አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.88K photos
25 videos
1.87K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
#NewsAlert ‼️

#Ethiopia : ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙ ከታወቀው አምስት ሰዎች ውስጥ አራቱ ቻይናዊያን ሲሆኑ አንዷ ኢትዮጵያዊ መሆኗ ታውቋል::
Adv:
Hi Ale law societies ቤተሰቦች አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሐምሌ 4 አስመርቃለሁ ብለዋል። የመውጫ ፈተና /Exit Exam/ በምን መልኩ እና መቼ እንደምንፈተን? ለሚመለከተው አካል መግለጫ/መብራርያ/ እንዲሰጠን በታደርጉልን።
Natnael Mekonnen:
#update

#Ethiopia : አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ከሰዓታት በፊት ያወጣው መግለጫ መደበኛ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎችን እንደማይመለከት አሳውቋል።

ለመደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ፈተና መስጠትም ሆነ የምረቃ ፕሮግራም እንደማይካሄድ ዩንቨርስቲው አሳውቋል።

ምንጭ: የዩንቨርስቲው
UPDATE| አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ከሰዓታት በፊት ያወጣው መግለጫ መደበኛ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎችን እንደማይመለከት አሳውቋል።

ለመደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ፈተና መስጠትም ሆነ የምረቃ ፕሮግራም እንደማይካሄድ ዩንቨርስቲው አሳውቋል።

ምንጭ: የዩንቨርስቲው የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት
የኤልሰቤጥ ከበደ የፍ/ቤት ሂደት ስለማሳወቅ

• የማህበራችን አባል እና በጎ ፈቃደኛ ወ/ት ኤልሳቤጥ ከበደ ከአዲስ አበባ ወደ ሀረሪ ክልል በቀን 27/7/2012 ዓ.ም እንድትወሰድ መደረጉን ተከትሎ የአዲስ አበባ ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ዘርፍ በጉዳዩ ላይ ዝርዝር ማብራሪያ እንዲሰጡን በቀን 29/7/2012ዓ.ም በደብዳቤ.ቁ EWLA/6499/12 የጠየቅን ቢሆንም እስካሁን ምላሽ ሊሰጡን አልቻሉም፡፡

• ይህ በእንዲህ እንዳለ ወ/ት ኤልሳቤጥ በተጠረጠረችበት ወንጀል በሀረሪ ክልል ከፍተኛው ፍ.ቤት እየተከታተለች የምትገኝ ሲሆን የተጠረጠረችበት ወንጀል ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር በተገናኘ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት እና በምታሰራጨው ሀሰተኛ ጽሁፎች ብሄር ከብሄር እና ሀይማኖት ከሀይማኖት በማጋጨት የሚሉ መሆናቸው እንደተገለጸላት ለማወቅ ችለናል፡፡፡

• ወ/ት ኤልሳቤጥ የተጠረጠረችበት በወንጀል ህግ ስነ ስርአት መሰረት በሀረሪ ክልል ፍ.ቤት ስልጣን ስር የማይወድቅ በመሆኑ ፍ/ቤቱ መዝገቡን ዘግቶ እንዲያሰናብታት ብትጠይቅም በችሎቱ ተቀባይነት ሳያገኝ መቅረቱን፣ ከዚህም በላይ ወ/ት ኤልሳቤጥ በፍ/ቤት ከነበሩት አራት ቀጠሮዎች ውስጥ በሁለቱ እንድትቀርብ ሳይደረግ በሌለችበት መዝግቡ መታየቱን ቤተሰቦችዋ ገልጸዋል፡፡

• ጉዳዩ አሁን ባለበት የምርመራ ደረጃ ላይ በህግ ስልጣን ከተሰጠው ፖሊስ የምዝገባ መዝገቡን አደራጅቶ ሳያጠናቅቅ ከፖሊሱ በተጨማሪ አቃቤ ሀግ በመዝገቡ ክስ ሳይመሰረት በፊት ፍ/ቤት ቸሎት በመቅረብ ክርክር እያቀረበ የሚገኝ ሲሆን ምላሽ እንዲሰጥም በፍ/ቤቱ ዳኛ አድል እየተሰጠው እንደሚገኝ ፍ/ቤቱ ከሰጠው ትእዛዝ ለመረዳት ችለናል፡፡

• ዋስትናን በተመለከተ ምርመራው ሳያልቅ በዋስ ብትለቀቅ መረጃ ታጠፋለች በማለት ወ/ሪት ኤልሳቤጥ የዋስትና መብትዋ እንዲከበር ያቀረበችውን ጥያቄ ባለመቀበል ፍ/ቤቱ ጊዜ ቀጠሮ እስከ 26/08/2012 ፈቅዷል፡፡ በድጋሚ ከዋስትናው ጋር በተገናኘ ፍ/ቤቱ ለ29/8/2012 ዓ.ም ቀጠሮ መስጠቱ ግልጽ ባለመሆኑ ማህበራችን ይህንኑ እያጣራ ይገኛል፡፡ ሆኖም መረጃ በቀላሉ ከፌስቡክ ገጽዋ ላይ በሰአታት ፖሊስ መሰብሰብ ይችላል፡፡

• የወ/ት ኤልሳቤጥን ጉዳይ እየታየ ያለው በሀረሪ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንደመሆኑ ተቋማችን ወ/ት ኤልሳቤጥ ትክክለኛ ፍትህን ለማግኘት እንድትችል ጠበቃ ለመወከል ጥረት እያደረገ ቢሆንም ያነጋገርናቸው የክልሉ የጥብቅና ፈቃድ ያላቸው ባለሙያዎች ግልጽ ባልሆነ ምክንያት ጉዳዩን ለመያዝ ፈቃደኛ አይደሉም፡፡ ከክልሉ የተገኙ ተመደበው የነበሩት ጠበቃም የዋስትና አቤቱታውን ለፍርድ ቤት ካቀረቡ በኋላ በግል ምክንያት መቀጠል እንደማይችሉ ገልጸው አቋርጠውታል፡፡ በዚህም ምክንያት በማህበራችን ዋና ፅ/ቤት በሚገኙ የህግ ባለሙያዎች እንዲሁም ድሬደዋ ቅርንጫፍ አማካይነት ጉዳዩን እየተከታተለን ሲሆን፤

ማህበራችን የወ/ሪት ኤልሳቤጥን ጉዳይ እስከመጨረሻው ከሚመለከታቸው የመንግስት እና የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ጋር በመስራት ተገቢውን ፍትህ የማሰጠት ስራ አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን እንዲሁም በቀጣይ ያሉ የፍርድ ሂደቶችንም እንደምናሳውቅ እንገልፃለን፡፡
EWLA
Ethiopian Administrative Procedure Code.pdf
1.2 MB
Share 'Ethiopian Administrative Procedure Code. pdf'

https://telegram.me/lawsocieties
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በጎ አድራጎት ተግባር
**********
(ሚያዚያ 15, 2012 ዓም) የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሰስቴን ዲያሎግ ፕሮጅክት በፋሲሊተርነት እና ሞደረቴርነት ይከፈላቸው የነበረውን ገንዘብ በማዋጣት ለ30 አቅመ ደካማ የጊንጆ ቀበሌ ነዋሪዎች እርዳታ አድርገዋል።

ገንዘቡን ያዋጡት ተማሪዎች 10 ፋሲሊተሮች ሙሉ የሁለት ወር ክፍያቸውን 8,000 ብር እና 100 ሞደሬተሮች ደግሞ የአንድ ወር ሙሉ ክፍያቸውን 10,000 ብር በድምሩ 18,000 ብር በማዋጣት ለ30 ዎቹም ተረጅዎች ለእያንዳንዳቸው 8 ኪሎ ሩዝ ፣2 ፍሬ ሳሙና እና 3 ሊትር ዘይት አበርክተዋል ።

ተማሪዎቹ ይህን መልካም ተግባር ያከናዎኑት በያሉበት በመሆን በማህበራ ሚዲያ በመገናኘትና በጅማ በሚገኙ የተማሪዎች ህብረት ተወካዮች አማካኝነት ሲሆን በርክክብ ስነስርዓቱም ላይ የቀበሌው ተወካዮችና የተማሪዎች አገልግሎት ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

ዩኒቨርሲቲያችንም ርቀት ሳይገድባችሁ ይህን መልካም ዓርአያነት ያለው ተግባር ለፈጸማችሁ ተማሪዎቻችንና ልገሳችሁ እንዲሳካ ላገዟችሁ የስራ ክፍሎች ምስጋናችንን እያቀረብን አሁንም በያላችሁበት ማህበረሰባችንን እንድታግዙ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

ጅማ ዩኒቨርሲቲ
Professor_Tasew__TIKVAH
<unknown>
#AAU

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና ዛሬ ጥዋት ዩኒቨርሲቲው በፌስቡክ ገፁ ባወጣው መረጃ ላይ አጠር ያለ ማብራሪያ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ (TIKVAH-ETH) ሰጥተዋል።

ውድ ቤተሰቦቻችን ከላይ ፕሮፌሰር በሰጡት ማብራሪያ ለጥያቄዎቻችሁ ምላሽ እንደምታገኙ እናመናለን ፤ እናመሰግናለን!
"Dear Muleta,
regalar undergraduate students will receive course materials just for their reading, but they will not be given exam and will not complete their study without face to face class. we will not have graduation for regular undergraduate students. What we announce is for regular graduate program and for extension students (both undergraduate extension students and graduate extension students).

I hope this is clear"

This 👆👆is the email I just received from Prof. Tassew. Accordingly, there will be no graduation for Undergraduate regular students.

Please share it with each other🙏🙏🙏
🔴የ2011 Exit Exam please share🛑
2019 Private exit exam.pdf
591.9 KB
በስህተት ነው ይህ PDF Miscellaneous ነው።
https://telegram.me/alesocieties2011