በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሕግ መዝገበ ቃላት ለማዘጋጀት የሚያስችል የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሕግ መዝገበ ቃላት ለማዘጋጀት የሚያስችል የሶስትዮሽ ስምምነት በዛሬው እለት ተፈርሟል።
በኢትዮጵያ የሕግ መዝገበ ቃላት ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችለውን ፕሮጀክት የፌደራል የፍትህና የሕግ ምርምር እና ስልጠና ኢንስቲትዩት፤ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እና ጀስቲስ ፎር ኦል ፒኤፍ በጋራ በመሆን ለማዘጋጀት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።
በኢትዮጵያ እስካሁን የሕግ መዝገበ ቃላት እንዳልነበረ የገለፀ ሲሆን ይህም ሁሉም ህብረተሰብ በህግ ጉዳይ ላይ እኩል አረዳድ እንዳይኖር አርጓል።
የሚዘጋጀው መዝገበ ቃላት በህግ ስርአቱ ላይ ትልቅ ለውጥ እንደሚፈጥር የፌደራል የፍትህና የሕግ ምርምር እና ስልጠና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር አምባሳደር ደግፌ ቡላ ገልጸዋል።
በመዝገበ ቃላቱ ላይ 4 ሺህ 500 ያህል ቃላትን ለመተርጎም የታቀደ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ የሚዘጋጅ ሆኖ በቀጣይ ደግሞ በክልል ቋንቋዎችም እንደሚዘጋጅ ተገልጿል።

Abiy:
please brother help me to find materials which wroten on RTD (Real time dispatch ) trial system የተፋጠነ የወንጀል ፍትህ ስነስርዓት

Job Opening
Posting Title: INTERN - SOCIAL SCIENCES, I (Temporary Job Opening)
Job Code Title: INTERN - SOCIAL SCIENCES
Department/Office: Economic Commission for Africa
Duty Station: ADDIS ABABA
Posting Period: 15 January 2020 - 17 January 2021
Job Opening Number: 20-Social Affairs-ECA-129956-J-Addis Ababa (A)
Staffing Exercise N/A https://careers.un.org/lbw/jobdetail.aspx?id=129956

careers.un.org
UN Careers
ለሕግ የመዉጫ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ ፈተናዉ መቼ እና እንዴት ይሰጥ የሚለዉ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ዉይይት በመደረግ ላይ በመሆኑ በቅርቡ ዉሳኔ የሚያገኘ በመሆኑ ዝግጅታችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ እናሳስባለን።
መስፍን እሸቱ።
ከፍትህና ሕግ ምርምር ኢንሰቲትዩት
መስፍን እሸቱ።
ከፍትህና ሕግ ምርምር ኢንሰቲትዩት
ከ29 የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች በሚሳተፉበት ውድድር ላይ ኢትዮጵያዊያን እየተሳተፉ ነው!
የአፍሪካ ሰብአዊ መብቶች በሚያዘጋጀው የምስለ ችሎት ውድድር ላይ የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ክፍል ቡድን ኢትዮጵያን ወክሎ እየተወዳደረ ይገኛል። በውድድሩ 29 የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ተሳታፊዎች ናቸው።
የውድድሩ የመጨረሻ ዙር ከታሕሳስ 16 እስከ 19 በሴኔጋል መዲና ዳካር ይካሄዳል። ተማሪ ማህደር አሰፋና ተማሪ ዲያና ፅጋቡ በውድድሩ እየተሳተፉ የሚገኙ የ4ተኛ ዓመት የህግ ተማሪዎች ናቸው።
ምንጭ፦ አክሱም ዩኒቨርስቲ
@tikvahethmagazine @tikvahmagbot

ከ180 ሺህ ብር በላይ ሃሰተኛ የብር ኖቶችን ባንክ ወስደው ሊቀይሩ የነበሩ 2 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡
***************************************************************************
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 ከ180 ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ ገንዘብ ኖቶችን ወደ ንብ ባንክ ወስደው ሊቀይሩ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች ዛሬ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገልጿል።
ሁለቱ ግለሰቦች በቡና ኢንተርናሽናል ባንክ መቐለ ሞሚና ቅርንጫፍ በታተመ እና እናት ባንክ አዲሃቂ ቅርጫፍ በታተመ ማሸጊያ የተጠቀለለ ከ180 ሺህ ብር በላይ ሃሰተኛ ገንዘብ ወደ ንብ ባንክ ወስደው ሊቀይሩ ሲሉ ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት።
ግለሰቦቹ የያዙትን ሃሰተኛ ብር ንብ ባንክ ካዛንቺስ ቅርጫፍ ካሉ ሰራተኞች ጋር 40 ከመቶ ለባንክ 60 ከመቶ ለራሳቸው ለማዋል ስምምነት አድርገው ከመኪናቸው አወጥተው ብሩን ሊመነዝሩ ሲሉ በባንኩ ጥቆማ መሰረት በተደረገ በክትትል በቁጥጥር ስር መዋላቸውም ተገልጿል።
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የፋይንስና ንግድ ነክ ወንጀሎች ምርመራ ዳይሬክተር ረዳት ኮሚሽነር ብርሃኑ አበበ ለፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ ከፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ ጋር በተደረገ ክትትል ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት።
ከዚያም ባለፈ በቱሉ ዲምቱ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው በተደረገ ፍተሻ ተመሳሳይ መጠን ያለው ሃሰተኛ ብር መያዙን ረዳት ኮሚሸነት ብርሃኑ ተናገረዋል።
በአሁኑ ወቅት ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየተጣራ ይገኛልም ነው ያሉት።
ረዳት ኮሚሽነር ብርሃኑ አያይዘውም ባንኮችም ሆኑ ህብረተሰቡ ከአዲሱ ብር ለውጥ ጋር ተያይዞ የሚታዩ ማንኛውንም ህገ-ወጥ እንቅስቃሴ ለጸጥታ አካላት ጥቆማ እንዲሰጡ አሳሰበዋል።
Federal police commission‼️

Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ (Alemwaza)
Senior Attorney
United Insurance Company S.C. Ethiopia
Addis Ababa (+1 other)
Apply on Jobs In Ethiopia
3 days agoFull–time
JOB REQUIREMENT
• Education: LLB
• Experience: Five years relevant experience out of which 2years in Attorney/Legal Officer position.
Knowledge & Skill
• Written & Spoken English language Proficiency
• Excellent communication skill and personality
• Excellent computer skill
Place of work: Addis Ababa
HOW TO APPLY
Interested applicants who fulfill the above requirements are invited to submit a non-returnable application, CV and supporting documents within 7 days of the first date of this announcement to United Insurance Head Office HR & Administration Department 9th floor located around Tewodros square.
The United Insurance Company SC
HR & Administration

Legal Liaison Officer at Abay Insurance S.C
Abay Insurance S.C
Addis Ababa (+1 other)
Apply on JobWeb Ethiopia
Apply on Ezega
3 days agoETB 1,592–ETB 26,539 a monthFull–time
Description
Abay Insurance S.C
Vacancy Announcement
Position: Legal Liaison Officer
Duty Station: Addis Ababa
Qualifications/Skills
• Qualification: Diploma in Law.
• Experience: 4 years’ experience in Legal issues.
• Special Needs Knowledge of Computer for word and Excel is a must.
• Competency Requirements: – Very high Customer Orientation, interpersonal Communication skill, High Coordination skill & Proactive personality and Detail Orientation & analytical skill.
Education Level : Diploma
Experience : 3-5 years

Human Resource Intern
International Organzation f...
Addis Ababa
Apply on Ethiojobs
2 days agoInternship
Vacancy No.: CFA/0055/2020 Position Title: Human Resource Intern Position Grade: Internship Duty Station: Addis Ababa, Ethiopia Type of Appointment: Three months with possibility of extension Estimated Start Date: As soon as possible Closing Date: 04 October 2020 Established in 1951, IOM is the leading inter-governmental organization in the field of migration and works closely with governmental, intergovernmental and non-governmental partners. IOM is dedicated to promoting huma0ne and orderly migration for the benefit of all. It does so by providing services and advice to governments and migrants. IOM is committed to a diverse and inclusive environment. Internal & External candidates are eligible to apply to this vacancy. Background Under the general supervision of the Resource Management Officer, guidance from Senior HR Assistant and direct supervision of the HR Assistant in the IOM Special Liaison Office in Addis Ababa, the HR Intern will be responsible for providing relevant support to the human resources management unit in the IOM office. In particular, he/she will: Core Functions / Responsibilities: Draft personnel letters for staff members and non-staffs as necessary. Update and document all personnel files as per the existing checklist for personnel file of IOM. Assist in personnel file and timesheet management. Receive, proofread and check personnel/administrative documents and take actions per requests. Assist in reference checking for positions under recruitment as assigned. Assist in downloading of profiles of applicants and participate in first-phase CV screening for open positions under recruitment as assigned Assist in tracking documents such as consultant and other non-staff payments. Assist in sending out regret letters and emails for unsuccessful candidates in relevant recruitments as necessary. Assist in the coordination of interviews and contacting selected candidates for the interview. Assist in the submission of pre-required documents and facilitate the processes of issuance/renewal of ID cards for IOM Staff Members; Perform such other duties as may be assigned.
Educational Requirements: Educational Qualification BA degree (fresh graduate) in Human Resources Management/Business Management, Management, Administration or alternatively an equivalent combination of relevant training Experience High level of computer literacy is required particularly good knowledge of MS Office Good communication skills, drive for results, flexibility, efficiency, respect for diversity Ability to work effectively under...
Required Experience:
Entry Level (Fresh Graduate

ALE_lawsocieties
ለህግ ተማሪዎች፤ ዳኞች፤ አቃቢ ህግ፤ መምህራኖች እና ባለሞያች ለሁሉም የህግ የክብር አባላት እና ደጋፊዎች የመወያያ መድረክ።
ከህግ ጉዳይ ውጭ በዚህ መድረክ ማቅረብ በፍፁም ክልክል ነው።
https://t.me/ALE_lawsocieties

በተደጋጋሚ በደረሰን ጥያቄ እና አስተያየት መሰረት የመወያያ መድረክ ለ አለ @lawsocieties
ለህግ ተማሪዎች፤ ዳኞች፤ አቃቢ ህግ፤ መምህራኖች እና ባለሞያች ለሁሉም የህግ የክብር አባላት እና ደጋፊዎች የመወያያ መድረክ ከፍተናል።
ነገር ግን
ከህግ ጉዳይ ውጭ በዚህ መድረክ ማቅረብ በፍፁም ክልክል ነው‼️‼️
@ALE_lawsocieties

ሰላም ውድ የ ኣለ ቤተሰቦች ከ ጉንበት 3-6 እንዲሰጥ ተይዞለት የነበረው ሃገር ኣቀፍ የ ሕግ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከ ከፍተኛ ኣመራር አንዳ ኣረጋገጥኩት ከጥቅምት 24-27 ይስጣል # via ክብሮም ስዩም ባህርዳር ዪንቨርስቲ
Forwarded from Lawyer Mikias Melak ጠበቃና የሕግ አማካሪ ሚኪያስ መላክ
👍let us start adding friends to the group, friends of who has law background and professionals. 🌀🌀🌀
they may help us when we ask legal and legal related issues.
@ALE_lawsocieties
@ALE_lawsocieties
https://t.me/ALE_lawsocieties
they may help us when we ask legal and legal related issues.
@ALE_lawsocieties
@ALE_lawsocieties
https://t.me/ALE_lawsocieties
ውድ @lawsocieties ቤተሰቦቻችን የውይይት ሰዓታችን ከስንት እስከ ስንት ይሁን❓
እንዲሁም የውይይት አጀንዳዎች በምን መልኩ ይነሱና ይንሸራሸሩ እና ተያያዥ ጉዳዮችን በማካተት ሃሳብ አስተያየታችሁን በጉሩፓችን @ALE_lawsocieties ስጡን❓
https://t.me/ALE_lawsocieties
እንዲሁም የውይይት አጀንዳዎች በምን መልኩ ይነሱና ይንሸራሸሩ እና ተያያዥ ጉዳዮችን በማካተት ሃሳብ አስተያየታችሁን በጉሩፓችን @ALE_lawsocieties ስጡን❓
https://t.me/ALE_lawsocieties
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ በ1954ቱ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅ ላይ የተደረገውን ማሻሻያ፣ የግልግል ዳኝነትን እና የዕርቅ አሠራር ሥነ ሥርዓት ረቂቅ አዋጅ እንዲሁም የአክሬዲቴሽን አገልግሎት ክፍያ ረቂቅ ደንብን ጨምሮ በልዩ ልዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ዐበይት ውሳኔዎችን አሳልፏል። በተለይም የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጁ መሻሻሉ በፌደራል ሥርዓት ውስጥ የሚና እና የኃላፊነት ክፍፍል በአግባቡ እንዲከናወን የሚረዳ ወሳኝ ርምጃ ነው።
Today the cabinet endorsed key decisions which include a critical revision to the 1954 national criminal law procedure and evidence code; a draft proclamation to provide for arbitration and dispute resolution working procedures and lastly an accreditation service fee regulation. The revision of the criminal law procedure in particular is a milestone that pays heed to the division of roles and responsibilities in a Federal system.

Audio
የExit Exam ተጨባጭ መረጃ ከ consortium አስተባባሪ አቶ መስፍን እሸቱ።
ከፍትህና ሕግ ምርምር ኢንሰቲትዩት
ለሕግ የመዉጫ ፈተና ተፈታኞች ዝግጅታችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ እናሳስባለን‼️‼️‼️