Forwarded from Abubeker Delil
Please can i get civil procedure teaching material?
👍ዛሬ አዲሱን የብር ኖት ለውጥ ተከትሎ መግለጫ ተሰጥቷል!‼️
የፀጥታ ኃይሎች ከ1.5 ሚሊየን ብር በታች የሆነን ገንዘብ በህገ ወጥነት መያዝ የለባቸውም ተብሏል።
ዶ/ር ይናገር ደሴ (የብሄራዊ ባንክ ገዥ) ፦
- ከብር ኖት ለውጡ ጋር በተያያዘ የተወሰነ ውዥንብር ተፈጥሯል። በዚህም የፀጥታ ሀይሎች በመቶ ሺዎች ይዘው የሚንቀሳቀሱ ሰዎችን እየያዙ ነው ይህ ተገቢ አይደለም።
- እስከ1.5 ሚልየን ብር ያላቸው ሰዎች ያለመሳቀቅ መንቀሳቀስ ይችላሉ።
♦️
- ከ1.5 ሚሊየን ብር በላይ መያዝን የሚከለክለው መመሪያ እንደ ነዳጅ ማደያ እና ሌሎች ከፍተኛ ሽያጭ የሚያከናውኑ ተቋማትን አይመለከትም። ባለሀብቶች በእነዚህ ተቋማት በኩል ገንዘባቸውን እናስገባለን ብለው ከሞከሩ የንግድ ተቋማቱ የሽያጭ ታሪካቸው ክትትል ስለሚደረግበት እንዳይሞክሩት ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።
🔺
- አንዳንዶች መመሪያው ባንክ ብቻን የሚመለከት ነው በሚል በርከት ያለ ገንዘብ በማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት በኩል ለማስገባት ሙከራ እያደረጉ ነው መመሪያው ለባንኮችም ለማይክሮ ፋይናስ ተቋማትም እኩል የሚያገለግል ነው።
- በተለያዩ ባንኮች ሂሳብ በመክፈት ገንዘብ በትኖ ለማስቀመጥ የሚሞክሩ ካሉ ይህንን የሚቆጣጠር ግብረ ሀይል ተቋቁሟል ፤ ይህንን ተግባር ፈጽሞ በተገኙት ላይ ብራቸውን እስከ መውረስ የሚደርስ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል።
- በተለያዩ ሰዎች አማካኝነት ገንዘብ ማስቀመጥ እና በሌላ ሰው ስም ገንዘብ ማስገባት አይቻልም።
🔺
- ከአሽከርካሪዎች ጋር በተያያዘም ከጎረቤት ሀገራት በተለይ ከጅቡቲ ጋር በተያያዘ አሽከርካሪዎች ገንዘብ ይዘው ስለሚንቀሳቀሱ፤ሁሉም ገንዘብ ህገ ወጥ ነው ተብሎ መያዝ የለበትም።❌
- አሽከርካሪዎች ከሀገር ሲወጡ እስከ 30 ሺህ ብር ይዘው መውጣት ይችላሉ፤ሲገቡ እስከ 10 ሺህ ብር መያዝ ይችላሉ-(ኤፍቢሲ)
https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

#Notice
All Year II and above Regular graduate students
This is to inform you that second year and above graduate students registration of first semester 2020/21 AY will be on September 21 and 22, 2020 and class will begin on September 23, 2020. This is therefore, to request your cooperation for effective implementation of the registrations.
http://www.aau.edu.et/blog/all-year-ii-and-above-regular-graduate-students/
AAU Registrar
Addis ababa university

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በቀን /መደበኛ/ ፕሮግራም ከ2005 እስከ 2012 ዓ.ም ተምረዉ ለተመረቁ አካል ጉዳተኛና ሴት ተማሪዎች የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) አዘጋጅቷል፡፡
የትምህረት አሰጣጡ የኮቪድ-19 በሽታ ወረርሽኝ እስከሚሻሻል ድረስ በቨርቹዋል እና በኢለርኒግ የመማር ማስተማር መንገድ በተጨማሪም እንደ አስፈላጊነቱ በገጽ ለገጽ የሚካሄድ መሆኑን እያሳወቀ የሚከተሉትን በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ያሳስባል፡፡
1. ከመንግስት ዩኒቨርስቲ በቀን /መደበኛ /ፕሮግራም የተመረቀ/ች
2. የመጨረሻ የትምህርት ዉጤት (CGPA) 2.75 እና በላይ ያላቸዉ
3. ያለባቸዉን የወጪ መጋራት ክፍያ ከፍለዉ የጨረሱ እና ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ ማስላክ የሚችሉ
4. በገንዘብ ድጎማ (የኪስ ገንዘብ እየተከፈላቸዉ) ለሚወዳደሩ ከፍለዉ መማር እንደማይችሉ ከሚኖሩበት ወረዳ የተመሰከረ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
5. ለአካል ጉዳተኞች ከሚኖሩበት ወረዳ የተመሰከረ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
6. ትምህርት ክፍሉ የሚያወጣዉን የመግቢያ መስፈርት የሚያሟሉ መሆን ሲኖርባቸው
አመልካቾች
1. የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲው ድረገጽ (portal.aau.edu.et) መሙላት
2. ከማመልከቻው ፎርም የሚያገኙትን የማመልከቻ ቁጥር (Application Number) በመያዝ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ለመመዝገቢያ ብር 600 /ስድስት መቶ/ የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በሞባይል CBE ብር ወይም በወኪሎች ወይም በቅርንጫፍ አማካኝነት ክፍያ መፈጸም ያስፈልጋል (ክፍያ የሚፈጸምበትን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 አጭር ኮዶች ምዝገባው ከመጀመሩ በፊት በዩኒቨርሰቲው ድረ ገጽ እና በፌስቡክ እናሳውቃለን)
3. ክፍያዎትን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ማመልከቻ ፎርሙ በመመለስ ፒዲኤፍ (PDF) ፎርማት የተለወጠ የትምህርት ማስረጃዎትን፣ የወጪ መጋራት ሰነድዎትን እና ሌሎች መረጃዎችን አስገብተው ምዝገባዎትን ማጠናቀቅ$
4. የBA/BSc ዲግሪ/ጊዜያዊ ዲግሪ እና ያለው CGPA ትራንስክሪፕት ማያያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡
ማሳሰቢያ
• ምዝገባው የሚከናወነው portal.aau.edu.et ብቻ ሲሆን ምንም አይነት ማስረጃ በአካል ይዞ በመቅረብ ማስገባት አይቻልም፡፡
• የወጪ መጋራት ያጠናቀቃችሁበትን ማስረጃ ዋናውን በተጠየቃችሁ ግዜ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡
• ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1176 ያላስላከ አመልካች ቀጣይ የምዝገባ ሂደቶች እንደማይከናወኑለት እናሳስባለን፡፡
• የፈተና ግዜውን በተመለከተ ከትምህርት ክፍሉ ማስታወቂያ ሰሌዳ እንዲሁም ከዩኒቨርስቲው ድረ ገፅ (portal.aau.edu.et/aau.edu.et) መከታተል የምትችሉ ያሳውቃል፡፡
• ጤና ላይ ለሚያመለክቱት አመልካቾች ዲግሪያቸዉን ሲጨርሱ ከጤና ጥበቃ ወይም ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ የሚሰጣቸዉን ደብዳቤ ወይም በየሴምስተሩ የሚሰጣቸዉን Grade report ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
• የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) ከሆነ የትምህርት ፕሮግራሞች የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የመመዝገቢያ ቀን ከነሐሴ 06 እስከ ነሐሴ 21 2012 ዓ.ም
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር

ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በታች የሆነን ገንዘብ በህገ-ወጥነት መያዝ እንደማይቻል ተገለጸ፡፡
*************************************
የፀጥታ ኃይሎች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በታች የሆነን ገንዘብ በህገ ወጥነት መያዝ እንደሌለባቸው ተገለፀ።
የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና የብሄራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ በዛሬው እለት አዲሱን የብር ኖት ለውጥ ተከትሎ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫው ላይም የብሔራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ከብር ኖት ለውጡ ጋር በተያያዘ የተወሰነ ውዥንብር መፈጠሩን ገልጸዋል።
በዚህም የፀጥታ ሀይሎች በመቶ ሺዎች ይዘው የሚንቀሳቀሱ ሰዎችን እየያዙ መሆኑን እና ይህም ተገቢ አለመሆኑን ጠቅሰው እስከ 1 ነጥብ 5 ሚልየን ብር ያላቸው ሰዎች ያለመሳቀቅ መንቀሳቀስ እንደሚችሉ ገልጸዋል።
ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ መያዝን የሚከለክለው መመሪያ እንደ ነዳጅ ማደያ እና ሌሎች ከፍተኛ ሽያጭ የሚያከናውኑ ተቋማትን እንደማይመለከትም ተጠቅሷል።
ነገር ግን ባለሀብቶች በእነዚህ ተቋማት በኩል ገንዘባቸውን በዚህ መንገድ እናስገባለን ብለው ከሞከሩ የንግድ ተቋማቱ የሽያጭ ታሪካቸው ክትትል ስለሚደረግበት እንዳይሞክሩትም አሳስበዋል።
አንዳንድ ግለሰቦች መመሪያው ባንክ ብቻን የሚመለከት ነው በሚል በርከት ያለ ገንዘብ በማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት በኩል ለማስገባት ሙከራ እያደረጉ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን መመሪያው ለባንኮችም ለማይክሮ ፋይናስ ተቋማትም እኩል የሚያገለግል ነው ተብሏል፡፡
በተለያዩ በባንኮች ሂሳብ በመክፈት ገንዘብ በትኖ ለማስቀመጥ የሚሞክሩ ካሉም ይህንን የሚቆጣጠር ግብረ ሀይል በመቋቋሙ ይህንን ተግባር ፈጽሞ በተገኙት ላይ ብራቸውን እስከ መውረስ የሚደርስ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ አስገንዝበዋል።
እንዲሁም በተለያዩ ሰዎች አማካኝነት ገንዘብ ማስቀመጥ እንዲሁም በሌላ ሰው ስም ገንዘብ ማስገባት እንደማይቻልም ተጠቅሷል።
ከአሽከርካሪዎች ጋር በተያያዘም ከጎረቤት ሀገራት በተለይ የጅቡቲ አሽከርካሪዎች ገንዘብ ይዘው ስለሚንቀሳቀሱ፤ ሁሉም ገንዘብ ህገ-ወጥ ነው ተብሎ መያዝ እንደሌለበት በመግለጫው ተጠቅሷል።
አሽከርካሪዎች ከሀገር ሲወጡ እስከ 30 ሺህ ብር ይዘው መውጣት እንደሚችሉ፤ ሲገቡ ደግሞ እስከ 10 ሺህ ብር መያዝ የሚችሉ መሆኑም ታውቋል።
ሆኖም ግን በህገ-ወጥ መንገድ ብር በተሽከርካሪያቸው ውስጥ ደብቀው ለማስገባት የሚመክሩ ካሉ እንደሚወረስባቸው ተጠቅሷል።

public dissatisfaction in the Ethiopian Judiciary
Before two years, the Federal Supreme Court promises to establish public trust in the Ethiopian judiciary. Is that promise fulfilled? The court in different communiqués asserted that public trust is regained. That bold assertion of success is without conducting a scientific public survey or study.
The ability of courts to fulfill their mission and perform their functions is based on the public’s trust and confidence in the system. In large part, the judiciary earns that trust and confidence by faithfully performing its duties, adhering to ethical standards, and effectively carrying out internal oversight, review, and governance responsibilities. However, public perceptions of the judiciary are also often colored by misunderstandings about the institutional role of the federal courts and the limitations of their jurisdiction, as well as attitudes toward federal court decisions on matters of public interest and debate.
The judiciary is still staggering in four major areas
Ø Access to Justice
Ø Timeliness
Ø Equality, Fairness and quality
Ø Lack of independence and sound inter branch relation.
Under access to justice: complexity of the court process, lack of understanding of court rulings, inadequate attorney representation, judges and court personnel’s unfriendly behavior are deterrent factors for accessible Justice.
There is a progress in timely disposition of cases regardless of its qualities. However courts don’t monitor the progress of cases adequately.
As regards equality, fairness and quality, the following factors are still rampant.
Ø When a person sues government body or corporation, courts generally favor over person.
Ø Wealthy are treated better than other groups.
Ø Decisions are not well considered and unpredictable
In the area of independence and accountability,
Ø Judges decisions are influenced by political considerations, particularly the trial of prominent political or public figures.
Ø Courts don’t make sure that their orders are enforced. Police officers refuse to effect court orders. Some regions refuse to enforce court orders and some arrest judges.
Ø Corruption is still on the air.
All these deficiencies greatly affect the relation of the public and courts. The main object of administration of justice should be to give public satisfaction. As the famous Chief Justice Rehnquist of USA once said the search for greater public trust must be pursued consistently with the idea of judicial independence.
In the current New Year, I hope that the court will work on its deficiencies and regained public trust as envisioned. The public is highly critical of these aspects of the Justice system. These negative views have eroded confidence in courts. The court can curve such critical perceptions by improving communication with the public. I remember once the court used to air a TV show focused on its work. Actually the mission of a court is not to gain popularity. However, the court must explain to the public in a language they all understand that the judicial system is different from the political branches of government. Politicians revere what is popular while judges protect constitutional rights of all people, even the despised. Judges must remain independent of politicians, even independent of the ones who appoint them and confirm their appointment. The court should assure high standard of conduct and integrity for judges and staffs. At the same time, improving the sharing and delivery of information about the judiciary will help to minimize some wrong perception of the public towards the Judiciary.
Yoseph shiferaw

የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የፌደራል የመጀመሪያና ከፍተኛ ፍርድ ቤት እጩ ዳኞችን ሊያሾም ስለመሆኑ ተገለጸ፡፡
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
የፌደራል የመጀመሪያና ከፍተኛ ፍርድ ቤት እጩ ዳኞችን በነገዉ እለት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቦ ለማሾም ቅድመ ዝግጅት ስለመጠናቀቁ የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የጽ/ቤት ሃላፊ የሆኑት ክቡር አቶ ዘሪሁን ጌታሁን ተናገሩ፡፡
ሃላፊዉ አያይዘዉም ለፈተና ከተቀመጡ እጩ ዳኞች መካከል 50 የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እና 40 የከፍተኛ ፍርድ ቤት እጩ ዳኞች ስለመቅረባቸዉ ጠቁመዉ ምክር ቤቱም ሹመቱን መርምሮ ያጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ገልጸዋል፡

ምክር ቤቱ ለዕጩ ዳኞች ሹመት እንደሚሰጥ ይጠበቃል
******************************************
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና ለፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የተመለመሉ ዕጩ ዳኞችን መስከረም 12 ቀን 2013 ዓ.ም በሚያካሒደው ስብሰባ እንደሚሾም ይጠበቃል፡፡
በፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ተመልምለው በጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካኝነት ለሹመት ለምክር ቤቱ የሚቀርቡት ዕጩ ዳኞች ቁጥር 90 ሲሆን ከዚህ ውስጥ 40 ዕጩ ዳኞች ለፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት፣ 50 ዕጩ ዳኞች ደግሞ ለፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት እንደሚሾሙ ታውቋል፡፡
ዕጩ ዳኞቹ የተመለመሉት ከበርካታ ተወዳዳሪዎች መካከል በጽሑፍ እና በቃለ-መጠይቅ ፈተና ተፈላጊውን የመመዘኛ መስፈርት በማሟላታቸውና የሕዝብ አስተያየትን መሠረት በማድረግ መሆኑንም ለመረዳት ተችሏል፡፡
የዕጩ ዳኞቹ ሹመት በፌደራል ፍርድ ቤቶች ተግባራዊ በመደረግ ላይ የሚገኘውን የሪፎርም ሥራ ለማሳካት አዎንታዊ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የታመነበት ሲሆን በተለይም በፍርድ ቤቶች የዳኛና የመዝገብ ቁጥርን በማመጣጠን የዳኝነት ቅልጥፍናን ለመጨመር እንደሚያስችል ታውቋል፡፡
ምክር ቤቱ የሚሰጠው ሹመት የዳኞችን የሥራ ጫና (Case Load) በመቀነስ የዳኝነት ጥራትን ለማሳደግ የሚያስችል በመሆኑ በፍርድ ቤቶች የተጀመረውን የሪፎርም ሥራ ከግብ ለማድረስ የራሱ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ለመረዳት ተችሏል፡፡
የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

Request for Proposal (RFP) Provision of Legal Service on Retainer Fee Basis
Addis Ababa Full–time
Information about TechnoServe (TNS) Today, TechnoServe works with enterprising people in the developing world to build competitive farms, businesses and industries. We have worked in more than 40 (forty) countries across Africa, Latin America and Asia, assisting thousands of businesses and improving the incomes of millions of people. True to Ed’s vision, we provide business solutions to poverty by linking people to information, capital and markets. With more than five decades of proven results, we believe in the power of private enterprise to transform lives. Dear Sir/Madam, 1. TNS requests that you submit a proposal for the Provision of Legal Service on Retainer Fee basis. Fees shall be quoted in Birr. 2. The purpose of this RFP is to conclude a Long Term Agreement (LTA) for the period of 3 (three) years. The successful Offeror shall be contracted initially for 1 (one year), with the contract to be renewed annually thereafter, subject to a satisfactory performance each year. 3. To enable you to submit a proposal, come and get a twelve pager documents, which holds the below information’s before/on September 30 th , 2020 from our office: General Information · Memo to Offerors (Annex I) · Instructions to Offerors (Annex II) · Terms of Reference (TOR) (Annex III) Forms and Formats · Acknowledgement Form (Attachment 1) · Proposal Submission form (Attachment 2) · Technical Submission form (Attachment 3) · Price Schedule Form (Attachment 4) 4. If you request additional information, please send it to email below in writing: Contact person: Tsion Admassu Address: TechnoServe Inc. Ethiopia (TNS) Haile G/Selassie Street, Rebecca Building, 8 th floor P. O. Box 100589 Addis Ababa, Ethiopia Telephone: 251-116 630017/18/19 Email: Tadmassu@tns.org We will endeavor to provide additional information expeditiously, but any delay in providing such information will not be considered a reason for extending the submission date of your proposal. BIDS SENT TO THIS EMAIL ADDRESS WILL BE REJECTED.
Educational Requirements:
Required Experience:
Senior Level (5+ years experience

በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሕግ መዝገበ ቃላት ለማዘጋጀት የሚያስችል ሥምምነት ተፈረመ!
ሥምምነቱን የተፈራረሙት የፌዴራል የፍትሕና የሕግ ምርምርና ሥልጠና ኢንስቲትዩት፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና ጀስቲስ ፎር ኦል የተባለው ግብረ ሠናይ ድርጅት ናቸው።
መዝገበ ቃላቱን ለማዘጋጀት አራት ሚሊዮን ብር በጀት የተያዘለት ሲሆን በሦስት ዓመት ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ተገልጿል።
የሚዘጋጀው መዝገበ ቃላት በአማርኛ ቋንቋ ሲሆን በቀጣይ በሌሎች የአገሪቱ ቋንቋዎች የሚዘጋጅ መሆኑም ተጠቁሟል።
#ENA|📸FBC

Forwarded from Transparency International Ethiopia (TIE)
ለፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኞች ተሾሙ
**************************************
በኢ.ፌ.ድ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር አቅራቢነት 50 የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኞች በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መስከረም 12/2013 ዓ.ም ተሾሙ፡፡ የዳኞች ሹመት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከጸደቀ በኃላ ዳኞቹ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ከፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ፋአድ ኪያር እና ምክትል ፕሬዝዳንቶች ጋር ተዋውቀዋል፡፡
ከትውውቅ ፕሮግራሙ በመቀጠል ከተሾሙት ዳኞች የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የምሳ ግብዣ ያካሄደ ሲሆን በዚሁ ፕሮግራም ላይ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክብርት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ በመገኘት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ክብርት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ ባስተላለፉት መልዕክት የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በለውጥ ሂደት ላይ የሚገኙ በመሆናቸው አዲስ የተሾሙ የፍርድ ቤቱ ዳኞች የዳኝነት ነጻነት ከተጠያቂነት ጋር ሚዛኑን አስጠብቀው በመስራት የሕዝብ አመኔታ ለማረጋገጥ ተግተው ሊሰሩ እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡
በዚህ መድረክ ላይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የሆኑት ክቡር አቶ ፋአድ ኪያር እንደተናገሩት የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ውስጥ እየተከናወኑ የሚገኙ የዳኝነት ስራዎችን ጥራት ባለው፣ ውጤታማ እና ቀልጣፋ በሆነ መልኩ ለማከናወን እንዲያስችል ሞያው የሚፈልገውን ገለልተኝነት፣ ፍትሀዊነት፣ ቅንነት፣ ታታሪነት ከፍተኛ የስነ ምግባር እሴት መኖር እና የመሳሰሉትን በስራዎቻቸው ውስጥ ሊያንጻባረቁ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመራሮች፣ ዳኞች እና ሰራተኞች አዲስ ለተሾሙት የፍርድ ቤቱ ዳኞች መልካም የስራ ዘመን ይመኛሉ፡፡
https://t.me/lawsocieties
**************************************
በኢ.ፌ.ድ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር አቅራቢነት 50 የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኞች በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መስከረም 12/2013 ዓ.ም ተሾሙ፡፡ የዳኞች ሹመት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከጸደቀ በኃላ ዳኞቹ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ከፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ፋአድ ኪያር እና ምክትል ፕሬዝዳንቶች ጋር ተዋውቀዋል፡፡
ከትውውቅ ፕሮግራሙ በመቀጠል ከተሾሙት ዳኞች የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የምሳ ግብዣ ያካሄደ ሲሆን በዚሁ ፕሮግራም ላይ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክብርት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ በመገኘት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ክብርት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ ባስተላለፉት መልዕክት የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በለውጥ ሂደት ላይ የሚገኙ በመሆናቸው አዲስ የተሾሙ የፍርድ ቤቱ ዳኞች የዳኝነት ነጻነት ከተጠያቂነት ጋር ሚዛኑን አስጠብቀው በመስራት የሕዝብ አመኔታ ለማረጋገጥ ተግተው ሊሰሩ እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡
በዚህ መድረክ ላይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የሆኑት ክቡር አቶ ፋአድ ኪያር እንደተናገሩት የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ውስጥ እየተከናወኑ የሚገኙ የዳኝነት ስራዎችን ጥራት ባለው፣ ውጤታማ እና ቀልጣፋ በሆነ መልኩ ለማከናወን እንዲያስችል ሞያው የሚፈልገውን ገለልተኝነት፣ ፍትሀዊነት፣ ቅንነት፣ ታታሪነት ከፍተኛ የስነ ምግባር እሴት መኖር እና የመሳሰሉትን በስራዎቻቸው ውስጥ ሊያንጻባረቁ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመራሮች፣ ዳኞች እና ሰራተኞች አዲስ ለተሾሙት የፍርድ ቤቱ ዳኞች መልካም የስራ ዘመን ይመኛሉ፡፡
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ለፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኞች ተሾሙ
**********************************
በኢ.ፌ.ድ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር አቅራቢነት 50 የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኞች በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መስከረም 12/2013 ዓ.ም ተሾሙ፡፡❤️‼️‼️‼️

በሲቪል ማህረሰብ ድርጅቶች እና በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ፎረም አስተባባሪነት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ካውንስል ምስረታ ረቂቅ መተዳደሪ ደንብ እና የስነ-ምግባር ደንብ ላይ ውይይት ተደረገ፡፡
በውይይቱ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት ወ/ሮ ብሌን አስራት እንደተናገሩት የዛሬው ውይይት ዓላማ በአዲሱ አዋጅ 1113/2011 አንቀጽ 85 መሰረት ምክር ቤቱ ይቋቋማል ስለሚል ይህንን ለማስፈጸም የተዘጋጀውን ረቂቅ ደንብ እና የስነ-ምግባር ደንብ ላይ ለመወያየትና ግብዓት ለማግኘት መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጂማ ዲልቦ በመክፈቻ ንግግራቸው እንደገለጹት የዛሬው ውይይት እንደተገለጸው የካውንስሉ ምስረታ በተመለከተ ውይይት ለማድረግ መሆኑን በማንሳት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ከዚህ ቀደም ሲሰሩት የነበረውን በጎ ተግባራት አጠናክረው እንዲቀጥሉ በማለት የውስጥ ዲሞክራሲ ባህልን እንዲያጎለብቱ፣እርስ በእርስ የመረዳዳት ባህልን እንዲያዳብሩ እና ሴክተሩ ለሌሎች ተምሳሌት እንዲሆን ለማድረግ መስራት አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
አያይዘውም በመተዳደሪያ ደንቡ እና በስነምግባር ደንብ ላይ ሴክተሩ በማህበረሰቡ ዘንድ ቅቡልነት ያለው እና ታዓማኒ የሆነ እንዲሆን ፣ውስን ሃብትን በውጤታማነት የሚጠቀም ዘርፍ ፣መልካም እሴቶችን የሚያጎለብት፣የሃገር ጥቅምን የሚያስቀድም፣ ህገወጥ ተግባሮች የሚከላከልና በራሱም የማይሳተፍ፣ ግልጸኝነትን እና ተጠያቂነትን የሚያረጋግጥ ዘርፍ መፍጠር ትኩረት ሊደረግባቸው ይገባል በማለት አንስተዋል፡፡
በመጨረሻም የካውንስሉ ምስረታ ለዘርፉ በጣም አስፈላጊ በመሆኑ በትኩረት መመልከት እንደሚያስፈልግ በማስገንዘብ የኮቪድ -19 ወረርሽኝን ከመከላከል አንጻር ድጋፎችን አጠናክሮ መቀጠል ፣የገበታ ለሃገር ፕሮጀክት ለሃገራችን ልማት ትልቅ አስተዋጽኦ ያለው በመሆኑ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በዚህ ዘርፍ እንዲሳተፉ እና በቀጣይ የሚደረገው ሃገራዊ ምርጫ ሃገርን እንደሃገር ለማስቀጠል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የሲዳማ ምርጫን ተሞክሮ መሰረት በማድረግ ምርጫው ሰላማዊ፣ፍትሃዊ፣ነጻና ታዓማኒነት ያለው እንዲሆን እንዲሁም በሃገሪቱ ዲሞክራሲ እንዲጎለብት ለማድረግ የራሳቸውን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ አደራ ብለዋል፡፡
በውይይቱ የኮንሰርቴም አባላት፣የሙያ ማህበራት ተወካዮች፣የውጭ ድርጅት ተወካዮች እና የክልል ተወካይ ድርጅቶች ተሳታፊ ሆነዋል ውይይቱ ለሁሉም የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በየደረጃው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

Forwarded from Des
እውነት በዚ ፎቶ በጣም ነው ያዘንኩት። ኮሮናን እንደዚ በተስፋፋበት ጊዜ እንዴት የአፍ መሸፈኛ እንኩዋን ሳያደርጉ እንደዚ ይቀራረባሉ። አሁን ማስክ አላደረክም ተብዬ ብከሰስ እንሱ ጋር ነው አይደል ሚወስዱኝ😂😂