#Laws Update – Negari
ከ1990 ዓ.ም ጀምሮ ሲሠራባቸው የቆዩ የዋስተና ሕጎች፦
1. ስለንግድ ተቋም የዋስትና መያዣ የወጣ አዋጅ ቁጥር 98/1990
እና
2. በተንቀሳቃሽ ንብረት የመያዣ መብት ላይ ተፈጻሚ የሚሆኑ የአዋጅ ቁጥር 97/1990 ድንጋጌዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት መሻራቸውን ያውቃሉ?
አዋጅ ቁጥር 1147/2011ን በነጋሪ መተግበሪያ አካትተናል። ይህንን አዋጅ ከዚህ ይመልከቱ፦
http://negari.abyssinialaw.com/laws?id=1846

ከአቅም በላይ የሆነ ሁኔታ /Force majeure/
========================
1 • ከአቅም በላይ የሆነ ሊመልሱት የማይቻል ኃይል
2 • ባለእዳው በምንም መልኩ በቅድሚያ ሊያስበው ወይም ሊገምተው የማይችል ክስተት
ከአቅም በላይ የሆነ ሁኔታ ደርሷል የሚባለው ባለዕዳው ባላሰበው ነገር ድንገት ደራሽ ሆኖበት ግዴታውን እንዳይፈጽም ፍፁም መሰናክል በሆነ አይነት የሚያግደው ነገር ባጋጠመ ጊዜ ነው፡፡ በአእምሮ ግምት ባለዕዳው ቀደም ብሎ ሊያስብበት የሚችል መሆኑ የታወቀ አንድ ድንገተኛ ደራሽ ነገር ወይም ለውሉ አፈፃፀም ከባድ የሆነ ወጭ በባለዕዳው የሚደርስበት ቢሆን ከአቅም በላይ የሆነ ኃይል ነው ተብሎ አይገመትም፡፡ ስለሆነም ባለዕዳው ሁኔታው ሊፈጠር ወይም ሊከሰት እንደሚችል ቀድሞ ሊገመት ወይም ሊያስብና ጥንቃቄ ሊያደረግበት የሚችል ከሆነ ሁኔታው ድንገተኛ ደራሽ ነገር ቢሆን እንኳን ከአቅም በላይ የሆነ ሁኔታ እንደተከሰተ አይቆጠርም፡፡
ሰ/መ/ቁ.14605 ቅጽ 1፣ ሰ/መ/ቁ. 26565 ቅጽ 5፣ ሰ/መ/ቁ. 85468 ቅጽ 15፣ ፍ/ብ/ህ/ቁ. 1791፣ 1792፣ 1793 (ሀ) እና (ለ)
የመኪና አሽከርካሪ በሚያሽከረክርበት ጊዜ በመንገዱ ላይ ድንገት ሰው ሊገባ ወይም ድንገተኛ አደጋ ሊያጋጥም ይችላል ብሎ ፈጽሞ አያስብም ተብሎ አይገመትም፡፡ በመሆኑም ድንገት ሰው ሮጦ ወደ በመንገዱ መግባቱ ብቻ ከአቅም በላይ የሆነ ሁኔታ መኖሩን አያሳይም፡፡
ሰ/መ/ቁ. 14605 ቅጽ 1
የኤሌክትሪክ ኃይል እጥረት ከአቅም በላይ የሆነ ኃይል ተብሎ ሊወሰድ የሚችል አይደለም፡፡
ሰ/መ/ቁ. 85468 ቅጽ 15
በጉዞ ላይ ያለ ተሽከርካሪ የኤሌትሪክና የመካኒክ ሲስተሙ ድክመት ስለገጠመው በኤሌትሪክ መስመሩ ላይ ከፍተኛ ኃይል ያለው ኬብል ስራውን ስላቋረጠ ከብረት ጋር በመጋጨቱ ምክንያት በተነሳው እሳት ምክንያት ንብረት በቃጠሎ ቢወድም አደጋው አጓዡ ሊገምተውና ሊያስቀረው በማይችል ከአቅም በላይ በሆነ ሀይል ምክንያት የተፈጠረ ነው ሊባል አይችልም፡፡
ሰ/መ/ቁ. 26565 ቅጽ 5
via legal consulting limited
https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

የሚንቀሳቀሱ ንብረቶችን በዋስትና በማስያዝ ብድር የመስጠት የባንኮች ኃላፊነት
በ፡ ገዙ አየለ መንግሥቱ
ይህ ጽሑፍ በአዲሱ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 1147/2011 - በተንቀሳቃሽ ንብረት ላይ የሚመሠረት የዋስትና መብት አዋጅን መሠረት በማድረግ ዋና ዋና ነጥቦችን ያብራራል።
በተለይም አዋጁ የያዛቸውና የሚያተኩርባቸው ነጥቦች ለአበዳሪ ባንኮችም ጭምር አዲስ በመሆናቸው አዋጁን የሚጠቀሙት አስፈጻሚዎችም ሆኑ የባንክ ባለሙያዎች እንዲሁም ከዚህ አዋጅ ተጠቃሚ የሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ስለአዋጁ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ማድረግ ውስብስብነት የሚታይበትን ይህንኑ አዋጅ መሰረታዊ ነጥቦቹን ለማስገንዘብ ከፍኛ ጠቀሜታ ስላለው ስለአዋጁ እና በባንኮች እንዴት ሊፈጸም እንደሚችል እንዲሁም የሚንቀሳቀሱ ንብረቶች ሲባል ምን ምንን ያካትታል፤ በዚህ አዋጅ ተጠቃሚ ለመሆን ምን ምን ጉዳዮችን ማማላት ያስፈልጋል፤ የአዋጁ ዋነኛ ትኩረት ምንድን ነው የሚሉና ሌሎች መሰረታዊ ነጥቦችን ጠቅለል ባለ መልኩ ዳሰሳ ተደርጎባቸዋል።
https://www.abyssinialaw.com/blog-posts/item/1984-movable-property-security-right

I have one life to live.............❤️ I have a unique gift something special that only I am capable of bringing to life. I keep going and keep doing working on my dream. I give the best in my field... I enjoy the simple pleasure of life , laugh , love , explore and make a difference wherever I am. I do something everyday that reminds I am being fully alive. Yes , I determine to enjoy my life in small as well as big ways. I live a life that has meaning and value to me........🩸
https://t.me/lawsocieties
Have amezing day 💕 😊 🙏 🤗 ❤ 👍
https://t.me/lawsocieties
@lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Have amezing day 💕 😊 🙏 🤗 ❤ 👍
https://t.me/lawsocieties
@lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
Forwarded from Misgana gaboro
Federal and snnprs court advocates code of conduct regulations kalachu?
የንግድ ፍቃድን ማከራየት ወይም ለሶስተኛ ወገን አሳልፎ ስለመስጠት ህጉ ምን ይላላል?
************************************************************
የተከበራችሁ የፅሁፋችን አንባቢዎች በመጀመርያ አንድ ድርጊት ወንጀል ነው ለማለት በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ አንቀፅ 23(2) ላይ እንደ ቅድመ ሁኔታው መሟላት ያለባቸውን ሶስት መሰረታዊ ነገሮች ያሉ ሲሆን እነሱም
(ሀ) ድርጊቱ በህግ የተከለከለ መሆኑ እና አስቀጪነቱም በህግ መደንገጉ፣ (ለ) በህግ ማንኛውም ሰው እንዳይፈፀም የተከለከለውን ድርጊት ሆን ብሎ ወይም በቸልተኝነት መፈፀሙን የሚያመለክት ሲሆን፣ (ሐ) በህግ አስቀጭነቱ የተደነገገው ተግባር በሚታይ መልኩ ተፈፅሞ ሲገኝ ነው።
የንግድ ፍቃድን ማከራየት ራሱን ችሎ ወንጀል ነው ወይም አይደለም የሚለውን ከላይ በህጉ ከተቀመጡት መስፈርቶች አንፃር ሲታይ የንግድ ፍቃድ ምዝገባና ፍቃድ አዋጅ ቁጥር 980/08 አንቀፅ 22(1) ማንኛውም ሰው የፀና የንግድ ስራ ፍቃድ ሳይኖረው የንግድ ስራ መስራት እንደማይችል በግልፅ ተደንግጎ ይገኛል። የፀና የንግድ ስራ ፍቃድ ማለት ደግሞ በአዋጅ ላይ እና አዋጁን ለመፈፀም የወጣውን ደንብ እና መመርያ ተከትሎ ለአመልካቹ የተሰጠውን ንግድ ፍቃድን ይመለከታል። በተጨማሪም በአዋጁ አንቀፅ 26 (5) በግልፅ እንደሚያመለክተው ማንኛውም ግለሰብ (የንግድ ፋቃዱ ባለቤት) የንግድ ፍቃዱን ለሌላ ለማንኛውም ሰው እንዲገለገልበት ወይም በመያዣነት እንደያስይዘው ወይም እንዲያከራየው አሳልፎ መስጠት የተከለከለ የወንጀል ድርጊት መሆኑን ህጉ ያስቀምጣል።
የንግድ ፍቃድን አሳልፎ ለሌላ ሰው እንዲጠቀምበት የሰጠ ነጋዴ ምን አይነት ቅጣት ሊደርስበት ይችላል የሚለውን እንመልከት እስኪ ከላይ በአዋጅ አንቀፅ 26(5) ላይ የተቀመጠውን የህግ ክልከላ ተላልፎ የንግድ ፍቃዱን ያከራየ ወይንም በማንኛውም ሌላ መንገድ ለሌላ ግለሰብ እንዲጠቀምበት ያደረገ ነጋዴ ሁለት አይነት እርምጃዎች ሊወሰድበት ይችላል።
የመጀመርያውን በሚመለከት የንግድ እና ኢንዱስትሪ (ፍቃድ የሰጠው ባለስልጣን) የሚወስደው አስተዳደራዊ እርምጃ ነው ይህም በግልፅ በአዋጅ አንቀፅ 26 (5) ላይ የንግድ ፍቃዱ ባለቤት የተሰጠውን የንግድ ፍቃድ አሳልፎ በማንኛውም መንገድ ለሌላ ሶስተኛ ወገን እንዲጠቀምበት ማድረግ እንደሌለበት በነጋዴው ላይ ህጋዊ ግዴታ ያለበት መሆኑን ድንጋጌው ያስቀምጣል።
ነጋዴው ይሄንኑ ግዴታውን የጣሰ እንደሆነ በአስተዳደራዊ እርምጃ ንግድ ፍቃዱ የሚታገድበት ስለመሆኑ የአዋጅ አንቀፅ 29 (1) (ለ) ላይ አስቀምጦ እናገኘዋለን። በመሆኑም ነጋዴው የተሰጠውን የፀና የንግድ ፍቃድ አከራይቶ የተገኘ እንደሆነ የንግድ ፍቃዱን የሰጠው አካል ሊያግድበት ይችላል በሁለተኛ ደረጃ ከላይ በእንቀፅ 26 (5) ላይ የተቀመጠውን ህጋዊ ግዴታ ተላልፎ ንግድ ፍቃዱን ለሌላ ሰው በሽያጭ በማከራየት፣ በስጦታ አለያም በማናቸውም መልኩ በህጉ ከተቀመጡት መንገዶች አሳልፎ ለሌላ ሰው እንዲጠቀምበት ያደረገው ግለሰብ ከ5 እስከ 10 ዓመት ፅኑ እስራት እና ከብር 50‚000 እስከ 100‚000 ሺህ ብር እንደሚቀጣ የአዋጅ አንቀፅ 49(4) ላይ ተደንግጎ ይገኛል በሌላ መልኩ ደግሞ የንግድ ፍቃዱ ተላልፎ የተሰጠው ለውጭ ሀገር ዜጋ ከሆነ ቅጣቱ በመክበድ ከ7-15 ዓመት ፅኑ እስራት እና ከብር 200‚000 እስከ 300‚000 ሺህ ብር የሚያስቀጣ ስለመሆኑ ተቀምጦ እናገኘዋለን።
የንግድ ፍቃዱን በክራይም ይሁን በማንኛውም ሌላ መንገድ አግኝቶ በግሉ ሲጠቀምበት የተገኘ ግለሰብ በወንጀል ከመጠየቅ እንደማይድን እና ከ7 እስከ 15 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲሁም በብር ከ150‚000 እስከ 300‚000 ሺህ ብር እንደሚቀጣ በአዋጁ ተቀምጦ እናገኘዋለን ።
በዚህ ላይ ልናስተውል የሚገባን ነገር ቢኖር ለተፈፀመው ድርጊት የተቀመጠው ቅጣት ፅኑ እስራት እና የገንዘብ መቀጮው በጣምራ መቀመጡን ነው ።
Source:- Federal Justice and Legal Research and Training Institute official
via Henok Taye

በአዲሱ የወንጀል ህግ ሥነ-ሥርዓት ላይ መካተት የሚገበው ነጥብ/Compensation for Wrong Accusation/
======================
በወንጀል አለግባብ ክስ ቀርቦባቸው ከተወሰነ ጊዜ በኋለ በነጻ ለሚለቀቁ ሰዎች መንግስት ካሳ መክፈል የሚገበው ስለመሆኑ በአዲሱ የወንጀል ህግ ሥነ-ሥርዓት ላይ መካተት አለበት፡፡ አብዛኛውን ጊዜ በስህተት፤ በቂም በቀል፤ በክፉ ልቦና፤ በሆነ የመንግስት ኃላፊነት ላይ አቋም ሲኖራቸው ….. በተለያዩ ምክንያቶች የወንጀል ድርጊት ሳይኖር ለምርምመራ በሚል ለረዥም ጊዜ ታስረው ዐ/ህግ ክስ ሊቀርብባቸው አይገባም በሚል በወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 42(1) መሠረት ክሱ ወደ ፍ/ቤት ሳይቀርብ ይዘጋል፡፡ በሌላ በኩል ክስም ቀርቦባቸው ፍ/ቤት ከደረሰ በኋለ በወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 141 መሠረት ዐ/ህግ ያቀረበውን ክስ አላስረዳም በሚል ከክሱ በነጻ ይሰናበታል፡፡ ከዚያም በወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 149(2) መሠረት የቀረበበትን ክስ ስከላከል ጥፋተኛ አይደለም ተብሎ ከክሱ በነጻ እንዲለቀቅ ውሳኔ ይሰጣል፡፡ በዚህ ሁሉ ሂደት ምንም የወንጀል ድርጊት ሳይኖርባቸው የሚታሰሩ ሰዎች ወደ ቤት ሂዱ ተብለው ከመሸኛታቸው በተጨማሪ አለግባብ ለታሰሩበት /wrong accusation/ መንግስት ካሳ ሊከፍል ይገባል፡፡ ምክንያቱም እነዚህ ሰዎች አለግባብ ታስረው በቆዩበት ወቅት ማግኘት የሚገባቸውን ገቢ አጥተዋል፤ ከሥራ ተፈናቅለዋል፤ ቤተሰብ ላይ ጉዳት ይደርስባቸዋል፤ የሞራል ጉዳት ይደርስባቸዋል፡፡ በተለይም አንድ ሰው ያለምክንያት ለሚታሰርበት ጊዜ መንግስት ትኩረት መስጠት አለበት፡፡ በሌሎች አገሮች አንድ ሰው የምታሰረው ወንጀል ስለመፈጸሙ በቂ ምክንያት ሲኖር ሲሆን እኛ አገር ደግሞ ከፖሊስ አካላት ጋር ወይም ከዐ/ህግ መ/ቤት ጋር ቅርበት ያለው ሰው የሚያሳስር ከመሆኑም በላይ በውሸት ጥቆማ ታስረው የሚለቀቅ ብዙ ሰዎች አሉ፡፡ በሌሎች አገሮች wrong accusation ወይንም false allegation ሲከሰት ከተጣራ በኋለ መንግስት ኃላፊነቱን ይወስዳል፤ ሥነ-ሥርዓትም አላቸው፡፡ ስለዚህ ይህ ነጥብ በአዲሱ የወንጀል ህግ ሥነ-ሥርዓት ላይ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል፡፡

Don't wait for tomorrow to do what you can do today‼️
https://t.me/lawsocieties
Take action right now on the things that you need to do that will move you closer to massive achievement. Look for results daily ~ not reasons or excuses for not doing what you know to do.
https://t.me/lawsocieties
Now's the time to make it happen! Be passionate in pursuing the path towards your dream.
Have a a Blissful week ahead 🔴
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Take action right now on the things that you need to do that will move you closer to massive achievement. Look for results daily ~ not reasons or excuses for not doing what you know to do.
https://t.me/lawsocieties
Now's the time to make it happen! Be passionate in pursuing the path towards your dream.
Have a a Blissful week ahead 🔴
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
🔴 🔴 New Vacancy 🔴🔴
Legal Advisor
Baheran Trading PLC
Addis Ababa
Full–time
Baheran Trading PLC (Tsehay Paints Industry) invites qualified applicants who have relevant experience to apply for the following vacant Position. Position: Legal Advisor Qualification: • LLB Degree Work Experience: • Minimum of 2 years experience Required No. 1 (One) Terms of Employment: Permanent Salary: Negotiable Place of Work: Addis Ababa
How to apply
Interested and Qualified applicants are invited to submit their non-returnable applications, CV and Copies of educational testimonies with original documents within 10 (Ten) days from the date of announcement to
Baheran Trading PLC
Human Resource Department
located in front of Lideta Church, Dashen Bank Building 7th floor, Office No. 712
Only high qualified and shortlisted candidates will be screened
Tel: 0115 57 39 14 and 011 156 62 99

Attorney – Foreclosure & Debt Litigation
Bank Of Abyssinia (BOA)
Addis Ababa, Ethiopia
Job Description
JOB REQUIREMENT
Education: LLB Degree in Law
Experience: Minimum of 6 years Banking experience, of which 3 years in the area of Law.
Place of Work: Addis Ababa
HOW TO APPLY
Only short-listed candidates will be contacted.
Interested applicants who meet the above criteria are invited to apply within 5 working days from the date of this advertisement using only www.bankofabyssinia.com
About Bank Of Abyssinia (BOA)
Bank Of Abyssinia (BOA)
https://etcareers.com/company/15084/bank-of-abyssinia-boa/
Abyssinia bank is one of the pioneer private banks in Ethiopia.
join us for more ....‼️

Jobs in Ethiopia | EthioJobs | Vacancies in Ethiopia | Etcareers.com
Jobs at Bank Of Abyssinia (BOA) | Jobs in Ethiopia | EthioJobs | Vacancies in Ethiopia | Etcareers.com
Jobs at Bank Of Abyssinia (BOA) on Jobs in Ethiopia | EthioJobs | Vacancies in Ethiopia | Etcareers.com