የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሕግ ትርጉም የሰጠባቸው ውሣኔዎች ዝርዝር ማውጫ ሰንጠረዥ ከቅጽ 1 እስከ 23
በ፦ ዋስይሁን ኃይለማርያም እና የኋላሸት ታምሩ
አዘጋጆቹ በዚህ ጊዜ በመስፍን ታፈሰ እና ጓዶቹ (MTA) የሕግ ቢሮ በአሶሲየትነት በመስራት ላይ የሚገኙ ሲሆኑ ይህን ስራ አዘጋጆቹ በግላቸው የሰሩት እና የሚሰሩበትን ተቋም ያካተተ ወይም የሚወክል አይደለም። ይህ ማውጫ የሚያገለግለው ለትምህርት እና ለመረጃ ምንጭነት ብቻ ነው። በዚህ ማውጫ ዝግጅት ላይ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያዘጋጀው ከ ቅጽ 1 እስከ 16 ማውጫን በመጠቀም የቀሩትን ቅጾች አጠቃለን አዘጋጅተናል።
አዘጋጆቹ ይህን ማውጫ በሚያዘጋጁበት ጊዜ በውስጡ ያሉትን መረጃዎች እውነታነት ለማረጋገጥ አስፈላጊውን ጥረት አድርገዋል፡፡ ይህ ማውጫ ሲዘጋጅም ትክክለኛ መረጃ እንዲይዝ በማሰብ ነው፡፡ ሆኖም ግን በዚህ ማውጫ ላይ ሊኖሩ በሚችሉ ስህተቶች፣ ግድፈቶች፣ ጉድለቶች እንዲሁም አለመስማማቶች ሊከሰቱ ለሚችሉ ጉዳቶችም ሆነ ኪሳራ አዘጋጆቹ ምንም አይነት ኃላፊነት እንደማይወስዱ ያሳውቃሉ።
ይህ ማውጫ በዋነኛነት የመረጃ ምንጭ እንዲሆን እና ለሕግ ማህበረሰቡ ቀላል እና ፈጣን ማጣቀሻ እንዲሆን የተዘጋጀ ቢሆንም ቀጥታ የባለሞያ ምክር ወይም ድጋፍ አይተካም። ይህን አይነት አገልግሎት ከተፈለገ ከባለሞያ መጠየቅ አለበት፡፡
https://www.abyssinialaw.com/decisions/federal-supreme-court-cassation-decisions/federal-supreme-court-cassation-decisions/federal-supreme-court-cassation-decisions-table-of-content-volume-1-23
አዘጋጆቹን አቢሲኒያሎው ከልብ ያመሰግናል!

Abyssinia Law | Making Law Accessible!
Federal Supreme Court Cassation Decisions - Table of content Volume 1-23
A complete and easy access to Ethiopian Legal Information!
Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ
የፌደራል ዳኞች የስነ ምግባርና የድስፕሊን ክስ ስነ ስርዓት ደንብ ቁጥር 1/2013
=======//////=========
ይህ የፌደራል ዳኞች የሥነ-ምግባርና የዲስፕሊን ክስ ሥነ-ሥርዓት ደንብ (“ደንብ”) መውጣቱ የዳኝነት ተቋሙ እየተጠናከረ ስለመምጣቱ ዓይነተኛ መገለጫ ከመሆኑም በላይ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አገሪቱ የሕግ የበላይነት የተከበረባት፣ ፍርድ ቤቶች ከማንኛውም ጣልቃ ገብነት ነጻ ሆነው በነጻነት ኃላፊነታቸውን የሚወጡባትና ውሳኔያቸውም ከአድሎአዊነት የጸዳ፣ ገለልተኝነቱ የተረጋገጠ እና በሕግ ላይ ብቻ የሚመሰረት የፖለቲካ ሥርዓትና ማህበረሰብ መፍጠር ዓላማው መሆኑን የሚደነግግ በመሆኑ፣
ይህ ደንብ የኢትዮጵያ ፌደራል ፍርድ ቤቶች ሐቀኛ፣ ብቃት ያላቸውና ውጤታማ በመሆን የህዝቡን አመኔታ ያተረፉ እና በጽኑ መሰረት ላይ የተገነቡ መሆናቸውን ለማረጋገ32ጥ ታስቦ የተዘጋጀ ከመሆኑም በላይ ደንቡ በተመረጡ ዋና ዋና ዕሴቶች ላይ በመመስረት ፍርድ ቤቶች ቀጣይነት ያለው የላቀ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል የታለመ እንዲሁም በአገሪቱ ውስጥ የሚገኝ እያንዳንዱ ግለሰብ በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት በተሰጠው መብት ተግባራዊነት ላይ ዋስትናው ከተጽዕኖ የጸዳና የጥቅም ግጭት ወይም መሰል ግጭት የሌለበት ተጨባጭ ፍትሐዊ አገልግሎት ከፌደራል ፍርድ ቤቶች ማግኘትን ማረጋገጥ በመሆኑ፤
የዚህ ደንብ ተግባራዊነት በአንድ በኩል በሥነ ምግባር ደንብ ጥሰት የሚከሰሱ ዳኞች በሕግ አግባብ መዳኘታቸውን የሚያረጋግጥ ሲሆን በሌላ በኩል ዳኞች የዳኝነት ሥራ የሚጠይቀውን ከፍተኛ የሙያ ብቃት፣ ኃላፊነትና ተጠያቂነት በመጠበቅ የፌደራል ፍርድ ቤቶች በሕዝብ ዘንድ የሚኖራቸውን አመኔታ በመጨመር፣ የላቀ የዳኝነት አገልግሎትን በመደገፍ በኢትዮጵያ የድንበር ክልል ውስጥ የሚገኝ ማናቸውም ግለሰብና ድርጅት በሕገ መንግሥቱ የተረጋገጡለትን መብቶች ከአድሎ በጸዳና በፍትሐዊነት እንዲያገኝ ዋስትና የሚሰጥና የሚያጠናክር በመሆኑ፤
ነባሩ የዳኞች ስነ-ምግባር እና ዲስፕሊን ስነ-ስርዓት ደንብ ከላይ የተጠቀሱትን አላማዎች ለማሳካት ብዙ ክፍተቶች ያሉበት እና ዝርዝር ጉዳዮችን ያላካተተ በመሆኑ እንዲሁም ከተሻሻለዉ የዳኝነት ስርዓት ህግ ጋር እንዲጣጣም በማስፈለጉ፤የፌደራል የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ በኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 81(6) እና በአዋጅ ቁጥር 684./2002፣ አንቀጽ 6(1)(ረ) በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ይህን የፌደራል የዳኝነት ሥነ-ምግባር ደንብ እና የሥነ ምግባር ክርክር ሥነ-ሥርዓት ደንብ አውጥቷል፡፡
@Ethiopian_Legal_Advocate

Forwarded from Transparency International Ethiopia (TIE)
በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመሳተፍ በኢሜል ያመለከታችሁ🔵🔵
በ @Transparency_Ethiopia_Bot
ከዚህ በታች እከ ተራ ቁጥር 6 የተጠየቃችሁትን መረጃ እንድትልኩ እናሳስባለን።
🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵
1. Full name
2. Face book name and link
3. Telegram user name and phone number
4. Email address
5. Kebele or school ID Picture
6. current location (residence)

Forwarded from Abigya Endale
Dear Colleague,
You are invited to apply the Second Model African Union-Ethiopia simulation conference . The application is open to brothers and sisters of african who residences in Addis Ababa ,Ethiopia and to all Ethiopian Youth .
A wonderful educational opportunity for students to gain firsthand knowledge about African issues while assuming the role of delegates responsible for debating and resolving issues of African and global significance.
The application will be open from January 11th to 14th, 2021. Successful applicants will be notified after the three days .
Here is the application link : https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeDG_hm5jfW7aaIXpgFwcM2rzv20lvbBdNwdOODaGZJiAX0lg/viewform
Kind Regards,
MAU- Ethiopia team

Forwarded from ተስፍሽ አቢሢኒያ
አዲሱ የወንጀል ሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ረቂቅ ህግ፣ከሰብአዊ መብቶች አንጻር እንዲሻሻል ተጠየቀ፡፡
ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የወንጀል ሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ፣ከሰብአዊ መብቶች ሕግ እና መርሆች አንጻር እንዲሻሻል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሸን (ኢሰመኮ) ጠይቋል፡፡
ኮሚሽኑ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ፣ከ 30 በላይ በሚሆኑ ድንጋጌዎች ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ የሚጠይቅ ምክረ-ሀሳብ፣ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለሕግ እና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና ለጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ጽ/ቤት መላኩን አስታውቋል፡፡
በዚህም፣የወንጀል ተጠርጣሪ የቃል አቀባበል ሂደትን ጨምሮ በማቆያ ቤት ወይንም በእስር ቤት ኢ-ሰብአዊ አያያዝ እንዳይፈጸም፣ተፈጽሞም ሲገኝም ተጠያቂነት እንዲኖር የሚያስችሉ ማሻሻያዎች በረቂቅ ህጉ ላይ ሊካተቱ እንደሚገባ ኢሰመኮ ጠቁሟል፡፡
በተጨማሪም፣ህፃናት ከእናታቸው ጋር እንዳይታሰሩ፣ነፍሰ-ጡር ሴቶችን ጨምሮ ከ9 ዓመት በታች የሆነ እና አካል ጉዳተኛ ልጅ ያላቸው እናቶች፣የዋስትና መብታቸው ወዲያውኑ እንዲፈቀድ፣ከጥፋተኝነት ውሳኔ በኋላም የእስራት ጊዜያቸው በሌላ አማራጭ ቅጣት እንዲቀየርላቸው ሀሳብ አቅርቧል፡፡
ማንኛውም የታሰረ ሰው በተጠረጠረበት ወይም በተከሰሰበት ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ ቢገኝ ሊጣልበት የሚችለውን የመጨረሻውን የእስር ቅጣት እርከን ያክል በእስር የቆየ እንደሆነ ወዲያውኑ ሊለቀቅ የሚገባ መሆኑንም የቀረበው ምክረ-ሀሳብ ያስረዳል፡፡
በጥቅሉ፣ረቂቅ ሕጉ በርካታ ጠንካራ ጐኖች ቢኖሩትም፣የማሻሻያ ምክረ ሃሳቦችን በማካተት ከዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ግዴታዎች ጋር የተጣጣመ ሕግ ማውጣት የግድ አስፈላጊ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሸን አሳስቧል፡

Forwarded from Air Force Lawer
ሊሻሻሉ የሚገባቸውን የረቂቅ አዋጁን አቀፆች ለይታችሁ ላኩልን እንያቸው
Legal Advisor at Baheran Trading PLC
Baheran Trading PLC
Addis Ababa
Description Baheran Trading PLC Vacancy Announcement Position: Legal Advisor - Required: 1 - Place of Work: Addis Ababa - Terms of Employment: Permanent - Salary Negotiable
Qualifications/Skills •
Qualification: LLB Degree • Work Experience: Minimum 2 years experience
Education Level : Law Degree Experience : 1-3 years
Method of Application
Interested & qualified applicants are invited to submit their non-returnable applicants, CV and copies of educational testimonies with original documents to
Baheran Trading PLC,
Human Resource Department
located in front of Lideta Church Dashen Bank Building 7th floor,
office No. 712
Tel: 0115-573914 / 0111-566299
Only high qualified and short listed candidates will be screened
Closing Date : 21st January, 2021
@lawsocieties
@lawsocieties
https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

መሰረታዊ የሰብዓዊ መብቶች እና የመንግስት ግዴታ
_________________
የሰብዓዊ መብቶች ምንነት
ሰብአዊ መብቶች የሰው ልጆች ሁሉ ሰው ሆነው በመፈጠራቸው ብቻ ያገኟቸው መብቶች ናቸው፡፡እነዚህ መብቶች ከሰዎች ተፈጥሮአዊ ባህሪ የሚመነጩ ሰዎች እንደሰው የተሟላ ኑሮ ለመኖር ሊከበሩላቸው እና ሊሟሉላቸው የሚገቡ መሰረታዊ መብቶች እንጂ በመንግስት ወይም በማንኛውም አካል የሚሰጡ ወይም የሚከለከሉ አይደሉም፡፡መንግስት መብቶቹን የማክበር እና የማስከበር ሀላፊነት ሲኖርበት ግለሰቦች ደግሞ መብቶቹ እንዲከበሩላቸው የጠየቅ መብት እና የሌሎች ግለሰቦችን ሰብዓዊ መብትን የማክበር እና ያለመጋፋት ግዴታ አለባቸው፡፡ ሰብዓዊ መብቶች የሲቪል፣ፖሎቲካል፣ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊ እና ባህላዊ መብቶችን ያካተቱ ሲሆን እዚህ መብቶች በተለያዩ አለም አቀፍ ስምምነቶች እና በሀገራት ህጎች ወስጥ እውቅና ያገኙ ናቸው፡፡
ሰብዓዊ መብቶች ለሰዎች በግል ወይም ደግሞ ከሌሎች ሰዎች ጋር በጋራ ሊከበሩላቸው የሚችሉ ሲሆን እነዚህን መብቶች የግል መብቶች(individual rights ) ወይም የጋራ መብቶች(group rights) በማለት ማየት ይቻላል፡፡ለምሳሌ ያህል በህይወት የመኖር መብት፣የግል ነፃነት መብት፣የአካል ደህንነት መብት፣ከኢሰብዓዊ አያያዝና ከባርነት የመጠበቅ መብት፣ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ፣የስራ መብት፣ትምህርት የማግኘት መብት ፣የጤና መብት፣ደረጃውን የጠበቀ ኖሮ የመኖር መብት ሰዎች በግላቸው ሊከበሩላቸው የሚገቡ መብቶች ሲሆኑ ንፅህናውን በጠበቀ አከባቢ የመኖር መብት ፣የባህላዊ ፣ፖሊቲካል እና የኢኮኖሚያዊ አድገት መብት ሰዎች በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ በመኖራቸው እንደ ማህበረሰብ አባል ሊያገኟቸው የሚችሉ መብቶች ናቸው፡፡የጋር መብቶች ሰዎች ባህላቸውን፣ ቋንቋቸውን እና ሀይማኖታቸውን በጋር ማንፀባረቅ እንዲሁም ከኢኮኖሚያዊ እድገት ተጠቃሚ መሆን የሚያስችሉ ናቸው፡፡በአጠቃላይ የግል መብቶች በአንደኛ እና ሁለተኛ ትውልድ መብቶች ውስጥ የተካተቱ ሲሆን የጋራ መብቶች ደግሞ በሶስተኛ ትውልድ ሰብዓዊ መብቶች ስር ይመደባሉ፡፡
የሰብአዊ መብቶች መለያት ባህሪያት
ሰብአዊ መብቶች ከሌሎች መብቶች የሚለያቸው የሚከተሉት ባህሪያት ናቸው፡-
ተፈጥሮአዊ (Inherent)፡-ሰብአዊ መብቶች በማንኛውም የመንግስት አካል ወይም በማንኛውም ሰው የሚሰጡ ሳይሆን የሰው ልጅ በተፈጥሮ የሚያገኛቸው በመሆኑ ተፈጠሮአዊ ናቸው፡፡ እነዚህ መብቶች የሚገኙት የሰው ልጅ በሰውነቱ ካለው ክብር እና ዋጋ የተነሳ ብቻ ነው፡፡
የማይገፈፉ ወይም የማይገረበሰሱ ናቸው (inalienable)፡-ሰብአዊ መብቶች ከሰው ልጅ ተፈጥሮ ጋር የተቆራኙ በመሆናቸው ከማንም ሰው ላይ ሊገፈፉ ወይም ሊገረሰሱ አይችሉም፡፡ ማንም ሰው የማንንም ሰው ሰብአዊ መብት ሊነጥቅ ካለመቻሉም በላይ ሰዎች እነዚህን መብቶችን አሳልፈው ሊሰጡ አይችሉም፡፡
የማይነጣጠሉ (indivisible)፡-ይህ ማለት በሰብአዊ መብቶች ውስጥ ተዘርዝረው የሚገኙ ሁሉም መብቶች በአንድነት መከበር እና እውቅና ማግኘት አለባቸው፡፡ እነዚህን መብቶች ነጣጥሎ ማክበር ወይም እውቅና መስጠት አይቻልም፡፡ ሰብአዊ መብቶች እርስ በእርስ የተደጋገፉ እና የተያያዙ ናቸው፡ሰዎች ሙሉ ሆነው ይኖሩ ዘንድ ሁሉም ሰብአዊ መብቶች ያለምንም መነጣጠል እና መሸራረፍ ሊከበሩላቸው ይገባል፡፡ምክንያቱም የአንደኛው መብት መጣስ የሌላኛውንም መብት መጣስ ይዞ ስለሚመጣ እና ይህ መጣስ ከሰብአዊነት ክብር ዝቅ ያለ ኑሮን ስለሚያስከትል ነው፡፡እንዲሁም ለአንዱ መብት መሟላት የሌላኛው መብት መከበር ወይም መጠበቅ አስፈላጊ በመሆኑ ነው፡፡ለምሳሌ በህይወት የመኖር መብት ይከበር ዘንድ ደረጃውን የጠበቀ ኖሮ የመኖር መብት(adequate standard of living )ማለትም በቂ ምግብ ፣መጠለያ እና የጤና አገልግሎት የማግኘት መብት ወይም የአካል ደንህነት መብት መከበር የግድ ይላል፡፡
አለምአቀፋዊት (universality) ፡-ሰብዓዊ መብቶች በመላው አለም ለሚገኙ ሰብዓዊ ፍጡራን መሰረታዊ ተመሳሳይ ክብርና እውቅና የሚሰጡ መብቶች ናቸው፡፡ እነዚህ መብቶች ለሁሉም የዓለም ህዝቦች በሙሉ የተከበሩ እና እውቅና የተሰጣቸው ሲሆን በማንኛውም መሰረት ልዩነት ሊደረግባቸዉ የማይችል የሰው ልጆች በሙሉ ሰው በመሆናቸው ሊጠቀሙባቸዉ የሚችሉ መብቶች ናቸዉ፡፡ ስለሆነም ሰብዓዊ መብቶች በዘር፣ በቀለም፣ በሀይማኖት፣በፆታ፣በልደት፣በሀብት ደረጃ ወይም በሌላ ልዩነት ሳያደረግ መከበር አለባቸዉ፡፡ለዚህም ማሳያ የሚሆነን የአለም አቀፍና አህጉራዊ ሰብአዊ መብት ስምምነቶች ይዘትን ስንመለከት ባለቤትነቱ ለአንድ ሀገር ዜጎች ብቻ የተሰጠ ሳይሆን በአጠቃላይ ሰዎች ሰው በመሆናቸዉ ብቻ ሊጎናፀፏቸው የሚገቡ መሰረታዊ መብቶችና ነፃነቶች መሆናቸዉን ነው፡፡
የሰብዓዊ መብት በአለም አቀፍ ደረጃ በአንደኛው እና በሁለተኛው የአለም ጦርነት በሰዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት እና እልቂት ከደረሰ በኃላ እንደ ኤሮፓውያን አቆጣጠር በ1945 ዓ.ም የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን መቋቋም ተከትሎ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ የሰብአዊ መብቶችን ሀገራት እንዲያከብሩ እና እንዲያስከብሩ ለማድረግ የህግ ማዕቀፍ ለማበጀት የተለያዩ የሰብአዊ መብት ስምምነቶችን በማርቀቅ በአባል ሀገሮች እንዲፀድቁ አድርጓል፡፡
በብዙ የአለም ሀገራት ተቀባይነት ካገኙ እና ከፀደቁ አለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ስንምምነቶች ወይም ኮንቬንሽኖች ለአብነት ብንመለከት እ.ኤ.አ በ1948 የወጣው ሁሉን አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ (UDHR)(በአሁኑ ወቅት የአለም አቀፍ ልማዳዊ መብት(customary international law) ደረጃን ያገኘው)፣እ.ኤ.አ በ1966 ዓ.ም የወጡት የሲቪል እና የፖለቲካ መብቶች ኮንቬንሽን (ICCPR) እና የኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና የባህል መብቶች ኮንቬንሽን (ICESCR)፣ሁሉንም ዓይነት የዘር መድልዎ ለማስወገድ የተደረገ ዓለም አለም አቀፍ ስምምነት፣ጭካኔ የተሞላበት ኢሰብአዊ ከሆነ ወይም ክብርን ከሚያዋርድ አያያዝ ወይም ቅጣት ለማስጠበቅ የወጣ ኮንቬንሽን፣የህፃናት መብት ኮንቬክሽን እና የመሳሰሉ በርካታ አለም አቀፍ ስምምነት ተረቀው በአባል ሀገሮች ፀድቀው በአሁኑ ወቅት በተለያየ መልክ ተፈፃሚ ሆነው ይገኛሉ፡፡
ኢትዮጵያም የተለያዩ አለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶችን ተቀብላ በማፅደቅ እና የሀገሪቱ የህግ አካል በማድረግ እንዲሁም የህግ ማዕቀፍ በመስጠት ለመሰረታዊ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ እና አጠባበቅ ትኩረት ሰጥታለች፡፡
ሀገራት ለሰብዓዊ መብቶች ተፈፃሚነት ከፍተኛ ሚና እና ሀላፊነት ያለባቸው ሲሆን ሀላፊነታቸውን ወይም ያለባቸውን ግዴታ በአጠቃላይ በሶስት ከፍሎ ማየት ይቻላል፡፡እነዚህም፡-
ሰብዓዊ መብቶችን የማክበር ግዴታ(obligation to respect )፡- በሰብዓዊ መብቶች ተጠቃሚነት ጣልቃ ከመግባት መቆጠብ (refrain from interfering with the enjoyment of the right )
ሰብዓዊ መብቶችን የመጠበቅ ግዴታ( obligation to protect )፡- ሌሎች ሰዎች በሰዎች የሰብዓዊ መብት ተጠቃሚነት ጣልቃ እንዳይገቡ መጠበቅ ወይም የመከላከል ግዴታ(prevent others from interfering with the enjoyment of the right)

ሰብዓዊ መብቶችን ማሟላት( obligation to fulfill)፡-የኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊና ባህላዊ መብቶችን ተፈፃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስፈልጉ እርምጃዎችን የመውሰድ (adopt appropriate measures towards the full realization of economic, social and cultural rights)
የሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች እውቅና እና ተቀባይነት የሚጀምረው የህጎች ሁሉ የበላይ በሆነው በኢ.ፊ.ዴ.ሪ. ህገ-መንግስት ነው ፡፡በህገ-መንግስቱ የተካተቱ ዝርዝር የሰብዓዊ መብት ድንጋጌዎች በአለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ውስጥ ተለይተው የታወቁ መብቶችን አካቶ የያዘ መሆኑን የሚያሳዩ ናቸው፡፡
በህገ መንግስቱ ሰብዓዊ መብቶች በዝርዝር ከመካተታቸው በላይ በአንቀፅ 9/4 ስር ኢትዮጵያ ያፀደቀቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች የሀገሪቱ የህግ አካል መሆናቸው ተደንግጎ ይገኛል፡፡እንዲሁም በአንቀጽ 13/1/ ስር በማንኛውም ደረጃ የሚገኙ የፌደራል መንግስትና የክልል ህገ-አውጪ ፣ህግ አስፈፃሚ እና የዳኝነት አካሎች በህገ መንግስቱ ምዕራፍ ሶስት የተካተቱ የሰብአዊ መብት ድንጋጌዎችን የማክበር እና የማስከበር ግዴታ እንዳለባቸዉ ይደነግጋል ፡፡
በተጨማሪ በምዕራፉ ስር የተካተቱ መሰረታዊ መብቶች እና ነፃነቶች ድንጋጌዎች ኢትዮጵያ ከተቀበለቻቸው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶችና አለም አቀፍ ሠነዶች መርሆች ጋር በተጣጣመ መልኩ መተርጎም እንዳለባቸው ተመልክቷል(የኢ.ፊ.ዴ.ሪ. ህገ-መንግስት አንቀፅ 13/2)፡፡በመሆኑም መንግስት መብቶቹን የማክበር እና የማስከበር ግዴታ( የመብት ጥሰት እንዳይፈፀም የመከላከል እና ጥሰት በተደረገ ጊዜ አስፈላጊውን እርምጃ የመውሰድ ግዴታ) አለበት ማለት ነው፡፡ከህገ መንግስቱ በተጨማሪ የኢ.ፌ.ድ.ሪ የወንጀል ህግ እና የአሰሪና ሰራተኛ ህጎችን ጨምሮ ሌሎች በርካታ ቁጥር ያላቸው ህጎች ለሰብዓዊ መብቶች ትኩረት በመስጠት በስር ላይ ይገኛሉ፡፡
በኢ.ፊ.ዴ.ሪ. ህገ-መንግስት የተካተቱ የሰብዓዊ መብት ድንጋጌዎችን ለመመልከት ያክል፡-
የህይወት፣የአካል ደህንነትና ነፃነት መብት(Rights to life, the Security of Person and Liberty) አንቀፅ 14
ኢሰብዓዊ አያያዝ ስለመከላከሉ(Prohibition against Inhuman Treatment) አንቀፅ 18
የተያዙ ፣የተከሰሱ እና በጥበቃ ስር ያሉና በፍርድ የታሰሩ ሰዎች መብት(the rights of arrested, accused and Persons Held in Custody and Convicted Prisoners) አንቀፅ 19/20/21
በአንድ ወንጀል ድጋሚ ቅጣት ስለመከልከሉ(Prohibition of Double Jeopardy) አንቀፅ 23
የክብርና የመልካም ስም መብት(Right to Honour and Reputation) አንቀፅ 24
የእኩልነት መብት(Right to Equality) አንቀፅ 25
የግል ሕይወት የመከበርና የመጠበቅ መብት( Right to Privacy) አንቀፅ 26
የሀይማኖት፣የእምነትና አመለካከት ነፃነት(Freedom of Religion, Belief and Opinion) አንቀፅ 27
በስብዕና ላይ ስለሚፈፀሙ ወንጀሎች (Crimes Against Humanity) አንቀፅ 28 ናቸው፡፡
በተጨማሪም የኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊና ባህላዊ መብቶች፤የሰራተኞች መብት፣የልማት መብት፣ የአካባቢ ደህንነት መብት ከአለም አቀፍ ስምምነቶች ጋር ተመሳሳይ ወይም ተቀራራቢ በሆነ መልኩ በህገ መንግስቱ በመካተታቸው መንግስት ለመብቶቹ መከበር ወይም መሟላት ግዴታ እንዳለበት መገንዘብ ይቻላል፡፡
በመሆኑም ለእነዚህ መብቶች ተፈፃሚነት በሁሉም የመንግስት ደረጃ ያሉ የፌደራልም ይሁን የክልል የመንግስት አካላት ከፍተኛ ሀላፊነት እና ግዴታ አለባቸው፡፡በተጨማሪም ህብረተሰቡ መብቶቹ እንዲከበሩለት ንቁ ተሳትፎ ማድረግ፣የሌሎች ሰዎችን መብት ማክበርና ያለመጋፋት እንዲሁም የመብት ጥሰቶች ሲፈፀሙ ለፍትህ አካላት ተባበሪ በመሆን በአጥፊዎች ላይ ተገቢው ቅጣት እንዲጣል በማገዝ የሰብዓዊ መብቶች የተከበሩባት ሀገርን የመገንባት ሀላፊነት አለበት፡፡

ክፍት ስራ ማስታዎቂያ ለህግ ባለሙያዎች‼️
⚓️
https://t.me/lawsocieties
@lawsocieties
Law
ሙሉ ዝርዝሩን........
https://t.me/lawsocieties
ሌሎች ሰሞኑን የወጡ ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/lawsocieties
ይህንና ሌሎች ስራዎችን በቴሌግራም ለመከታተል

አለሕግAleHig ️
ክፍት ስራ ማስታዎቂያ ለህግ ባለሙያዎች‼️ ⚓️ https://t.me/lawsocieties @lawsocieties Law ሙሉ ዝርዝሩን........ https://t.me/lawsocieties ሌሎች ሰሞኑን የወጡ ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/lawsocieties ይህንና ሌሎች ስራዎችን በቴሌግራም ለመከታተል https://t.me/lawsocieties
ክፍት ስራ ማስታዎቂያ ለህግ ባለሙያዎች‼️
⚓️For more information join us on telegram channel
https://t.me/lawsocieties
@lawsocieties
Organization: Federal Technical And Vocational Institute
Location: Addis Ababa,
Job Posted on: January 14, 2021
Deadline: January 28, 2021 ( 14 Days left)
positions with EXP
Professions: Law
ሙሉ ዝርዝሩን........
https://t.me/lawsocieties
ሌሎች ሰሞኑን የወጡ ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/lawsocieties
ይህንና ሌሎች ስራዎችን በቴሌግራም ለመከታተል
https://t.me/lawsocieties
⚓️For more information join us on telegram channel
https://t.me/lawsocieties
@lawsocieties
Organization: Federal Technical And Vocational Institute
Location: Addis Ababa,
Job Posted on: January 14, 2021
Deadline: January 28, 2021 ( 14 Days left)
positions with EXP
Professions: Law
ሙሉ ዝርዝሩን........
https://t.me/lawsocieties
ሌሎች ሰሞኑን የወጡ ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/lawsocieties
ይህንና ሌሎች ስራዎችን በቴሌግራም ለመከታተል
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
📕የድርጅት ስም: የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኢንስቲትዩት
📕ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ጥር 18, 2013
ተፈላጊ ብዛት: 09 ቦታዎች የስራ ልምድ ላላቸው
https://t.me/lawsocieties
❤️የስራ መደብ: የሕግ ባለሙያ
ደመወዝ: 5907 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 02 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሕግ ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
📌 ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/federal-tvet-institute-job-vacancy-announcement-ayerbayer/

በፍርድ_ቤት_የቀጠሮ_ቀን_መቅረት_ውጤቶች
አንድ በፍርድ ቤት ክስ ያቀረበ ሰው /ከሳሽ/ እና ክስ የቀረበበት ሰው /ተከሳሽ/
ፍርድ ቤት በሚሰጠው ቀጠሮ ወቅት የቀጠሮውን ሰአት አክብረው ተገኝተው
ጉዳያቸውን ሊከታተሉ ይገባል፡፡ በወንጀል ጉዳይ ላይ የዋስ መብት ተፈቅዶለት
በዉጪ ጉዳዩን የሚከታተል ተከሳሽ በማንኛውም የቀጠሮ ቀን ያለ በቂ ምክንያት
ካልቀረበ ለዋስትና ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ተደርጎ ዋስትናው ይነሳና
ጉዳዩን በማረሚያ ቤት እንዲከታተል ይታዘዛል፡፡ የፍትሐ ብሔር ክርክርን
በተመለከተ ግን በቀጠሮ ቀን ሰአት አክብሮ አለመገኘት ወይም ጭራሹኑ
መቅረት የሚስከትለው ውጤት ጉዳዩ በተቀጠረበት ምክንያት አይነቶች የተለያየ
ሊሆን ይችላል፡፡
# መልስ_መቀበል
አንድ ከሳሽ በፍ/ቤት ክስ ካቀረበ በኋላ ተከሳሽ ክሱ ከመጥሪያ ጋር
እንዲደርሰው ይደረጋል፡፡ በመጥሪያውም ክስ የቀረበበት ሰው መልሱን በጽሁፍ
አዘጋጅቶ በተወሰነ ቀን ፍ/ቤት እንዲቀርብ የሚታዘዝ ሲሆን የመልስ ቀጠሮ
ማለት ይህ በፍ/ቤት የተከሳሽን መልስ ለመጠባበቅ ተለይቶ የሚሰጥ ቀጠሮ
ማለት ነው፡፡
ተከሳሽ መልስ የመቀበል ቀን ሳይቀርብ ከቀረ ፍ/ቤቱ መጥሪያ በአግባቡ
መድረሱን ያረጋግጣል፡፡ መጥሪያ በአግባቡ ሳይደርስ ከቀረ በድጋሚ መጥሪያ
እንዲደርስ ይታዘዛል፡፡ ተከሳሽ መጥሪያ ደርሶት በመልስ መቀበል ቀን ከቀረ ግን
መልስ በጽሁፍ የማቅረብ መብቱን ያጣል፡፡ ይህ ማለት በጉዳዩ ላይ የተብራራ
መልሱን፤ መከላከያ ማስረጃዎቹን እና ምስክሮቹን ጠቅሶ የማቅረብ መብቱን
የሚያጣ ሲሆን በቃል ክርክር ቀን ቀርቦ ክሱን የማሰማት፤ የከሳሽ ምስክሮችን
መስቀለኛ ጥያቄ ማቅረብ እና ማስረጃ ላይ አስተያየት መብቱን ግን አያጣም፡፡
ተከሳሽ ያልቀረበው በከሳሽ ቸልተኛነት መጥሪያ በአግባቡ ሳይደርሰው መሆኑን
ፍ/ቤት የተገነዘበ እንደሆነ ፍ/ቤቱ መዝገቡን ይዘጋዋል፡፡ በዚህ አግባብ
የተዘጋው መዝገብ የይግባኝ መዝገብ ከሆነ ይግባኝ ባዩ አዲስ መዝገብ ከፍቶ
ይግባኙን ማቅረብ የማይችል ሲሆን ክስ ከሆነ ግን ከሳሽ በአዲስ መዝገብ አዲስ
ክስ ማቅረብ ይችላል፡፡
ከሳሽ መልስ የመቀበል ቀን ሳይቀርብ የቀረ እንደሆነ እና ተከሳሽ ግን ከቀረበ ፍ/
ቤቱ የተከሳሽን መልስ ተቀብሎ ቀጣይ ቀጠሮ የሚሰጥ ሲሆን ከሳሽ
ያልቀረበበትን ምክንያት አስረድቶ መልሱን ከመዝገብ ላይ ሊወስድ ይችላል፡፡
ከሳሽም ተከሳሽም በመልስ መቀበል ቀን ካልቀረቡ ግን መጥሪያ ስለመድረሱ
በተገቢው ሁኔታ ስለማይረጋገጥ ፍ/ቤቱ መጥሪያ ለከሳሽ በድጋሚ እንዲደርስ
ወይም ከሳሽ ቸልተኛ በመሆን መጥሪያ አላደረሰም የሚል ግምት በመውሰድ
መዝገቡን በመዝጋት ተገቢ ነው የሚለውን ትዕዛዝ ይሰጣል፡፡
# ክስ_ለመስማት
ከሳሽ እና ተከሳሽ መልስ ከተቀባበሉ በኋላ ቀጣዩ ቀጠሮ በጉዳዩ ላይ ክስ
ለመስማት ወይም የቃል ክርክር ለማድረግ የሚሰጥ ሲሆን በዚህ እለት ከሳሽ
ካልቀረበ እና ተከሳሽ የቀረበበትን ክስ ክዶ የሚከራከር ከሆነ ፍ/ቤቱ መዝገቡን
ዘግቶ ተከሳሽን በነጻ ያሰናብተዋል፡፡ በክስ መስማት ቀን ያለ በቂ ምክንያት የቀረ
ከሳሽ መዝገቡ ከተዘጋበት በኋላ በድገሚ በጉዳዩ ላይ አዲስ ክስ ማቅረብ
አይችልም፡፡
ነገር ግን ከሳሽ በክስ ማሰማት ቀን ሳይቀርብ ቀርቶ ተከሳሽ ግን ክስ የቀረበበትን
ነገር አምኖ መልስ ከሰጠ ፍ/ቤት ተከሳሽ ባመነው ጉዳይ ላይ በተከሳሽ እምነት
መሠረት ፍርድ/ውሳኔ ይሰጣል፡፡
ተከሳሽ ለቃል ክርክር በተሰጠ ቀጠሮ ቀን ሳይቀርብ የቀረ ከሆነ እና ክርክሩ
የሚደረገው በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ ከሆነ ፍ/ቤቱ የተከሳሽን
መቃወሚዎች በማለፍ በጉዳዩ ፍሬ ነገር ላይ ክስ የሚሰማበትን ወይም የቃል
ክርክር የሚደረግበትን ቀጠሮ ይሰጣል፡፡ ነገር ግን ፍ/ቤቱ በእራሱ ሊያነሳው
በሚል መቃወሚ ላይ ላይ ማለትም ፍ/ቤቱ ጉዳዩን ለማየት ስልጣን የለውም
በሚል መቃወሚያ ላይ የከሳሽን ክርክር ብቻ ሰምቶ ጉዳዩ ላይ ብይን ይሰጣል፡፡
በዚህ ጊዜ ተከሳሽ የሚያጣው በመቃወሚያ ላይ ክርክር የማቅረብ መብቱን ብቻ
ነው፡፡
ተከሳሽ የቀረው በጉዳዩ ፍሬ ነገር ላይ ክርክር እንዲደረግ በተሰጠ ቀጠሮ ላይ
ከሆነ ጉዳዩ በሌለበት እንዲታይ ይታዘዛል፡፡ ይህ ማለት ተከሳሽ ለዛን ቀን ብቻ
ሳይሆን ጉዳዩ ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ ባሉት ቀጣይ ቀጠሮዎች ጭምር ቀርቦ
የመከራከር፤ ምስክር የማቅረብ፤ የከሳሽ ምስክሮችን እና ሰነዶች መመርመር
መብቱን ሁሉ ያጣል፡፡ ክስ ለመስማት/ የቃል ክርክር ለማድረግ በተሰጠ ቀጠሮ
ከሳሽም ተከሳሽም የሚቀሩ ከሆነ መዝገቡ የሚዘጋ ሲሆን የመዝገቡ መዘጋት
ውጤት የተዘጋው መዝገብ የይግባኝ መዝገብ ከሆነ ይግባኝ ባዩ አዲስ መዝገብ
ከፍቶ ይግባኙን ማቅረብ የማይችል ሲሆን ክስ ከሆነ ግን ከሳሽ በአዲስ መዝገብ
አዲስ ክስ ለማቅረብ ይችላል፡፡
# ምስክር_ማሰማት
ከሳሽ ወይም ተከሳሽ ምስክር እንዲያቀርቡ በተቀጠሩበት ቀን ያለ በቂ ምክንያት
የቀሩ እንደሆነ ምስክር የማሰማት መብታቸው ይታለፋል፡፡ ማለትም ፍ/ቤት
የከሳሽ/ተከሳሽ ምስክሮች መምጣትን ሳይጠብቁ በቀረበላቸው ማስረጃ
መሠረት ተገቢ ነው የሚሉትን ውሳኔ ይሰጣሉ፡፡
# ሌሎች_ቀጠሮዎች
ከላይ በተራ ቁጥር 1 እና 2 ከተገለጹት የቀጠሮ ምክንያቶች ውጪ ባሉት
ቀጠሮዎች ከሳሽ ወይም ተከሳሽ የቀሩ እንደሆነ ምን ይፈጠራል? በቀጠሮ እለት
ከሳሽ ወይም ተከሳሽ የሆነ ትዕዛዝ ፈጽሙ ተብለው ከሆነ ለምሳሌ ከሳሽ/ተከሳሽ
የሚያስረዳለትን የሰነድ ማስረጃ ከሆነ የመንግስት/የግል መስሪያ ቤት ወይም
ሌላ ማንኛውም አካል እንዲያቀርብ/ትዕዛዝ እንዲያደርስ ታዞ ባለ ጉዳዩ
የትዕዛዙን ውጤት ወይም ትዕዛዙን ስለማድረሱ ማረጋገጫ ይዞ መቅረብ ያለበት
ቀን ላይ ሳይቀርብ የቀረ እንደሆነ ፍ/ቤቱ የዚህን ትዕዛዝ መፈጸም ሳይጠብቅ
ወደ ውሳኔ ይሄዳል፡፡ ከዚህ ውጪ የሆኑ ቀጠሮች ላይ ያለመቅረብ የተለየ ውጤት
አይኖረውም፡፡
ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ምክንያት የቀጠሮ ቀን የቀሩ ሰዎች ስላላቸው
መፍትሔ
ከፍ/ቤት በቀጠሮ ቀን የቀረ ባለ ጉዳይ ለመቅረብ ያልቻለው ከአቅሙ በላይ
የሆነ እና ሊቆጣጠረው የማይችለው እክል ገጥሞት ስለነበር ከሆነ ይህንን ለፍ/
ቤቱ አስረድቶ የተዘጋው መዝገብ እንዲከፈትለት፤ በሌለበት እንዲታይ በሚል
የተሰጠው ትዕዛዝ እንዲነሳ ወይም ሌላ የተሰጠ ማንኛውም አይነት እርሱን
የሚጎዳው ትዕዛዝ ቀሪ እንዲረግለት ማመልከቻ በማቅረብ ሊጠይቅ ይችላል፡፡
ነገር ግን ይህ ማመልከቻ ባለጉዳዩ ካመለጠው ወይም ሳይቀርብ ከቀረበት
ቀጠሮ በኋላ ባለው በ1 ወር ጊዜ ውስጥ ካልቀረበ ተቀባይነት የለውም፡፡

አስቸኳይ 🔴ክፍት ስራ ቦታ የስራ ልምድ ላላቸው 🔰
✅የስራ መደብ: ሴክሪታሪ፤ ፀሀፊ
የጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር ሰራተኛ
ደመወዝ: 5000 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 1
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
🔴የስራ ቦታ፤ አዲስ አበባ (መገናኛ)
የትምህርት ደረጃ: በሴክሪታርያል ሳይንስ እና ተዛማጅ መስኮች ቴ/ሙያ ደረጃ 2 / 10+2 ሲኦሲ ያለው/ላት
ወይም
የትምህርት ደረጃ: በጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር፣ ኮምፒተር ሳይንስ እና ተዛማጅ መስኮች የኮሌጅ ዲፕሎማ/ ደረጃ 4 ያለው/ላት
📌 ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡ @LawsocietiesBot
ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት