የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በቀጥታ ለፍርድ ቤት አቅርቦ ማስወሰን - አንቀጽ 11(4) –Public Interest Litigation
- የምድብ ችሎት ተጠሪ ዳኞች እና ሰብሳቢ ዳኞች የሚያከናዉኗቸዉ ተግባራት - አንቀጽ 21፣ 22 እና 23
- የሰበር ፓናል ችሎት መቋቋም -አንቀጽ 26
- የፌደራል ፍርድ ቤቶች የስራ ጊዜ - አንቀጽ 38
- የአስተዳደር ሰራተኞች ከሲቪል ሰርቪስ መዉጣት - አንቀጽ 39
- ለሴቶች፣ህጻናት እና አካል ጉዳተኞች የተፋጠነ ፍትህ እና የሕግ ባለሙያ ድጋፍ -አንቀጽ 19(1)(ሰ)
- አስገዳጅ የፍርድ ቤት መር አስማሚነት ለፍትሓብሄር ጉዳዮች -አንቀጽ 45-48
- የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር እና አዉቶሜሽን - አንቀጽ 49 እና አንቀጽ 50
- የዉጭ አማካሪ ምክር ቤት ማደራጀት - አንቀጽ 53
- የወንጀል ቅጣት - አንቀጽ 52 እና 53
መልካም ንባብ
https://www.abyssinialaw.com/about-our-laws/item/1988-whats-new-under-newly-enacted-ethiopian-courts-proclamation-no-1234-2013

Abyssinialaw
አዲሱ የፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ 1234/2013 ምን አዲስ ነገር ይዟል - በወፍ በረር
{autotoc} መግቢያ የፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ 1234/2013 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስር የተቋቋመ 15 ከፍተኛ የሕግ ባለሙያዎችን በአባልነት ያካተተ የዳኝነት ሥርዓት አማካሪ ጉባኤ ረቂቁ ተዘጋጅቶ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አመራሮች፣ በሕግ ባለሙያዎች እና በሕዝብ ተሳትፎ ዳብሮ ከሁለት አመታት ቆይታ በኋላ ጥ...
Legal Services Directorate
Ministry of Labor and Social Affairs
Position: Legal Services Directorate
Job Time: Full-Time
Job Type: Permanent
Place of Work: Addis Ababa, Ethiopia
Salary: 10,727.00
Posted date: 5 days ago
Application Deadline: Jun, 3/2021 (9 days left)
Ministry of Labor and Social Affairs is looking to hire qualified applicants who fulfill the following requirements
Level XVI
Requirement
First Degree in Law
Experience
9 years of work experience.
Salary
10,727.00
Required Number
1
Place of work
Addis Ababa
How to apply
Qualified applicants who fulfill the above requirements should submit all the necessary credentials such as Educational Background, Work Experience along with an unreturnable photocopy to the following address:
Ministry of Labor and Social Affairs located around Kasanchis
TEL 01115505359
Female Applicants are highly encouraged