August 6, 2020
ጤና ይስጥልኝ! የዛሬ ስድስት ወር አካባቢ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የረዳት ዳኞች ምዝገባ ብንመዘገብም እስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም የፌደራል አቃቢ ህግም ተመዝግበን ነበር ግን እስካሁን አልፈጠሩም። አዲስ ነገር ካለ ብታሳውቁን please.
August 6, 2020
Hello! How are you doing? Can I get the English version of the Draft Commercial Code?
August 6, 2020
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2012 በጀት ዓመት ለ15 ሺህ 563 መዛግብት እልባት ሰጠ
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2012 በጀት ዓመት ለ19 ሺህ 981 መዛግብት እልባት ለመስጠት ከያዘው ዕቅድ ውስጥ ለ15 ሺህ 563 መዛግብት እልባት የሰጠ ሲሆን ይህም በበጀት ዓመቱ ከቀረቡለት 18 ሺህ 928 መዛግብት አንጻር አፈጻጸሙ 82.22 በመቶ መሆኑን ያሳያል፡፡
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች በዳኝነት ዘርፉ የ2012 ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ነሐሴ 2 ቀን 2012 ዓ.ም በፍርድ ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ባካሄዱት የጋራ ውይይት የመዝገብ አፈጻጸሙ ፍርድ ቤቱ በኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በከፊል ዝግ ሆኖ በቆየበት ጊዜ ጭምር የተመዘገበ በመሆኑ አበረታች ውጤት የታየበት እንደነበር ተሳታፊዎቹ ገልጸዋል፡፡
በበጀት ዓመቱ በፍርድ ቤቱ ዕልባት እንዲያገኙ በዕቅድ ከተያዙት መዛግብት መካከል ከሐምሌ 2011 ዓ.ም እስከ መጋቢት 2012 ዓ.ም መጀመሪያ ማለትም የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በከፊል ዝግ ሆነው እንዲቆዩ እስከተወሰነበት ጊዜ ድረስ ዕልባት ማግኘት ከሚገባቸው 13,987 መዛግብት ውስጥ 12,085 መዛግብት ዕልባት በማግኘታቸው በተጠቀሰው ጊዜ ፍርድ ቤቱ የዕቅዱን 86.4% መፈጸም እንደቻለ በቀረበው ሪፖርት ተጠቅሷል፡፡
ፍ/ቤቱ ከመጋቢት 2012 ዓ.ም መጀመሪያ ሳምንት በኋላ በከፊል ዝግ ሆኖ እንዲቆይ መወሰኑን ተከትሎ እስከ በጀት ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በቀጠሮ ላይ ከሚገኙ እንዲሁም አዲሰ እና እንደገና ከተከፈቱ 6 ሺህ 840 መዛግብት መካከል ለ3 ሺህ 478 መዘግብት እልባት መሰጠቱም ተነግሯል፡፡
እልባት ከተሰጣቸው 15 ሺህ 563 መዛግብት መካከል 14 ሺህ 780 ጉዳዮች ወይም 95 በመቶ ያህሉ ከአንድ ወር እስከ አንድ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ ውሳኔ ያገኙ ናቸው፡፡
በሪፖርቱ ላይ በተደረው ውይይት ከመዛግብት አፈጻጸም በተጨማሪ ፍርድ ቤቱ በዕቅድ ባስቀመጣቸው ግቦች ላይ በተለይም የዳኝነት ነጻነት፣ ገለልተኝነትና ተጠያቂነት መርሆች አፈጻጸምን ለማሻሻል፣ የዳኝነት ጥራትን ለማሳደግ፣ የዳኝነት አገልግሎት ቅልጥፍናን ለማጎልበት እንዲሁም የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል በተሰሩ ስራዎች ላይ በሰፊው ውይይት ተካሂዷል፡፡
የሶስቱ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የሆኑት የፌዴራል ጠቅላይ፣ ከፍተኛ እና መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤቶች በ2012 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸማቸው ላይ ነሐሴ 21 ቀን 2012 ዓ.ም የጋራ ውይይት በማድረግ በቀጣይ ስራዎች ላይ አቅጣጫ እንዲሚያስቀምጡ ታውቋል፡፡
የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

August 8, 2020
Hey Ale እንዴት ናችሁ?
Journal of Ethiopian Lawyers Association የሰኔ 2010 E.C የት ማግኘት እችላለሁ?

August 12, 2020
August 12, 2020
August 13, 2020
August 13, 2020
Andargachew.docx
11.3 KB
Dear sisters and Brothers,
I attached the questionnaire below. I am waiting for your genuine and timely response. Please, Pass my gratitude to those who are cooperating.
Peace and Grace be yours in abundance.
abuschharald@gmail.com

1596861400949_Revised Questionnaire for Unity Park Visitors.docx
20.4 KB
Dear sisters and Brothers,
I attached the questionnaire below. I am waiting for your genuine and timely response. Please, Pass my gratitude to those who are cooperating.
Peace and Grace be yours in abundance.
abuschharald@gmail.com
I attached the questionnaire below. I am waiting for your genuine and timely response. Please, Pass my gratitude to those who are cooperating.
Peace and Grace be yours in abundance.
abuschharald@gmail.com
August 13, 2020
ሩሲያ ይፋ ያደረገችው ክትባት ውጤታማ ስለመሆኑ አለማረጋገጡን ዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 8/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአዲስ ተገኘ በተባለው የኮሮናቫይረስ ክትባት ጉዳይ ከሩሲያ ጋር እየተወያየ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል።
ሩሲያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል መወሰኗን ይፋ ማድረጓ ይታወሳል። ከ20 በላይ ሀገራት 1 ቢሊዮን ብልቃጥ ክትባት ማዘዛቸውንም ሞስኮ ገልጻለች።
የዓለም ጤና ድርጅት ደግሞ በክትባቱ ላይ ተጨማሪ መረጃ እንደሚያስፈልገው ገልጿል። በመረጃው መሠረት የቀጣይ ሂደት እንደሚወሰንም አስታውቋል።
ከአለም ጤና ድርጅት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ከ 170 በላይ የኮሮናቫይረስ ክትባቶች የተለያዩ የግምገማ ደረጃዎችን አልፈዋል። ከእነዚህ ውስጥ 26 የሚሆኑት በሕክምና የሙከራ ሂደት ላይ የሚገኙ ናቸው። ቀሪዎቹ ደግሞ በቅድመ የሕክምና ሙከራ ሂደት ላይ ይገኛሉ።
ከሰሞኑ በዓለም አቀፍ ብዙኃን መገናኛዎች ሰፊ ሽፋን የተሰጠው ሩሲያ ጥቅም ላይ ያዋለችው አዲስ ክትባትም በሕክምና የሙከራ ሂደት ላይ ካሉት መካከል የተካተተ ነው።
ክትባቱ ውጤታማ ስለመሆኑ በዓለም ጤና ድርጅት ያልተረጋገጠ መሆኑ ተመላክቷል። የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጀነራል ከፍተኛ አማካሪ ዶክተር ብሩስ ባስተላለፉት አጭር የቪዲዮ መልዕክት ስለ ክትባቱ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማጠናቀር፣ የሙከራ ሂደቱ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ እና የተገኘውን ውጤት ለመረዳት ከሩሲያ መንግሥት ጋር ውይይት እየተደረገ መሆኑን አስታውቀዋል። ከውይይቱ በኋላም ቀጣይ መደረግ የሚገባቸው ጉዳዮች እንደሚወሰኑ ከፍተኛ አማካሪው ገልጸዋል።
ሩሲያ የመጀመሪያውን ክትባት ማግኘቷን ለመግለጽ ችኮላ እንደታየባትም አናዶሉ ዘግቧል። የኮሮናቫይረስን ስርጭት ውጤታማ በሆነ መልኩ መከላከል የሚያስችል ክትባት ከተገኘ የዓለም ጤና ድርጅት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግም አመላክቷል።
እንደ አናዶሉ ዘገባ ውጤታማ የምርምር ሥራዎችን ለማፋጠን የዓለም ጤና ድርጅት የማበረታቻ መርሃ ግብር አለው፤ ነገር ግን የክትባቱ ምቹነት እና ውጤታማነት እንዲታወቅ የሚጠበቅበትን ሂደት ማለፍ ይኖርበታል።
በደጀኔ በቀለ

August 14, 2020
ጤና ይስጥልኝ! የዛሬ ስድስት ወር አካባቢ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የረዳት ዳኞች ምዝገባ ብንመዘገብም እስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም የፌደራል አቃቢ ህግም ተመዝግበን ነበር ግን እስካሁን አልፈጠሩም። አዲስ ነገር ካለ ብታሳውቁን please.!?
August 18, 2020
#Ethiopia : የፓርቲ አባል ያልሆነ ሰው የጠቅላይ አቃቤ ህግ ሆኖ ሲሾም በሀገራችን የመጀመሪያው ሰው መሆናቸው ነው ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ:: ዶ/ር ጌዲዮን ጥሩ እውቀት እና መልካም ጠባይን በአንድነት ከያዙ ሰዎች መካከል ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ከፊት ተሰላፊ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። እነሆ ጠቅላይ አቃቤ ህግ በመሆን በጠ/ሚ ዐብይ አህመድ መሾማቸውን ሰምተናል:: እኛም "ይበል ያሰኛል" ብለናል።
እንኳን ደስ አለህ!! መልካም የስራ ዘመን
via Natnael
እንኳን ደስ አለህ!! መልካም የስራ ዘመን
via Natnael
August 18, 2020
Ebakachehu sele dagnoch astedader ena teklay akabe hig info kalachehu don't keep quite?
August 19, 2020
Hello Ale✋ የዛሬ 6ወር ገደማ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በዕጩ እና ከፍተኛ prosecurorship እና የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ረዳት ዳኝነት ለተመዘገቡት info ለመስጠት ነው..
👉የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግን በተመለከተ፦
1) Covid 19
2) የውስጥ የደረጃ ዕድገት ጥያቄ እያስተናገዱ እንደሆነ
3) በከፍተኛ prosecurorship መደብ ቅጥር ላይ አንድአንድ Controversy እንደተፈጠረ ነው፡ሆኖም ምን እንደተወሰነ አልታወቀም።
በዕጩ Prosecutorship ቅጥር ግን ምንም አልተነሳም ስለዚህ በትዕግሥት መጠበቅ እንዳለባቸው ነው ።
👉የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ረዳት ዳኝነት በተመለከተ Administration councilu Still ምንም እንዳላወራ ለዚያም ዋናው ምክንያት Covid 19 እንደሆነ ነዉ ስለዝህ ይህንንም ብሆን በትዕግሥት መጠበቅ እንዳለባቸው ነው። ሆኖም 2013ዓ/ም (ይህ ዓመት ሲያልቅ አድስ ነገር ልኖር ይችላል ።) So Just wait !
Thank you🙏

August 20, 2020
August 20, 2020
August 20, 2020
August 20, 2020
August 20, 2020
August 20, 2020