Forwarded from Wasihun Adeto
ሰላም ነው ዋሲሁን እባላለሁ የ5ተኛ አመት የህግ ተማሪ ነኝ።
የ exit ፈተናን በተመለከተ አይራዝም ብለው የሚከራከሩ ተማሪዎች 8 ወር ጊዜ ነበረ እያላችሁ ቁጥራችን የበዛ ተማሪዎች ህይወት ላይ አትቀልዱ። ምክንያት ካላ'ችሁ በዝርዝር አቅርቡ ከዛ ውጭ ግን እንደአሁኑ ዘመን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ጥጋችሁን ይዛችሁ አትቁሙ ምክንያቱም እንደናንተ ማንበቢያ Laptop(PC), Tablet ወይም የራሱ የሆነ በሩ የሚቆለፍ ክፍል ያለው ተማሪ ስንት ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? Re exam የተባለው ነገር ላይ እንኳን ዝም ብል ይሻላል because I don't consider it even as "an idea".
መልካም ጥናት ይሁንልን

🔴Consortium ስብሰባ ገና አልተካሄደም ለማካሄድም ገና ቀኑ አልተወሰነም ግን በቅርቡ ይካሄዳል ለእሱም አስተዳደራዊ ዝግጅት አልቋል።
ኮሰርቲዬም አስተባባሪ አቶ እሸቱ‼️
ኮሰርቲዬም አስተባባሪ አቶ እሸቱ‼️
አለሕግAleHig ️ via @vote
''የ5ኛ አመት የህግ ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና(exit exam) ይራዘም ወይስ በታቀደለት ቀን ይሁን? ከታች ያሉትን ምርጫዎች click በማድረግ ድምፅ ይሥጡ እና የአብዛኛዉ ተማሪ ፍላጎት የትኛዉ እንደሆነ ለሚመለከተዉ አካል እናሣዉቅ‼️
public poll
❤️ይራዘም – 474
👍👍👍👍👍👍👍 80%
❤️እዳይራዘም – 87
👍 15%
❌consortium የሚወስነውን እንቀበላለን – 32
▫️ 5%
👥 593 people voted so far. Poll closed.
public poll
❤️ይራዘም – 474
👍👍👍👍👍👍👍 80%
❤️እዳይራዘም – 87
👍 15%
❌consortium የሚወስነውን እንቀበላለን – 32
▫️ 5%
👥 593 people voted so far. Poll closed.
ትክክለኛ ነገርን በመናገር ታላቅ ሕይወት ይኑራችሁ‼️
https://t.me/lawsocieties
Qajeelaa Dubbadhuti Jirenya Isa Caaluu Qabaadhu‼️
https://t.me/lawsocieties
TALK RIGHT AND HAVE A GREAT LIFE‼️
https://t.me/lawsocieties
ቅኑዕ ተዛረብ ዘደነቅ ሂወት ድማ ይሃልወካ‼️
#Share

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ፦
"ለምዝገባ የግብር ከፋያ መለያ ቁጥር (Tin No.) ግዴታ ያስፈልጋል ፤ ካልሆነ ምዝገባ ማድረግ አትችሉም" እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ MoSHE እንደማያውቀው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ማምሻውን ገልጿል።
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ምዝገባ የሚመለከተው MoSHE ብቻ ነው።
ስለዚህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲያችሁ ስትመለሱ ለምዝገባ ምንም አይነት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Number) #አያስፈልጋችሁም።
ይህን መረጃ ለጓደኞቻችሁ አሳውቁ!
ቲክቫህኢትዮጵያ

Arbamich University‼️
Academic Calendar (For GC students)
1. Registration
Tik 25-26
2. Campus based orientation
Tik 27-28
3. Class Begin
Tik 30
4. Consecutive Test/Exam administration begins
Hid 4/5/6 wk (test conducted every week)
5. Class End date
Tah 10
6. Exam Period
Tah 12-20
7. Issuance of clearance
Tah 19-23
8. Exam result Submission
Tah 22
9. Graduation Date
Tir 1
10. Student receive diploma Certificate
Tir 3-5
11. Graduating Students clear from campus
Tir 6
👉👉 ማስታወሻ
1. ያለው ጊዜ በጣም የተጣበበ መሆኑን አውቃችሁ በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን::
2. የ5ኛ ዓመት የሕክምና ተማሪዎችና የ4ኛ ዓመት የሕግ ተማሪዎች ከተመራቂ ተማሪዎች ጋር ስለምትገቡ ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትቆዩ፡፡
በ $$$

Forwarded from ሕግ ቤት
@EthiopianLawStudentsUnion
ዝርዝር መረጃ
ከጥቅምት 20-21 ቀን 2013 አ.ም በተካሄደው የኮንሰርቲየም ስብሰባ የመውጫ ፈተና, የ2012 አ.ም የበጀት አመት ፅቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እና በ2013 አ.ም የበጀት አመት ሊከናወኑ በሚገባቸው ተግባራቶች ላይ ውይይት ተደርጎ የጋራ ስምምነት ላይ ተደርሷል::
1. የመውጫ ፈተና አተገባበር ላይ ውይይት ማድረግ እና ወደ ተግባር መግባት
ከህዳር 1-4 ሊሰጥ የነበረው መውጫ ፈተና ከኮቪድ ጋር በተያያዘ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ, የተማሪወችን አጠቃላይ ዝግጅት እና ወደግቢ የመመለሻ ጊዜ, ለእርማት የሚያስፈልገውን ጊዜ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዬችን ከግምት በማስገባት ለ3 ሳምንት ተራዝሞ ከህዳር 22- 25 እንዲሰጥ ቃለጉባኤ ተይዞ ለሚመለከታቸው አካላት ተልኳል::
2. ለExit exam ተፈታኝ ተማሪወች add and drop በተመለከተ በዩንቨርስቲወች መመሪያው ላይ ለትምህርት ቤቶች የተተወ ጉዳይ ስለሆነ ትምህርት ቤቶቻችሁ ጋር ተነጋገሩ::
3. የ2013 ተመራቂ ተማሪወች ወደ ግቢ ስለመግባት-
በመጀመሪያ ዙር የ2012 ተመራቂ ተማሪወች ብቻ የሚገቡ ቢሆንም, የ2013 ተመራቂ ተማሪወች ወደ ግቢ ተመልሰው ያልተማሩትን ማካካስ, የዘንድሮ አመት ትምህርቶችን መውሰድ እንዲሁም 5ኛ አመት ከመሆን ጋር ተያይዞ ያሉ ተግዳሮቶች (research, apparent ships and exit exam) እነዚህን ሁሉ ለመከወን በቂ ጊዜ ስለማይኖር በቅርቡ እንዲጠሩ ቃለ ጉባኤ ተይዞ ወደሚመለከተው አካል ተልኳል:: ይሄ የማይሆን ከሆነ ተማሪወች ከትምህርት ቤቶቻቸው ጋር ተገናኝተው ያለውን ጊዜ apparent በያሉበት እንዲወጡ እንደ አማራጭ ቀርቧል::
4. የ2012 እ.ም ዕቅድ ግምገማ እና 2013 አ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ከህግ ትምህርት ቤቶችና ከባለድርሻ አካላት ውይይት ማድረግና ውሳኔ ላይ መድረስ-
የ2012 የአፈፃፀም ሪፓርት ቀርቧል: ከበፊቱ የተሻለ እንቅስቃሴ ተደርጏል, በኮቪድ እና ሌሎች ችግሮች ምክንያት ብዙ ስራወችን መፈፀም ቢያዳግትም ከአጠቃላይ በጀቱ 54% መጠቀም ተችሏል:: በተጠቀሱት ምክንያቶች ያልተሰሩ ስራወች ወደ 2013 በጀት አመት ዕቅዶች ላይ ተካተዋል::
5. ምስለ ችሎት ማን እንደሚያዘጋጅ? የትኛው ዩንቨርስቲወች የኮሚቴ አባላት እንደሚሆኑ ውሳኔወችን ማሳለፍ-
እጩ ከነበሩት አዘጋጅ ዩንቨርስቲወች መስፈርቱን አሟልቶ ድሬድዋ ዩንቨርስቲ አዘጋጅ እንዲሆን ተወስኗል እንዲሁም የኮሚቴ አባላት ምርጫ ተደርጏል::
6. የተለያዩ የመስሪያ ማኑዋሎች ዝግጅት ኮሚቴወች ተዋቅሯል::
7. የመማሪያ መፅሀፍት ዝግጅት እና ክለሳ የሚያስፈልጋቸው መፅሀፍት ላይ ውይይት ተደርጎ ውሳኔወች ተላልፈዋል::
8. የህግ ትምህርት ቤቶች የኮንሰርትየም አባል ለመሆን መስፈርት ስለማዘጋጀት ውይይት ተደርጏል::
9. ለህግ ትምህርት ቤቶች መምህራን እና ኃላፊወች በፔዳጎጂ እና ውሳኔ አሰጣጥ ላይ ስልጠና ስለመስጠት ውይይት ተደርጏል::
10. ከሳይንስና ከፍተኛ ሚኒስትር በመተባበር የሚሰጡ ስልጠናወችን በመደገፍ ዙሪያ ውይይት ተደርጏል::
11. የህግ ትምህርት ቤቶችን ከፍትህና ህግ ምርምርና ስልጠና ኢንስቲትዪት በመረጃ መረብ መተሳሰር ስለሚቻልበት ሁኔታወች እና ሌሎች በተሳታፊወች በቀረቡ አጀንዳወች ላይ በዝርዝር ውይይት ተደርጏ ውሳኔ ላይ መድረስ ተችሏል::
አኒሳ ሰኢድ
ከኢ/ት ህግ ት/ቤቶች የህግ ተማሪወች ህብረት
@EthiopianLawStudentsUnion
https://t.me/EthiopianLawStudentsUnion

Veil of Ignorance
በህግ ትምህርት ቤት ቆይታዬ ለህግ ፍልስፍና ትምህርት ( Jurisprudence) ለየት ያለ ስሜት ነበረኝ ከመምህሩም አስተዋፅኦ ባሻገር ለፍልስፍና ያለኝ ድብቅ ፍቅር መሰለኝ ለትምህርቱ ጥሩ ተመስጦ ነበረኝ ፡፡ በዚህ የትምህር ክፍለ ጊዜ ከማስታውሰው ስለ ፍትህ የፍልስፍና ዕሳቤዎች መካከል የ John Rawls The Veil of Ignorance አንዱ ነው፡፡(አቻ ትርጉም ስላላገኘው ነው)
ስለ ፍትህ ከጥንት ጀምሮ እስከ አሁን ብዙ ቢባልም ለኔ እንደ John Rawls ለእኛ ሀገር በልኩ የተሰፋ የፍትህ ፍልስፍና አላየውም፡፡ እስቲ ወደ John Rawls እንሂድ
ስለ ፍትህ እና ኢ-ፍታሓዊነት ያለን ግንዛቤ / ምልከታ ተፅዕኖ ከሚያሳድሩብን ወይም ደግሞ እኛን ከሚቀርፅ ነገሮች መካከል ያለፍንበት የህይወት ልምድ፣ ፆታ፤ ዘውግ/ብሄር፤ ሃይማኖት፤ መደብ፤ ትምህርት፤ ስራ፤ ቤተሰብ…. እነዚህን ከመሳሰሉት የግንኙነት ክሮች በእጅጉ የተቆራኘ ነው፡፡ በእነዚህ የግንኙነት ክሮች ተፅዕኖ ውስጥ የወደቀ የፍትህ አሰጣጥ ሂደት ደግሞ ልክ/just አይደለም ይለናል፡፡ በአንፃሩ ደግሞ ለዚህ መፍትሔ ብሎ ያስቀመጠው ዕሳቤ ደግሞ Behind The Veil of Ignorance የሚለን ነው፡፡ ቀደም ብለን የጠቀስናቸውን በፍትህ አሰጣጥ ሂደት ውስጥ ተፅዕኖ የሚያሳድሩት ነገሮች ከግምት ውስጥ አለማስገባት ወይም እነዛን ነገሮች መጋረድ ነው ይለናል፡፡
እንዴት ለሚለው ጥያቄ በምሳሌ ላስረዳ አንድ ካፌ ውስጥ ከጓደኞችህ ጋር ሄደህ ፒዛ አዘህ የፒዛውን የማከፋፈል ሐላፊነት ላንተ ተሰጠ እንበል ነገር ግን የመጨረሻውን ፒዛ የምንትወስደው ደግሞ አንተ ነህ ጥሎብህ ትልቁን ፒዛ መውሰድ ፈልገሃል ስለዚህ ያለህ አማራጭ አንድ ብቻ ነው ሁሉንም ፒዛ እኩል አካፍሎ መስጠት ምክንየቱም ሌሎች ጓደኞችህም ልክ እንዳንተው ትልቁን ድርሻ መውሰድ ስለሚፈልጉ እና አከፋፍለህ መጨረሻ ላይ የምትወስደው ደግሞ አንተ ስለሆንክ ያለህ አማራጭ ፒዛውን ልክ መቁረጥ ነው፡፡
ይሄ ከላይ ያነሳውት ምሳሌ በ የ John Rawls የፍትህ የፍልስፍና ዕሳቤ እንዴት ትክክለኛ እና ፍትህ የሰፈነበት ማህበረሰብን መፍጠር እንችላለን ለሚለው ጥያቄ ጥሩ ማሳያ ነው፡፡ ፈላስፋው John Rawls ትክከለኛ ፍትህ መስጠት የምንችለው ውሳንያችንን እኛን ምን ያህል እንሚጎዳን ወይም ተፅዕኖ እንደሚያሳድርብን ያላወቅን ጊዜ ነው ወይም የምንወስነው ነገር ልክ ነው/ ፍትሐዊ ነው ብለን ብቻ ያሳብን ጊዜ ነው ይለናል፡፡ ለምሳሌ አንድን ህግ ወይም ፖሊሲ ልንደግፍ ወይም ልናረቅ እንችላለን ነገር ግን ያወጣነው ህግ እኛን የሚጎዳ ከሆነ ያንን ህግ እናረቀዋለን ? ለብዙሐኑ ልክ እና እንደሚጠቅም እያወቅን እንኳን ያንን ህግ/ ፖሊሲ ለማፅደቅ እንቸገራለን ይሄ ጥያቄ ብዙ ባለስልጣንም ሆነ (any Privileged Class) ሲቸገርበት ይታያል፡፡ አንድ ዳኛ የአንዲት ሴት በመደፈሯ ምክንያት ጽንስ የማውረድ አቤቱታ መጣለት እንበል ይሄ ክስ ከዳኛው ግለሰባዊ ጠቄሜታ ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት ስለሌለው የሚወስነው ህጉ ከሚለው በተጨማሪ ያለውን ርዕዮትዓለማዊ እይታ ከግምት ውስጥ ስለሚያስገባ በውሳኔው ላይ ተፅዕኖ ያረግበታል ይሄም ማለት የሰውየው ሃይማኖተኛ ቢሆን እና ሃይማኖቱ ደግሞ ጽንስ ማውረድ ኃጥያት ነው የሚል ከሆነ ውሳኔው ሴቷ ፅንሱን እንዳታውርድ የሚል ውሳኔ ይወስናል ማለት ነው፡፡ ሰውየው እራሱን Veil of Ignorance ውስጥ አልከተተም ማለት ነው፡፡ ይሄን ነው John Rawls ለማህበረሰባችንን ፍትህ ማስፈን ከፈለግን እራሳችንን the veil of ignorance መክተት አለብን የሚለው ካለበለዛ ፍትህ አትመጣም የሚለን፡፡
አንድን Policy / ህግ ለማህበረሰቡ ስናረቅ እኛነታችንን/ማንነታችንን ማስታወስ የለብንም የመጣንበትን ዘውግ/ጎሳ፤ መደብ፤ ፆታ፤ ሃይማኖት ወዘተ ይሄን ስናደርግ ነው ለማህበረሰባችንን ፍትህ ልንሰጥ የምንችለው፡፡ ምክንያቱም በምናሳልፈው ውሳኔ እራሳችንን ተጠቂ ልንሆን ስለምንችል ያለን ምርጫ አንድ ነው ልክ መወሰን፡፡ እኔ ከህግ አንፃር ብቻ ነው የጻፍኩት እንናንተ ደግሞ ይሄን ፍልስፍና ከተለያዩ ነገሮች ጋር አዛምዳቹ ተመልከቱት እስቲ፡፡ “Justice will not be served until those who are unaffected are as outraged as those who are.” Benjamin Franklin
By Biruk Tesfaye Assefa
Via https://t.me/lawsocieties

New Vacancy
31/10/2020
❤️Assistant Lawyer
Africa Insurance Company (S.C.) -Ethiopia Addis Ababa, Ethiopia
FULL_TIME Fresh Graduate Jobs in Ethiopia Insurance Jobs in Ethiopia Legal Jobs in Ethiopia
Job Description
JOB REQUIREMENT
Required Educational Qualification: LLB Degree in Law
Required Work Experience: Not Required
Place of Work: Addis Ababa
HOW TO APPLY
Interested and qualified applicants should send their application, CV and testimonial within 5 working days of this vacancy announcement only through the following Postal address:
Africa Insurance Company (S.C)
HRM & P/Administration Service
P.O. Box 12941
Addis Ababa
About Africa Insurance Company (S.C.) -Ethiopia

THE DIGEST 2 vol 2 3.pdf
6.7 MB
በመቐለ ዩንቨርስቲ የህግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እየተዘጋጀ የሚቀርብ የኤሌክትሮኒክ ጆርናል The Digest Law Journal ‼️
Now open for submissions, the #WJChallenge 2021 seeks to identify and promote projects that are addressing #ruleoflaw challenges in the face of #COVID19.
Cash awards ($20,000 USD to each winner) will go to six projects that show demonstrable results and promising prospects for future progress, replication, and scaling.
Apply: worldjusticeproject.org/world-justice-challenge-2021

World Justice Project
World Justice Challenge 2021
The World Justice Challenge 2021: Advancing the Rule of Law in a Time of Crisis is a global competition to identify, recognize, and promote good practices and high-impact projects and policies to protect and advance the rule of law in this time of unprecedented…
Untitled-1.pdf
2.7 MB
THE DIGEST VOL 2 No.4