የፌደራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች እና ኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች በፌደራል የአስተዳደር ስነ_ስርአት አዋጅ ዙሪያ በመወያየት ላይ ናቸው።
በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው በዚህ ውይይት ላይ የፌደራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ከአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በህግ ሙያ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎችን ጨምሮ አመራሮች ተገኝተዋል።
ምክክሩ ከዛሬ ጥቅምት ጀምሮ ለቀጣዮቹ አምሰት ቀናት ይቀጥላል ተብሏል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የህግ ትምህር ቤት መምህር የሆኑት ዶክተር መሃሪ ረዳኢ እና ዶክተር ሰለሞን ዓባይ የምክክር መድረኩን በመምራት ላይ ይገኛሉ።
መድረኩ በዛሬው እና ነገ ውሎው በአዋጁ አስፈላጊነት፣ ያስተዳድር መመሪያዎች አወጣጥና አፈጻጸም እንዲሁም የፍርድ ቤት ክላሳ ስነ_ስርዓት እና በልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ዙሪያ ምክክር ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።
Ethio FM

በፌደራል አስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ ላይ ለመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ስልጠና ተሰጠ
------------------------------------
ጥቅምት 09፣ 2013 የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በፌደራል አስተዳደር ሥነ ሥርዓት አዋጅ አስፈላጊነት እና አተገባበር በተመለከተ ለፌደራል መንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡
በፌደራል አስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ አስፈላጊነት ዙሪያ በስልጠና ወቅት እንደተገለጸው በኢፌዲሪ ሕግ መንግስት መሰረት መንግስታዊ አሰራር ለህዝብ ግልጽ በሆነ መንገድ መከናወን እንዳለበት እና ማናቸውም የመንግስት ባለስልጣን ኃላፊነቱን ሲያጓድል ተጠያቂ እንደሚሆን በአዋጁ ተመላክቷል፡፡
የመንግስት የስራ አስፈጻሚ አካላት በሕግ የተሰጣቸውን ስልጣን ስራ ላይ ሲያውሉ አሰራራቸውን በግልጽነትና ተጠያቂነት ለመምራት፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ፣ ዜጎች ፍትህ ተጓደለብን ብለው ሲያምኑ ምን ዓይነት እርምጃ መውሰድ እንዳለባቸው ለማሳየት፣ በመንግስት እና በዜጎች መካከል ያለውን ግንኙነት በሕግ እያረጋገጡ በመሄድ ተቋማት የዜጎችን መብቶችና ጥቅሞች ሳይሸራርፉ ዘመናዊ አሰራርን እንዲከተሉ ለማድረግ አዋጁ አስፈላጊ መሆኑ ተገልጻል፡፡
በአዋጁ መሰረት የአስተዳደር ተቋማት የውሳኔ አሰጣጥና የመመሪያ አወጣጥ መርሆዎችና ሥነ-ሥርዓት እንዲሁም በአስተዳደራዊ ውሳኔዎችና መመሪያዎች ቅር የተሰኘ ሰው የውሳኔዎቹንና የመመሪያዎቹን ሕጋዊነት በፍርድ ቤት የሚያስመረምርበት ሥርዓት በመደንገግ አስተዳደራዊ ፍትህን ማስፍን አላማ ያደረገ የሕግ ድንጋጌ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡
በመጨረሻም የመድረኩ ተሳታፊወች በአዋጅ አስፈላጊነት እና አተገባበር በተመለከተ ውይይት በማደርግ ለ2 ቀናት የሚቆዩ ሲሆን ስልጠናው በቀጣይነት ለፌደራል መንግስት ከፍተኛ እና መካከለኛ የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም ለከፍተኛ ባለሙያዎች እንደሚሰጥም ታውቋል፡፡ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

Major Departures of the New Micro-Finance Business Proclamation
BY: - YEHUALASHET TAMIRU
Unlike the mainstreaming financial institutions, microfinance institutions play an important role in providing access to finance for rural farmers, small businesses, and other people who are engaged in similar activities, and hence, it was necessitated to have a legal framework to govern this issue i.e., Proclamation No. 626/2009. However, for a variety of reasons the existing proclamation needs amendment and the lawmakers came up with a new proclamation, Proclamation No. 1164/2019 (‘the new proclamation’), which introduces some innovative concepts to the existing proclamation. This short article will display some of the fundamental issues which are introduced in the new amending Proclamation.
https://www.abyssinialaw.com/blog-posts/item/1960-major-departures-of-the-new-micro-finance-business-proclamation

Abyssinialaw
Major Departures of the New Micro-Finance Business Proclamation
Unlike the mainstreaming financial institutions, microfinance institutions play an important role in providing access to finance for rural farmers, small businesses, and other people who are engaged...
የፍትሃብሄር ህግ ቁጥር 1176 ፣ ባለመሬቱ ከፈቀደ /with Land Owners Permission/ በሚል ድንጋጌው መቀረፁ በአላማ ስለመሆኑ፣
በመንግስቱ ዘገየ
የፍትሃ ብሄር ህግ ቁጥር 1176 የአማርኛውም ሆነ የእንግሊዝኛው ንባብ በጥንቃቄ የተቀረፁ ይመስላሉ። ድንጋጌው accession የተሰኘውን means Of aquisition Of Ownership Right የመተግበሪያው አንዱ መንገድ ነው። ታዲያ አንቀፅ 1176 የመሬቱ ባልተቤት ሌላኛው ሰው በመሬቱ ላይ አትክልት እንዲተክል በግልፅ ሲፈቅድለት በመሬቱ ላይ በተተከለው ተክል ላይ ሁለቱም የጋራ ባለሃብት ይሆናሉ። /የፍብህቁ 1177/3/ን በጥሞና አንብብ/ ። ስለሆነም የባለመሬቱ ስምምነት የሚፈጥረው ውጤት የጋራ ባለሃብትነት መብት ነው። ይህ መብት ደግሞ የንብረት መብት ነው። ባለመሬቱ ለሌላኛው ሰው አትክልት እንዲተክል ሲፈቅድለት ማለት ልክ አትክልተኛው አትክልቱን መሬቱ ላይ ሲተክል የሚፈፀም በመሆኑ የተተከሉት አትክልቶች ወዲያውኑ የጋራ ባለሃብትነት መብት ያጎናፅፉታል። ከሁለቱ ስምምነት የሚወለደው joint Ownership በመሆኑ ግንኙነታቸው በልዩ ሁኔታ በፍብህቁ 1176፣1177 በጠቅላላው ደግሞ የፍብህቁ 1257 እና ተከታዩቹ ስር የሚዳኝ በንብረት ህግ ማእቀፍ የሚሸፈን ግንኙነት እንጅ በፍብህቁ 1675 መሰረት በውል ህግ የሚዳኝ አይሆንም/የፍብህቁ 1258 ይመልከቱ/። joint owneship የተመሰረተበት ዝርዝር ስምምነት ከሌለ ወይም ስምምነቱ ተቀባይነት ከሌለው ጉዳዩ የሚዳኘው በውል ህግ ሳይሆን ከ1259 ጀምሮ ባለው የjoint owneship ድንጋጌ የሚዳኝ በመሆኑ ጉዳዩ የውል ጉዳይ ሳይሆን የንብረት ግንኙነት ጉዳይ ለመሆኑ ማሳያ ነው። ስለሆነም ባለመሬቱ ሌላኛውን ሰው አትክልት እንዲተክል ሲፈቅድለት ይህ ጉዳይ የውል ጉዳይ ሰለሚሆን የፍብህቁ 1176 መነበብ ያለበት ባለመሬቱ ሲፈቅድለት በሚል ሳይሆን ባለመሬቱ ሳይቃወም ሲቀር ተብሎ ሊነበብ ይገባዋል የሚል ሙግት ውሃ አያነሳም። እንዲያውም አንቀፁ የacession ድንጋጌ ከመሆኑ አንፃር ጉዳዩን acession ያሰኘው ባለመሬቱ ከባለአትክልቱ ጋር የነበረውን joint Ownership ቢያቋርጠው የአትክልቱ ሙሉ ባልተቤትነት መብት ስለሚጎናፀፍ ነው። ይህ ጉዳይ በውል ህግ የማይዳኝ ለመሆኑ አንዱ ማሳያ ባለመሬቱ የjoint Ownership ግንኙነትነትን ሲያቋርጥ ለባለአትክልቱ የሚከፍለውን ካሳ በፈለጉት መጠን መዋዋል እንደሚችሉ ይደነግጋል። ምናልባት በመጠኑ ላይ ባይስማሙካሳው የሚከፈለው በውል ያለመፈፀም ምክንያት የሚከፈል ካሳ ክፍያ በሚከፈልበት የካሳ መርህ ሳይሆን ራሱ የንብረት ህጉ ድንጋጌዎች የካሳውን መጠን አስቀድመው ወስኖታል።/የፍብህቁ 1777 ይመልከቱ//። በተጨማሪም በፍብህቁ 1776 ድንጋጌ መሰረት የሚመሰረተው joint Ownership ጉዳይ ውጤቱ በፍብህቁ 1176/1177 ስር የሚሸፈን ጉዳይ ሳይኖር ሲቀር ጉዳዩ በፍህቁ 1257 እና ተከታዩቹ የሚዳኝ የጋራ ባለሃብትነት የንብረት ግንኙነት ጉዳይ የሚታይ እንጅ በውል ህግ የሚሸፈን ላለመሆኑ ማሳያ ነው። ስለሆነም የፍብህቁ 1176 የእንግሊዝኛውም with landowners permission የሚለውም ሆነ የአማርኛው ንባብ በባለመሬቱ ፈቃድ የሚለውን ሃረግ መጠቀማቸው ከድንጋጌዎቹ አወቃቀርም አንፃር ሆነ ከacession የመብት ማግኛ መንገድ አንፃር ትክክል በመሆኑ የፍብህቁ 1176 በባለመሬቱ ፈቃድ የሚለው ሃረግ ባለመሬቱ ካልተቃወመ በሚለው መንፈስ መነበብ አለበት የሚለው ሙግት እምብዛም የህግ ድጋፍ ያለው አይመስልም እላለሁ።እናንተስ ምን ትላላችሁ????

Forwarded from Yideg
አወ በእውነቱ ኢንስቲትይውቱ ውሳኔውን እንደገና ማጤን አለበት፡፡ እንደተባለው ግቢ ገብተን ቢያንስ 3 ሳምንታት የመዘጋጃ ጊዜ ካላገኘን ብዙ ተማሪዎች ያለአግባብ እንደሚጎዱ ልብ ሊባል ይገባል፡፡
አለወችን እናመሰግናለን🙏
ይህን ቅሬታ ወደሚመለከተው አካል አድርሳቹ ምላሹን እንደምታሳውቁን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ፡፡

Forwarded from Alush
ሰላም ወንድሜ
ከዚህ በፊት ለመውጫ ፈተና(exit exam) የወጣው ጊዜ ሰሌዳ (ህዳር 1-4) መራዘም አለበት። ግቢ መቼ እንደምንገባ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ የፈተና ፕሮግራም ማስቀመጥ ተገቢ አይደለም። እናንተም በተቻላችሁ መጠን ግፊት አድርጉና ለተማሪ ምቹ በሆነ ሁኔታ ለማስደረግ ሞክሩ። ተማሪው አሁን አዳዲስ ነገሮች ናቸው የሚገጥሙት(registration, test, new environment)። ከደረሰበት ስነልቦናዊ ጉዳት ለማገገም እና እነዚህን አዳዲስ ቻሎንጆችን ለመላመድ ጊዜ ያስፈልገዋል። ከተቻለ ቢያንስ የአንድ ወር ጊዜ ቢሰጠን መልካም ነው።
ስለሁሉ ጊዜ ጥረታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ
መቼ ነው ግቢ የምንገባው?

የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ በመንግስት ተቋማት እና በዜጎች መካከል መልካም ግንኙነትን ለማጠናከር ጠቃሚ መሆኑ ተገለፀ
****************************
የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ የመንግስት አሰራር ግልጽነት እና ተጠያቂነት የሰፈነበት በማድግ ዜጎች ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን በተገቢው መንገድ እንዲጠቀሙ የሚያድርግ መሆኑን የፌደራል መንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተሰጠው ስልጠና ላይ ተገለጸ፡፡
የአዋጁን አተገባበር እስመልክቶ ያነጋገርናቸው በኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሕግ ጥናት ማርቀቅና ማጠቃለል ዳይሬክተር ጄኔራል የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት ህግ አስተባባሪ የሆኑት አቶ ጌታነህ ሀብታሙ እንደተናገሩት በአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ መሰረት የመንግስት ተቋማት አሰራርና ተጠያቂነትን በመዘርጋት በሕግ የተሰጣቸውን ኃላፊነት በግልጸኝነት እንዲወጡ እና ዜጎች መብታቸውን በተገቢው መንገድ እንዲጠቀሙ እድል የሚሰጥ መሆኑን ተናግረዋል፡
አቶ ጌታነህ በገለጻቸው አዋጁ ዜጎች በሚወጡ መመሪያዎች ላይ ከቅድመ መመሪያ ረቂቅ ሂደት ጀምሮ መመሪያው ጸድቆ እስኪተገበር ድረስ ሙሉ ድርሻ እና ተሳትፎ እንዲኖራቸው ያስችላል ብለዋል፡፡ አክለውም የአስተዳደር ተቋማት ለዜጎች የሚሰጡትን አገልግሎት በሚያወጧቸው መመሪያዎች መሠረት እንደመሆኑ መጠን በመመሪያ አወጣጥ ሂደት ከማሳተፍ ባሻገር የወጡ ማንኛውም መመሪዎች ለጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጁ በተሰጠው ሥልጣንና ኃላፊነት መሠረት የተላኩለትን የአስተዳደር ተቋማት ነባርና አዳዲስ መመሪያዎችን ሀገራዊ ቁጥር በመስጠት እየመዘገበና በተቋሙ ድህረ ገጽ ላይ የተጫነ መሆኑን ገልጸው የአስተዳደር ተቋማትም በራሳቸው ድህረ ገጽ ላይ እንዲጭኑና ለዜጎች ተደራሽ ማድረግ ስለሚገባቸው የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት ሕጉ መመሪያዎችን ለዜጎች ለማስተዋወቅ እና በዜጎች እና አገልግሎትን በሚያቀርቡ የመንግስት መስሪያ ቤት መካከል ያለውን ግንኙነት ግልጽነት ያለውና ሕጋዊነቱንም የጠበቀ ለማድረግ ይረዳል ብለዋል፡፡
አቶ ጌታነህ አክለውም የመንግስት የአስተዳደር ተቋማት በአዋጁ በተሰጠው ጊዜ መሰረት በስራቸው ያሉ ነባር መመሪያዎችን ለፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በመላክ ማስመዝገብ እንደሚገባቸውና በአዋጁ መሰረት ያልተመዘገበ መመሪያ ሕጋዊነቱን እንደሚያጣም በማሳሰብ ያልተመዘገበ መመሪያ ለአስተዳደር ተቋማት ሥራ አስፈላጊ ቢሆን እንኳን እንደገና በአዲስ መልኩ የመመሪያ አወጣት ሥርዓትን ተከትሎ ማውጣት እንደሚገባቸው የአስተዳደር ሕጉ በግልፅ ያስቀመጠ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ማስታወቂያ (የተሻሻለ)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቅድመ ምረቃ መደበኛ እና የማታ ፕሮግራም እጩ ተመራቂ ተማሪዎች
በኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠዉ የ2012 ዓ.ም የሁለተኛ ሰሚስተር ትምህርት ለማስጀመር የመልሶ ምዝገባ በሚከተለዉ መሠረት ይካሄዳል፡፡
✓ እጩ ተመራቂ የማታ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 19 እና 20 2013 ዓ.ም
✓ እጩ ተመራቂ የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 23 እና 24 2013 ዓ.ም ሲሆን
✓ ተመዝጋቢዎች ከኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤቶች በመገኘት የኮርስ ምዝገባ ማካሄድ ይጠበቅባቸዋል፡፡
✓ የምዝገባ ወረቀቶቹ እንደ ተማሪ መታወቂያ ስለሚያገለግል በጥንቃቄ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
✓ ለመደበኛ ተማሪዎች ትምህርት መልሶ መከፈትን በተመለከተ እና ሊደረጉ ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ገለፃ ይደረጋል፡፡
✓ ትምህርት የሚጀመረው ጥቅምት 26 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑን ያሳዉቃል
✓ ከምዝገባ በፊት ወይም በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርስቲዉ አያስተናግድም
✓ ዝርዝር መረጃዎችን ከዩኒቨርስቲዉ ድረ ገፅ www.aau.edu.et ማግኘት ይቻላል፡፡
አ.አ.ዩ ሬጅስትራር

#ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ረቂቅ የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት እንዳይፀድቅ ጥያቄ ቀረበ::#
ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ በአገልግሎት ላይ የቆየውን ‹‹የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕግ›› እንዲተካ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ይሁንታን አግኝቶ፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሁለት ሳምንታት በፊት የቀረበው ‹‹የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት ረቂቅ›› እንዳይፀድቅ ጥያቄ ቀረበ፡፡
ጥያቄውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀረበው፣ የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች ማኅበር ሲሆን፣ ረቂቁ እንዳይፀድቅ ጥያቄ ያቀረበው፣ በቀረበው ረቂቅ የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት ድንጋጌዎች ላይ መሻሻል፣ መስተካከልና እንደ አዲስ መካተት ያለባቸው ነጥቦች ስላሉ መሆኑን በመጥቀስ ነው፡፡ የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ጠበቃ ፊሊጶስ ዓይናለም ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ እንደ ሕግ ባለሙያ ረቂቁን ሲፈትሹት ወይም ሲያነቡት ከላይ የተጠቀሱት ነጥቦች መስተካከል፣ መታረምና ያልተካተቱት መጨመር አለባቸው፡፡ ምክንያቱም ሕጉ ከፀደቀ በኋላ ለዘመናት የሚያገለግል መሆን ስላለበት መሆኑን አስረድተዋል፡፡
ረቂቁ ሕግ በ1954 ዓ.ም. ፀድቆ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ለ58 ዓመታት ሲያገለግል የቆየና በማገልገል ላይ ያለን ሕግ የሚተካ መሆኑን የገለጹት አቶ ፊልጶስ፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ረቂቅ ሕግ፣ ከአራት ጊዜ በላይ የተረቀቀና ለአሥር ዓመታት ውይይት ተደርጎበት የነበረ እንደነበር አስታውሰዋል፡፡
ከለውጥ በኋላ የተቋቋመው የሕግና ፍትሕ ማሻሻያ ምክር ቤት ከተቋቋመ በኋላ እንደገና ታይቶና ለውይይት ቀርቦ በጥሩ ሁኔታ የተዘጋጀ መሆኑንም አቶ ፊልጶስ ገልጸዋል፡፡ ነገር ግን በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 20 እና 21 ድንጋጌዎች ስለ የሕግ አማካዎች (ጠበቆች) ደንግጎ የሚገኝ ሆኖ ሳለ፣ አዲሱ ረቂቅ ሕግ ሥነ ሥርዓት ግን ስለጠበቆች ያለው ነገር እንደሌለ ተናግረዋል፡፡
ረቂቁ፣ ፍርድ ቤቶች፣ ዓቃቤ ሕግንና ፖሊስን አካቶ እያለ ለፍትሕ ሥርዓቱ ከፍተኛ ዕገዛና ድጋፍ የሚሰጠውን ጠበቃ ሳያካትት መቅረቱ ትክክል ስላልሆነ፣ ሊታረምና መካተት እንደሚገባውም አስረድተዋል፡፡
ረቂቁ በትርጉም ክፍሉ ስለ ተከላካይ ጠበቃ ትርጉም ሲሰጥ እንኳን ጠበቃን ዝም ብሎ ማለፉ፣ ‹‹ጠበቆች የፍትሕ አካሉ አይደሉም›› እንደማለት ስለሆነ፣ በደንብ ታይቶ ሊታረም እንደሚገባም ጠቁመዋል፡፡ ረቂቁ በጣም ብዙ በጎ ነገሮች እንዳሉት ጠቁመው፣ ለዓቃቤ ሕግና ለፖሊስ የሰጠው ሥልጣን ሰፊ ከመሆኑ አንፃር ግዴታም ሊጥልበት እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ ከፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅም ጋር ስለሚጋጭ በደንብ ሊታይ እንደሚገባ ጠቁመዋል፡፡
ፍርድ ቤት፣ ፖሊስና ዓቃቤ ሕግና በጋራ ዕቅድ አውጥተው እንዲሠሩ የሚደነግገው ክፍል፣ የፍርድ ቤቶችን ነፃነት የሚገፉ በመሆኑ ሊታሰብበትና በደንብ ሊታይ እንደሚገባም መክረዋል፡፡ በረቂቁ የተጠቀሱ ድንጋጌዎች እርስ በርሳቸውና ከሕገ መንግሥቱ ድንጋጌዎች ጋርም ስለሚጋጩ፣ የሕግ ባለሙያዎች ተወያይተውና ሙያዊ አስተያየቶቻቸውን ሳይሰጡ እንዳይፀድቅ፣ ምክር ቤቱ የውይይት መድረክ እንዲያዘጋጅላቸው በደብዳቤ መጠየቃቸውን አቶ ፊልጶስ ተናግረዋል፡፡ ጉዳዩ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚፈልግ መሆኑን ጠቁመው፣ ‹‹የፍትሕ ሥርዓት ማስከበር ከሕግ አወጣጥ ስለሚጀምር ረቂቁ በደንብ መፈተሽ አለበት፤›› ብለዋል፡፡
ለክልል በፌዴራል የሚሰጠው ሥልጣን፣ ስለባህላዊ የዕርቅ መፍቻ ዘዴዎች፣ ስለዋስትና መብት፣ ስለይግባኝና ሌሎችም በረቂቁ የተጠቀሱ ድንጋጌዎች ጥልቅ ውይይትና ዕይታ ስለሚፈልጉ፣ በተለይ የሕግ ባለሙያዎች ሳይወያዩበት እንዳይፀድቅ መጠየቃቸውን ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል፡፡ ምክር ቤቱ ከጉዳዩ አሳሳቢነት አንፃር ተመልክቶ ሐሳባቸውን እንደሚቀበላቸውም ያላቸውን እምነት ተናግረዋል፡፡ ምንጭ፡- ሪፖርተር ጋዜጣ ታምሩ ጽጌ እንደዘገበው

ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
የታጠቁ ዘራፊዎች ወደ ባንክ ገብተው “አንድም ሰው እንዳይንቀሳቀስ! ገንዘቡ የመንግሥት ነው፤ ህይወታችሁ ግን የእናንተ ነው” ሲሉ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ተናገሩ፡፡
ሁሉም ሰው ወለሉ ላይ በደረቱ ተኛ፡፡ ይኼ “Mind Changing Concept” ይባላል፤ ከተለመደው ወጣ ባለ መልኩ የሰዎችን አስተሳሰብ መቀየር ነውና፡፡ ጠረጴዛ ላይ ተደፍታ የነበረች አንዲት ሴት የማጉረምረም ድምጽ ስታሰማ፣ ከዘራፊዎች አንዱ ቆጣ ብሎ፣ “እመቤት እንደሰለጠነ ሰው አስቢ እንጂ፡፡ ይህ እኮ ዘረፋ እንጂ አስገድዶ መድፈር አይደለም ” አላት፡፡ ፀጥ አለች፡፡ ይኼ “Being Professional” ነው፤ በሰለጠንክበት ጉዳይ ላይ ብቻ ትኩረት ታደርጋለህና፡፡
ዘራፊዎቹ ያለምንም ችግር ቤታቸው ገቡ፡፡ ከዘራፊዎቹ መካከል ልጅ እግሩ እና የMaster of Business Administration ተመራቂው የተዘረፈው ገንዘቡ እንዲቆጠር ሃሳብ አቀረበ፡፡ ነገር ግን በዕድሜ ታላቅ የሆነውና እስከስድስተኛ ክፍል ብቻ የተማረው ዘራፊ፣ በቁጣ “አንተ የማትረባ ደደብ! ይህን ሁሉ ገንዘብ ማን ይቆጥራል? ዛሬ ማታ በቴሌቪዥን ዜና ላይ ስንት እንደዘረፍን ይነግሩናል፡፡” ይኼ “Experience” ይባላል፡፡ ዛሬ ዛሬ በትምህርት ከሚገኝ ዕውቀት ይልቅ ‘ልምድ’ የበለጠ ዋጋ አለው፡፡
ዘረፋው ከተፈፀመ በኋላ፣ የባንኩ ማናጀር የባንኩን ሱፐርቫይዘር ጠርቶ በአስቸኳይ ፖሊስ እንዲጠራ ነገረው፡፡ ሱፐርቫይዘሩ ግን፣ “ቆይ ተረጋጋ! እየውልህ፣ መጀመሪያ ከካዘና 10 ሚሊየን አንስተን ለራሳችን እንውሰድ፡፡ ከዚያም ባለፉት ወራት የወሰድነውን 70 ሚሊየን እንጨምርበት፡፡ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረግ ያለብን ይህን ገንዘብ ዛሬ ከተዘረፈው ጋር ደምረን ነው” አለው፡፡ ይኼ “Swim with the tide” ይባላል፡፡ የተፈጠረን አስቸጋሪ ሁኔታ ለራስ ጥቅም ማዋል እንደማለት፡፡ ሱፐርቫይዘሩም አለ፣ “በየወሩ ዘረፋ ቢካሄድብን እንዴት መልካም ነበር!”
በሚቀጥለው ቀን፡፡ ከባንኩ የተዘረፈው ገንዘብ 100 ሚሊየን እንደሆነ በቴሌቪዥን ዜና ተነገረ፡፡ ዘራፊዎች ደነገጡ፤ የዘረፉትንም መቁጠር ጀመሩ፤ ማመን አቃታቸው፤ ደግመው ቆጠሩ፤ ያው ነው፡፡ ትንሽ ቆይተው እንደገና መቁጠር ጀመሩ፤ ተመሳሳይ መጠን – 20 ሚሊየን ብቻ! በጣም ተናደዱ፣ “እኛ ህይወታችንን ለአደጋ አጋልጠን 20 ሚሊየን ብቻ ስናገኝ፣ የባንክ ማናጀሩ ቁጭ ብሎ 80 ሚሊየን እንዴት ያገኛል?” ከንፈራቸውን ነከሱ፣ ጠረጴዛውን በቡጢ ነረቱ፡፡ ሌባ ከመሆን መማር ይሻላል ማለት ይህ አይደል?i (Africa’s elites are lords of poverty! ያለው ማን ነበር?)
የማናጀሩ ፊት በፈገግታ እንደ ማለዳ ፀሐይ አብረቅርቋል፤ የደስታ ግምጃ አድምቆታል፡፡ በሽርክና ገበያው የተፈጠረበት ጉድለት ተሞልቶለታልና፡፡ ይኼንን “Seizing the opportunity” ይሉታል፡፡ ዋነኞቹ ዘራፊዎች እነማን ናቸው? የሚል ጥያቄ ማስቀመጥ ፈልጌ የነበረ ቢሆንም ከወቅቱ ጋር ላይሄድ ይችላል ብዬ በማሰብ ትቼዋለሁ፡፡
#ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

21/10/2020
Legal Officer
Bunna Insurance S.C. -Ethiopia
Addis Ababa, Ethiopia
FULL_TIME Insurance Jobs in Ethiopia Legal Jobs in Ethiopia
Job Description
JOB REQUIREMENT
Qualification:- LLB Degree in Law
Experience: – 2 Years of Relevant Experience
Knowledge and Skill:- Excellent Communication Skill and Personality Written & Spoken Afaan Oromo Language is Advantageous
Place of work: – Addis Ababa, Head Office
Salary & Benefits: As per the salary scale of the Company with Other benefit packages.
HOW TO APPLY
Interested and qualified applicants fulfilling the above requirements can submit non returnable application letter, CV and copies of supporting credentials along with the original document in person to Human Resource Management Division located Around Sarbet behind Africa Union Bunna Insurance S.C Head Quarter within 5 working days of this announcement.
Human Resource Management Division
Bunna Insurance S.C
Tel. 011- 1- 57-60-54/011-1-56 57 78
About Bunna Insurance S.C. -Ethiopia
https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

አለሕግAleHig ️ via @vote
አለ ቻናላችን ዉስጥ በብዛት በአባልነት እየተሳተፉ ያሉ እካላትን ለማወቅ እና ሌሎች ስራዎችን መስራት ያስችለን ዘንድ አለ እነሆ ትብብርን ይጠይቃል። ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መሰረት ሙሉልን ...........
public poll
📮fifth year (5) – 186
👍👍👍👍👍👍👍 42%
♨️LL.B – 79
👍👍👍 18%
🛎fourth year (4) – 50
👍👍 11%
💊third year (3) – 42
👍👍 9%
📕LL.M – 35
👍 8%
🩸second year (2) – 18
👍 4%
⛔Re exam – 17
👍 4%
♥️other field graduate – 7
▫️ 2%
🧲First year (1) – 6
▫️ 1%
🔵Other field student – 4
▫️ 1%
👥 444 people voted so far. Poll closed.
public poll
📮fifth year (5) – 186
👍👍👍👍👍👍👍 42%
♨️LL.B – 79
👍👍👍 18%
🛎fourth year (4) – 50
👍👍 11%
💊third year (3) – 42
👍👍 9%
📕LL.M – 35
👍 8%
🩸second year (2) – 18
👍 4%
⛔Re exam – 17
👍 4%
♥️other field graduate – 7
▫️ 2%
🧲First year (1) – 6
▫️ 1%
🔵Other field student – 4
▫️ 1%
👥 444 people voted so far. Poll closed.
አለሕግAleHig ️ via @vote
''የ5ኛ አመት የህግ ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና(exit exam) ይራዘም ወይስ በታቀደለት ቀን ይሁን? ከታች ያሉትን ምርጫዎች click በማድረግ ድምፅ ይሥጡ እና የአብዛኛዉ ተማሪ ፍላጎት የትኛዉ እንደሆነ ለሚመለከተዉ አካል እናሣዉቅ‼️
public poll
❤️ይራዘም – 474
👍👍👍👍👍👍👍 80%
❤️እዳይራዘም – 87
👍 15%
❌consortium የሚወስነውን እንቀበላለን – 32
▫️ 5%
👥 593 people voted so far. Poll closed.
public poll
❤️ይራዘም – 474
👍👍👍👍👍👍👍 80%
❤️እዳይራዘም – 87
👍 15%
❌consortium የሚወስነውን እንቀበላለን – 32
▫️ 5%
👥 593 people voted so far. Poll closed.
ለ5ኛ አመት Exit Exam ፈተና
የእናንተ ድምፅ ለቅዳሜው የ consortium ስብሰባ እና ውሳኔ ትልቅ ሚና ይኖረዋል ድምፅ ስጡ‼️‼️
ድምፅ እንዲሰጡ ❤️Share❤️ አድርጉ