Forwarded from Misgana gaboro
Federal and snnprs court advocates code of conduct regulations kalachu?
የንግድ ፍቃድን ማከራየት ወይም ለሶስተኛ ወገን አሳልፎ ስለመስጠት ህጉ ምን ይላላል?
************************************************************
የተከበራችሁ የፅሁፋችን አንባቢዎች በመጀመርያ አንድ ድርጊት ወንጀል ነው ለማለት በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ አንቀፅ 23(2) ላይ እንደ ቅድመ ሁኔታው መሟላት ያለባቸውን ሶስት መሰረታዊ ነገሮች ያሉ ሲሆን እነሱም
(ሀ) ድርጊቱ በህግ የተከለከለ መሆኑ እና አስቀጪነቱም በህግ መደንገጉ፣ (ለ) በህግ ማንኛውም ሰው እንዳይፈፀም የተከለከለውን ድርጊት ሆን ብሎ ወይም በቸልተኝነት መፈፀሙን የሚያመለክት ሲሆን፣ (ሐ) በህግ አስቀጭነቱ የተደነገገው ተግባር በሚታይ መልኩ ተፈፅሞ ሲገኝ ነው።
የንግድ ፍቃድን ማከራየት ራሱን ችሎ ወንጀል ነው ወይም አይደለም የሚለውን ከላይ በህጉ ከተቀመጡት መስፈርቶች አንፃር ሲታይ የንግድ ፍቃድ ምዝገባና ፍቃድ አዋጅ ቁጥር 980/08 አንቀፅ 22(1) ማንኛውም ሰው የፀና የንግድ ስራ ፍቃድ ሳይኖረው የንግድ ስራ መስራት እንደማይችል በግልፅ ተደንግጎ ይገኛል። የፀና የንግድ ስራ ፍቃድ ማለት ደግሞ በአዋጅ ላይ እና አዋጁን ለመፈፀም የወጣውን ደንብ እና መመርያ ተከትሎ ለአመልካቹ የተሰጠውን ንግድ ፍቃድን ይመለከታል። በተጨማሪም በአዋጁ አንቀፅ 26 (5) በግልፅ እንደሚያመለክተው ማንኛውም ግለሰብ (የንግድ ፋቃዱ ባለቤት) የንግድ ፍቃዱን ለሌላ ለማንኛውም ሰው እንዲገለገልበት ወይም በመያዣነት እንደያስይዘው ወይም እንዲያከራየው አሳልፎ መስጠት የተከለከለ የወንጀል ድርጊት መሆኑን ህጉ ያስቀምጣል።
የንግድ ፍቃድን አሳልፎ ለሌላ ሰው እንዲጠቀምበት የሰጠ ነጋዴ ምን አይነት ቅጣት ሊደርስበት ይችላል የሚለውን እንመልከት እስኪ ከላይ በአዋጅ አንቀፅ 26(5) ላይ የተቀመጠውን የህግ ክልከላ ተላልፎ የንግድ ፍቃዱን ያከራየ ወይንም በማንኛውም ሌላ መንገድ ለሌላ ግለሰብ እንዲጠቀምበት ያደረገ ነጋዴ ሁለት አይነት እርምጃዎች ሊወሰድበት ይችላል።
የመጀመርያውን በሚመለከት የንግድ እና ኢንዱስትሪ (ፍቃድ የሰጠው ባለስልጣን) የሚወስደው አስተዳደራዊ እርምጃ ነው ይህም በግልፅ በአዋጅ አንቀፅ 26 (5) ላይ የንግድ ፍቃዱ ባለቤት የተሰጠውን የንግድ ፍቃድ አሳልፎ በማንኛውም መንገድ ለሌላ ሶስተኛ ወገን እንዲጠቀምበት ማድረግ እንደሌለበት በነጋዴው ላይ ህጋዊ ግዴታ ያለበት መሆኑን ድንጋጌው ያስቀምጣል።
ነጋዴው ይሄንኑ ግዴታውን የጣሰ እንደሆነ በአስተዳደራዊ እርምጃ ንግድ ፍቃዱ የሚታገድበት ስለመሆኑ የአዋጅ አንቀፅ 29 (1) (ለ) ላይ አስቀምጦ እናገኘዋለን። በመሆኑም ነጋዴው የተሰጠውን የፀና የንግድ ፍቃድ አከራይቶ የተገኘ እንደሆነ የንግድ ፍቃዱን የሰጠው አካል ሊያግድበት ይችላል በሁለተኛ ደረጃ ከላይ በእንቀፅ 26 (5) ላይ የተቀመጠውን ህጋዊ ግዴታ ተላልፎ ንግድ ፍቃዱን ለሌላ ሰው በሽያጭ በማከራየት፣ በስጦታ አለያም በማናቸውም መልኩ በህጉ ከተቀመጡት መንገዶች አሳልፎ ለሌላ ሰው እንዲጠቀምበት ያደረገው ግለሰብ ከ5 እስከ 10 ዓመት ፅኑ እስራት እና ከብር 50‚000 እስከ 100‚000 ሺህ ብር እንደሚቀጣ የአዋጅ አንቀፅ 49(4) ላይ ተደንግጎ ይገኛል በሌላ መልኩ ደግሞ የንግድ ፍቃዱ ተላልፎ የተሰጠው ለውጭ ሀገር ዜጋ ከሆነ ቅጣቱ በመክበድ ከ7-15 ዓመት ፅኑ እስራት እና ከብር 200‚000 እስከ 300‚000 ሺህ ብር የሚያስቀጣ ስለመሆኑ ተቀምጦ እናገኘዋለን።
የንግድ ፍቃዱን በክራይም ይሁን በማንኛውም ሌላ መንገድ አግኝቶ በግሉ ሲጠቀምበት የተገኘ ግለሰብ በወንጀል ከመጠየቅ እንደማይድን እና ከ7 እስከ 15 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲሁም በብር ከ150‚000 እስከ 300‚000 ሺህ ብር እንደሚቀጣ በአዋጁ ተቀምጦ እናገኘዋለን ።
በዚህ ላይ ልናስተውል የሚገባን ነገር ቢኖር ለተፈፀመው ድርጊት የተቀመጠው ቅጣት ፅኑ እስራት እና የገንዘብ መቀጮው በጣምራ መቀመጡን ነው ።
Source:- Federal Justice and Legal Research and Training Institute official
via Henok Taye

በአዲሱ የወንጀል ህግ ሥነ-ሥርዓት ላይ መካተት የሚገበው ነጥብ/Compensation for Wrong Accusation/
======================
በወንጀል አለግባብ ክስ ቀርቦባቸው ከተወሰነ ጊዜ በኋለ በነጻ ለሚለቀቁ ሰዎች መንግስት ካሳ መክፈል የሚገበው ስለመሆኑ በአዲሱ የወንጀል ህግ ሥነ-ሥርዓት ላይ መካተት አለበት፡፡ አብዛኛውን ጊዜ በስህተት፤ በቂም በቀል፤ በክፉ ልቦና፤ በሆነ የመንግስት ኃላፊነት ላይ አቋም ሲኖራቸው ….. በተለያዩ ምክንያቶች የወንጀል ድርጊት ሳይኖር ለምርምመራ በሚል ለረዥም ጊዜ ታስረው ዐ/ህግ ክስ ሊቀርብባቸው አይገባም በሚል በወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 42(1) መሠረት ክሱ ወደ ፍ/ቤት ሳይቀርብ ይዘጋል፡፡ በሌላ በኩል ክስም ቀርቦባቸው ፍ/ቤት ከደረሰ በኋለ በወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 141 መሠረት ዐ/ህግ ያቀረበውን ክስ አላስረዳም በሚል ከክሱ በነጻ ይሰናበታል፡፡ ከዚያም በወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 149(2) መሠረት የቀረበበትን ክስ ስከላከል ጥፋተኛ አይደለም ተብሎ ከክሱ በነጻ እንዲለቀቅ ውሳኔ ይሰጣል፡፡ በዚህ ሁሉ ሂደት ምንም የወንጀል ድርጊት ሳይኖርባቸው የሚታሰሩ ሰዎች ወደ ቤት ሂዱ ተብለው ከመሸኛታቸው በተጨማሪ አለግባብ ለታሰሩበት /wrong accusation/ መንግስት ካሳ ሊከፍል ይገባል፡፡ ምክንያቱም እነዚህ ሰዎች አለግባብ ታስረው በቆዩበት ወቅት ማግኘት የሚገባቸውን ገቢ አጥተዋል፤ ከሥራ ተፈናቅለዋል፤ ቤተሰብ ላይ ጉዳት ይደርስባቸዋል፤ የሞራል ጉዳት ይደርስባቸዋል፡፡ በተለይም አንድ ሰው ያለምክንያት ለሚታሰርበት ጊዜ መንግስት ትኩረት መስጠት አለበት፡፡ በሌሎች አገሮች አንድ ሰው የምታሰረው ወንጀል ስለመፈጸሙ በቂ ምክንያት ሲኖር ሲሆን እኛ አገር ደግሞ ከፖሊስ አካላት ጋር ወይም ከዐ/ህግ መ/ቤት ጋር ቅርበት ያለው ሰው የሚያሳስር ከመሆኑም በላይ በውሸት ጥቆማ ታስረው የሚለቀቅ ብዙ ሰዎች አሉ፡፡ በሌሎች አገሮች wrong accusation ወይንም false allegation ሲከሰት ከተጣራ በኋለ መንግስት ኃላፊነቱን ይወስዳል፤ ሥነ-ሥርዓትም አላቸው፡፡ ስለዚህ ይህ ነጥብ በአዲሱ የወንጀል ህግ ሥነ-ሥርዓት ላይ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል፡፡
via legal consulting limited

Don't wait for tomorrow to do what you can do today‼️
https://t.me/lawsocieties
Take action right now on the things that you need to do that will move you closer to massive achievement. Look for results daily ~ not reasons or excuses for not doing what you know to do.
https://t.me/lawsocieties
Now's the time to make it happen! Be passionate in pursuing the path towards your dream.
Have a a Blissful week ahead 🔴

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

🔴 🔴 New Vacancy 🔴🔴
Legal Advisor
Baheran Trading PLC
Addis Ababa
Full–time
Baheran Trading PLC (Tsehay Paints Industry) invites qualified applicants who have relevant experience to apply for the following vacant Position. Position: Legal Advisor Qualification: • LLB Degree Work Experience: • Minimum of 2 years experience Required No. 1 (One) Terms of Employment: Permanent Salary: Negotiable Place of Work: Addis Ababa
How to apply
Interested and Qualified applicants are invited to submit their non-returnable applications, CV and Copies of educational testimonies with original documents within 10 (Ten) days from the date of announcement to
Baheran Trading PLC
Human Resource Department
located in front of Lideta Church, Dashen Bank Building 7th floor, Office No. 712
Only high qualified and shortlisted candidates will be screened
Tel: 0115 57 39 14 and 011 156 62 99

Attorney – Foreclosure & Debt Litigation
Bank Of Abyssinia (BOA)
Addis Ababa, Ethiopia
Job Description
JOB REQUIREMENT
Education: LLB Degree in Law
Experience: Minimum of 6 years Banking experience, of which 3 years in the area of Law.
Place of Work: Addis Ababa
HOW TO APPLY
Only short-listed candidates will be contacted.
Interested applicants who meet the above criteria are invited to apply within 5 working days from the date of this advertisement using only www.bankofabyssinia.com
About Bank Of Abyssinia (BOA)
Bank Of Abyssinia (BOA)
https://etcareers.com/company/15084/bank-of-abyssinia-boa/
Abyssinia bank is one of the pioneer private banks in Ethiopia.
join us for more ....‼️

Jobs in Ethiopia | EthioJobs | Vacancies in Ethiopia | Etcareers.com
Jobs at Bank Of Abyssinia (BOA) | Jobs in Ethiopia | EthioJobs | Vacancies in Ethiopia | Etcareers.com
Jobs at Bank Of Abyssinia (BOA) on Jobs in Ethiopia | EthioJobs | Vacancies in Ethiopia | Etcareers.com
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሕግ ትርጉም የሰጠባቸው ውሣኔዎች ዝርዝር ማውጫ ሰንጠረዥ ከቅጽ 1 እስከ 23
በ፦ ዋስይሁን ኃይለማርያም እና የኋላሸት ታምሩ
አዘጋጆቹ በዚህ ጊዜ በመስፍን ታፈሰ እና ጓዶቹ (MTA) የሕግ ቢሮ በአሶሲየትነት በመስራት ላይ የሚገኙ ሲሆኑ ይህን ስራ አዘጋጆቹ በግላቸው የሰሩት እና የሚሰሩበትን ተቋም ያካተተ ወይም የሚወክል አይደለም። ይህ ማውጫ የሚያገለግለው ለትምህርት እና ለመረጃ ምንጭነት ብቻ ነው። በዚህ ማውጫ ዝግጅት ላይ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያዘጋጀው ከ ቅጽ 1 እስከ 16 ማውጫን በመጠቀም የቀሩትን ቅጾች አጠቃለን አዘጋጅተናል።
አዘጋጆቹ ይህን ማውጫ በሚያዘጋጁበት ጊዜ በውስጡ ያሉትን መረጃዎች እውነታነት ለማረጋገጥ አስፈላጊውን ጥረት አድርገዋል፡፡ ይህ ማውጫ ሲዘጋጅም ትክክለኛ መረጃ እንዲይዝ በማሰብ ነው፡፡ ሆኖም ግን በዚህ ማውጫ ላይ ሊኖሩ በሚችሉ ስህተቶች፣ ግድፈቶች፣ ጉድለቶች እንዲሁም አለመስማማቶች ሊከሰቱ ለሚችሉ ጉዳቶችም ሆነ ኪሳራ አዘጋጆቹ ምንም አይነት ኃላፊነት እንደማይወስዱ ያሳውቃሉ።
ይህ ማውጫ በዋነኛነት የመረጃ ምንጭ እንዲሆን እና ለሕግ ማህበረሰቡ ቀላል እና ፈጣን ማጣቀሻ እንዲሆን የተዘጋጀ ቢሆንም ቀጥታ የባለሞያ ምክር ወይም ድጋፍ አይተካም። ይህን አይነት አገልግሎት ከተፈለገ ከባለሞያ መጠየቅ አለበት፡፡
https://www.abyssinialaw.com/decisions/federal-supreme-court-cassation-decisions/federal-supreme-court-cassation-decisions/federal-supreme-court-cassation-decisions-table-of-content-volume-1-23
አዘጋጆቹን አቢሲኒያሎው ከልብ ያመሰግናል!

Abyssinia Law | Making Law Accessible!
Federal Supreme Court Cassation Decisions - Table of content Volume 1-23
A complete and easy access to Ethiopian Legal Information!
Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ
የፌደራል ዳኞች የስነ ምግባርና የድስፕሊን ክስ ስነ ስርዓት ደንብ ቁጥር 1/2013
=======//////=========
ይህ የፌደራል ዳኞች የሥነ-ምግባርና የዲስፕሊን ክስ ሥነ-ሥርዓት ደንብ (“ደንብ”) መውጣቱ የዳኝነት ተቋሙ እየተጠናከረ ስለመምጣቱ ዓይነተኛ መገለጫ ከመሆኑም በላይ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አገሪቱ የሕግ የበላይነት የተከበረባት፣ ፍርድ ቤቶች ከማንኛውም ጣልቃ ገብነት ነጻ ሆነው በነጻነት ኃላፊነታቸውን የሚወጡባትና ውሳኔያቸውም ከአድሎአዊነት የጸዳ፣ ገለልተኝነቱ የተረጋገጠ እና በሕግ ላይ ብቻ የሚመሰረት የፖለቲካ ሥርዓትና ማህበረሰብ መፍጠር ዓላማው መሆኑን የሚደነግግ በመሆኑ፣
ይህ ደንብ የኢትዮጵያ ፌደራል ፍርድ ቤቶች ሐቀኛ፣ ብቃት ያላቸውና ውጤታማ በመሆን የህዝቡን አመኔታ ያተረፉ እና በጽኑ መሰረት ላይ የተገነቡ መሆናቸውን ለማረጋገ32ጥ ታስቦ የተዘጋጀ ከመሆኑም በላይ ደንቡ በተመረጡ ዋና ዋና ዕሴቶች ላይ በመመስረት ፍርድ ቤቶች ቀጣይነት ያለው የላቀ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል የታለመ እንዲሁም በአገሪቱ ውስጥ የሚገኝ እያንዳንዱ ግለሰብ በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት በተሰጠው መብት ተግባራዊነት ላይ ዋስትናው ከተጽዕኖ የጸዳና የጥቅም ግጭት ወይም መሰል ግጭት የሌለበት ተጨባጭ ፍትሐዊ አገልግሎት ከፌደራል ፍርድ ቤቶች ማግኘትን ማረጋገጥ በመሆኑ፤
የዚህ ደንብ ተግባራዊነት በአንድ በኩል በሥነ ምግባር ደንብ ጥሰት የሚከሰሱ ዳኞች በሕግ አግባብ መዳኘታቸውን የሚያረጋግጥ ሲሆን በሌላ በኩል ዳኞች የዳኝነት ሥራ የሚጠይቀውን ከፍተኛ የሙያ ብቃት፣ ኃላፊነትና ተጠያቂነት በመጠበቅ የፌደራል ፍርድ ቤቶች በሕዝብ ዘንድ የሚኖራቸውን አመኔታ በመጨመር፣ የላቀ የዳኝነት አገልግሎትን በመደገፍ በኢትዮጵያ የድንበር ክልል ውስጥ የሚገኝ ማናቸውም ግለሰብና ድርጅት በሕገ መንግሥቱ የተረጋገጡለትን መብቶች ከአድሎ በጸዳና በፍትሐዊነት እንዲያገኝ ዋስትና የሚሰጥና የሚያጠናክር በመሆኑ፤
ነባሩ የዳኞች ስነ-ምግባር እና ዲስፕሊን ስነ-ስርዓት ደንብ ከላይ የተጠቀሱትን አላማዎች ለማሳካት ብዙ ክፍተቶች ያሉበት እና ዝርዝር ጉዳዮችን ያላካተተ በመሆኑ እንዲሁም ከተሻሻለዉ የዳኝነት ስርዓት ህግ ጋር እንዲጣጣም በማስፈለጉ፤የፌደራል የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ በኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 81(6) እና በአዋጅ ቁጥር 684./2002፣ አንቀጽ 6(1)(ረ) በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ይህን የፌደራል የዳኝነት ሥነ-ምግባር ደንብ እና የሥነ ምግባር ክርክር ሥነ-ሥርዓት ደንብ አውጥቷል፡፡
@Ethiopian_Legal_Advocate

Forwarded from Transparency International Ethiopia (TIE)
በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመሳተፍ በኢሜል ያመለከታችሁ🔵🔵
በ @Transparency_Ethiopia_Bot
ከዚህ በታች እከ ተራ ቁጥር 6 የተጠየቃችሁትን መረጃ እንድትልኩ እናሳስባለን።
🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵
1. Full name
2. Face book name and link
3. Telegram user name and phone number
4. Email address
5. Kebele or school ID Picture
6. current location (residence)

Forwarded from Abigya Endale
Dear Colleague,
You are invited to apply the Second Model African Union-Ethiopia simulation conference . The application is open to brothers and sisters of african who residences in Addis Ababa ,Ethiopia and to all Ethiopian Youth .
A wonderful educational opportunity for students to gain firsthand knowledge about African issues while assuming the role of delegates responsible for debating and resolving issues of African and global significance.
The application will be open from January 11th to 14th, 2021. Successful applicants will be notified after the three days .
Here is the application link : https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeDG_hm5jfW7aaIXpgFwcM2rzv20lvbBdNwdOODaGZJiAX0lg/viewform
Kind Regards,
MAU- Ethiopia team

Forwarded from ተስፍሽ አቢሢኒያ
አዲሱ የወንጀል ሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ረቂቅ ህግ፣ከሰብአዊ መብቶች አንጻር እንዲሻሻል ተጠየቀ፡፡
ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የወንጀል ሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ፣ከሰብአዊ መብቶች ሕግ እና መርሆች አንጻር እንዲሻሻል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሸን (ኢሰመኮ) ጠይቋል፡፡
ኮሚሽኑ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ፣ከ 30 በላይ በሚሆኑ ድንጋጌዎች ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ የሚጠይቅ ምክረ-ሀሳብ፣ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለሕግ እና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና ለጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ጽ/ቤት መላኩን አስታውቋል፡፡
በዚህም፣የወንጀል ተጠርጣሪ የቃል አቀባበል ሂደትን ጨምሮ በማቆያ ቤት ወይንም በእስር ቤት ኢ-ሰብአዊ አያያዝ እንዳይፈጸም፣ተፈጽሞም ሲገኝም ተጠያቂነት እንዲኖር የሚያስችሉ ማሻሻያዎች በረቂቅ ህጉ ላይ ሊካተቱ እንደሚገባ ኢሰመኮ ጠቁሟል፡፡
በተጨማሪም፣ህፃናት ከእናታቸው ጋር እንዳይታሰሩ፣ነፍሰ-ጡር ሴቶችን ጨምሮ ከ9 ዓመት በታች የሆነ እና አካል ጉዳተኛ ልጅ ያላቸው እናቶች፣የዋስትና መብታቸው ወዲያውኑ እንዲፈቀድ፣ከጥፋተኝነት ውሳኔ በኋላም የእስራት ጊዜያቸው በሌላ አማራጭ ቅጣት እንዲቀየርላቸው ሀሳብ አቅርቧል፡፡
ማንኛውም የታሰረ ሰው በተጠረጠረበት ወይም በተከሰሰበት ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ ቢገኝ ሊጣልበት የሚችለውን የመጨረሻውን የእስር ቅጣት እርከን ያክል በእስር የቆየ እንደሆነ ወዲያውኑ ሊለቀቅ የሚገባ መሆኑንም የቀረበው ምክረ-ሀሳብ ያስረዳል፡፡
በጥቅሉ፣ረቂቅ ሕጉ በርካታ ጠንካራ ጐኖች ቢኖሩትም፣የማሻሻያ ምክረ ሃሳቦችን በማካተት ከዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ግዴታዎች ጋር የተጣጣመ ሕግ ማውጣት የግድ አስፈላጊ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሸን አሳስቧል፡

Forwarded from Air Force Lawer
ሊሻሻሉ የሚገባቸውን የረቂቅ አዋጁን አቀፆች ለይታችሁ ላኩልን እንያቸው