አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.87K photos
25 videos
1.87K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
proclamation No- 211/2000 of ombudsman
Forwarded from ሕግ ቤት
LSA . Mekelle Haben . 2:
ለነበረን ቆንጆ ጊዜ ሁላችሁም እናመሰግናለን።

በየማህበራችን ብቻ ከታጠርን በያለንበት ታጥረን እንቀራለን።

እንደዚህ አብረን ተገናኝተን ያሉብንን ጥሩ ጥሩ ልምዶች እና ችግሮቻችን እንዴት መፍታት እንዳለብን ስንመካከር ግን ጥንካሬያችን እየጨመረ ይሄዳል።

ህብረቱ ገና ሂደት ላይ ያለ ነው፤ ሚኪያስ እና ስራ አስፈፃሚዎቹ ከምስረታው ጀምሮ እኛን እንደዚህ በደማቅ መልኩ እስከ ማሰባሰብ መድረስ ችለዋል። በጣም እናመሰግናለን!

አሁንም የተመረጠው አዲስ ስራ አስፈፃሚ በዱላ ቅብብል አይነት የነበረው ጥንካሬ በማስቀጠል ወደሌላው ስያሻግር በጣም እየጠነከረ የሚቀጥል ህብረት ይሆናል የሚል እምነት አለኝ።

ህብረቱ ሲጠነክር በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች የጠነከሩ የህግ ተማሪዎች Association/ Union ይኖራሉ።

ለህብረቱ ጥንካሬ የድርሻችን እንወጣ ለማለት እፈልጋለው።
Forwarded from ሕግ ቤት
Belay Getachew:
I'm promising to contribute as much as possible to this union everything expecting from me. what about you??
Abdul hafiz:
Dear ale selam nachihu ye NEAEA proclamation kalachihu lakuleg
Kalkidan:
Hey how are you. I need some favor from you. If u dont mind can u send me second year second semister courses.
I am 11student & I want to ask you question. the question is abebe was sentenced for 20 years in prison for killing kebede.after he had completed his sentence he met kebede on the way. He was very surprised for getting kebede alive he immediately killed kebede
 Can abebe be convicted and sent to prison for the same offence? Can you support this question with relevant articles?
Ephrem Gemechu
Sent via Ale email address:-
alesocieties2011@gmail.com
Forwarded from ሕግ ቤት
በዚህ ጉዳይ የተለያዩ የቶክ ሾው ዝግጅቶች ላይ በሰፊው አውርተንበታል፡፡በእርግጥ ይህ ጉዳይ ሩሲያ ውስጥ የተከሰተ ነው፡፡ሰውዬ በግድያ ወንጀል ለ8 አመት ተፈርዶበት ከ7 አመት በሇላ ወጣ፡፡ከዛም ሰውዬውን መንገድ ላይ አገኘውና ባንተ ም/ት ብዙ አመት እስርቤት ቆየሁ በሚል ገደለው፡፡በድጋሜ ሰውዬው ለፍርድ ቀረበ፡፡የሩሲያ ፍ/ቤትም በጉዳይ ላይ ውሳኔ መስጠት አቅቶት ለ6 ጊዜ ቀጠሮ አመላለሰው፡፡የህግ ሙህራኖች ሁላ ሳይቀር በተለያዩ ሚዲያዎች ተወያዩበት፡፡ነገር ግን አለ...በመጨረሻም የሩሲያ ፍ/ቤት ውሳኔ የሚሰጥበት ወንጅል ወይምበ ጥፋት እስከሆነ ድረስ ሰውዬው በድጋሜ ይፈረድበታል በማለት ዳግም ፈረደበትና ወደ እስር ቤት አወረደው፡፡በርካታ የአሜሪካና እንግሊዝ ዳኞች ከdouble jeopardy ጋር አያይዘው ብዙ ቢሉም ለውጥ አልመጣም፡፡ከዛም በዚህ ም/ት የተለያዩ ህጎች ተሻሽለዋል፡፡የኛም "የወንጀለኛ መቅጫ ህግ" ይል የነበረው በአሁኑ ሰአት "የወንጀል ህግ" ብቻ እንዲል ተደርጎ ተሻሻለ፡፡የስሙ መለወጥ አሁን ለተነሳው ጉዳይ ትልቅ ለውጥ አመጣ፡፡የኛ ህገ መንግስትም አንዴ ፍርድ/የመጨረሻ ውሳኔ ባገኘ ጉዳይ ላይ ድጋሜ መከሰስ እንደሌለ ይደነግጋል ነገር ግን ወንጀልን ለመከላከል በሚል አተረጓጎም እንዲህና መሠል ድርጊቶች በድጋሜ እንደሚታዩ በተግባር አረጋግጧል፡፡እንደውም ከዚሁ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በወንጀል ህግ ቁጥር 16በውጭ አገር ስለተሰጡ ፍርዶች በውጤት ደረጃ ሲያስቀምጥ በተመሳሳይ መልኩ በአንድ ወነጀል ከ ድጋሜ ከመቀጣት ጋር ይጋጫል፡፡በእርግጥ በዚህ አንቀፅ ንኡስ ከንቀፅ -1- ላይ የወንጀሎቹን አይነትና ይዘት ይገድባቸው እንጅ እንደገና ከመከሰስ ወይም ከመቀጣት እንደማያድን በግልፅ አስቀምጧል፡፡
.
.
የሆኖ ሆኖ በተመሳሳይ ድርጊት የመጨረሻ ውሳኔ ባገኘ ጉዳይ ላይ በድጋሜ መከሰስን ወይም ለፍርድ መቅረብን አስመልክቶ እስካሁን በተግባር ላይ ያለው ይቻላል ሲሆን ብዙ የህግ ሙህራኖች ግን ይቃወሙታል፡፡
#አህመድ.M.
ከአርባ ምንጭ
Rose:
That was so helpful, thank you Ahmed.
የፈተናው ውጤት ተለቋል!

Please Share

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ያወጣው ፈተና ውጤት ተለቋል።

ውጤታችሁ ለመመልከት www.addis.gov.et
በመግባት መመልከት ትችላላችሁ።
A call for applications from African students to apply for the United Nations University fully funded Scholarships for undergraduate, masters and doctorate programs in USA, Canada and Australia.
Application Link>> https://bit.ly/2NRqXpp
The application process is easy
NOTE: Submission of application is online and FREE of charge.

https://telegram.me/lawadvocator
https://t.me/lawsocieties *Most Urgent,Very Serious, Important information*📣 *Ministry of health’s emergency notification to the public that the Coronavirus influenza outbreak this time is very very serious & fatal. There's no cure once you are infected.* *Its spreading from China to various countries* *Prevention method is to keep your throat moist, do not let your throat dry up. Thus do not hold your thirst because once your membrane in your throat is dried, the virus will invade into your body within 10 mins.* *Drink 50-80cc warm water, 30-50cc for kids, according to age.* *Everytime u feel your throat is dry, do not wait, keep water in hand.* *Do not drink plenty at one time as it doesn’t help, instead continue to keep throat moist.* *Till end of March 2020, do not go to crowded places, wear mask as needed especially in train or public transportation* *Avoid fried or spicy food and load up vitamin C.* *The symptoms/ description are* *1.repeated high fever* *2.prolonged coughing after fever* *3.Children are prone* *4.Adults usually feel uneasy,*headache and mainly respiratory related* *5: highly contagious*🚨 Pls share if you care for human life!🙏😇https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
LSA . wlkte . desa:
selam endet nachu ........adisun ye anti terriosim proclamation kalchu lakulgn pls .......
semira:
ሰላም... የፌደራል መንግስት ስልጣን ለ ክልል delegate ሲያደርግ የክልሉ ይሁንታ እንደ ግዴታ ይታያል ወይ? የክልል መንግሥትስ አልቀበልም ማለት ይችላል ?
Um Eba B:
እስካሁን ከUniversity በሰላም መደፍረስ ምክንያት 35,000 የደሀ ልጆች የዚህች ሀገር የነገ ተስፋ ተፈናቅለው የአዕምሮ እና የስነ ልቦና ቀውስ ውስጥ ሆነው ወደ ቤተሰቦቻቸው እጅ ተመልሰው ተስፋቸው ጨልሞባቸው 17 እና ከዚያ በላይ አመት ቆሎ ቆርጥመው ያስተማሯቸው እያበሉዋቸው ባዶ እግር እሾህ አየወጋቸው ማገዶ ከዱር ለቅመው ጫማ እያለበሱ ያስተማሯቸው የደሀ ቤተሰብ ልጆች እንደዋዛ በመዳ ላይ ተበትነው መንግስት ግድየለሽ ሆኖ እነዚህ ተማሪዎች ነገ ሀገር ተረካቢ መሆናቸውን እያወቀ 2, 3, 4, 5 አመት በ University ተምሮ ሌላ ተስፋ የሌሌው የገበረ ልጅ ተመልሶ የዛች የደሀ እናቱ ጓዳ ሲከጅል ምንም እንዳልተፈጠረ አድርጎ ማሰቡ ነገ ላይ ለዚህች ሀገር ምን አይነት ኪሳራ ሊያስከትል እንደምችል ለመገመት አያስቸግርም የኢትዮጵያ መንግስት እያየ እንዳላየ እየሰማ እንዳልሰማ ስላለፈን በዚህ ጊዜ ተማሪው ህይወቱን ለማትረፍ ሸሽቶ በወጣበት university የሴሚስተሩ መገባደጃ ፈተና (final exam) እየተሰጠ ይገኛል! እናንተ ለዚህች ደሀ ሀገር የምትቆረቆሩ ምሁራን የትውልድ አደራ አለባቹ ዝም አትበሉ ተማሪው የስነ ልቦና ቀውስ ውስጥ ገብቶዋል ሞት ሞት ሸቶታል!

ወንድሞች ከቻላችሁ ይሄን መልዕክት ለሀገረ በአለምም ላሉት የሀገረ ልጆች ጩሄታችንን አድርሱልን ቸር ሰንብት።
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
__________________

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የዐቃቤ ሕግነት ሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ለየደረጃዎቹ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጥር 09 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የማስታወቂያውን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://drive.google.com/file/d/1YEQjyvKG0voOb-aQeM_pwruYFzerHLh4/view?ts=5e317592t
Sagni Alemu:
Hello Ale i am from Bule Hora University if you have any information about exit exam tell for us
Ibnu Turab:
1,ተከሳሽ በሌለበት የተሠጠበትን ውሳኔ እንዲነሳለት ውሳኔው ለሠጠው ፍ/ቤት አመልክቶ ፍ/ቤቱ በቂ ምክንያት አላቀረብክም ብሎ አቤቱታውን ውድቅ ቢያደርግበት ይግባኝ ማለት የሚችለው በቂ ምክንያት የለህም ሲል አቤቱታውን ውድቅ በማድረግ በሰጠው ትእዛዝ ላይ ብቻ ነው?ወይስ በስነ ነገሩ በሌሉበት በተሰጠው ውሳኔ ብቻ?ወይስ በሁለቱም?
2 ከዚህ በላይ ባለዉ ተራ ቁጥር 1 ላይ ስለተነሱት ጥያቄዎች መልስ አሠጣጥ እንዲረዳ በፍ/ብ/ስ/ስ/ህግ በቁጥር 78 እና 323(2) የተመለከቱት የጊዜ ገደቦች የሚያስከትሉዋቸው ውጤቶች ምን ሊሆን እንደሚችሉ ማየት.
3 በፍትሐብሔር ስነ ስርዓት ሕግ በቁጥር 341 እና 343 መካከል ስላለው ልዩነት ይብራራልኝ?
4 በፍትሐብሔር ስነ ስርዓት ሕግ በቁጥር 342(2) ላይ የተጠቀሰውን ''ዳኝነቱን ካየ በኋላ'' የሚለውን ሀረግ ፍርድ ይሰጣል ለማለት ነው ወይስ የዳኝነት አስተያየቱን እንዲሰጥ ብቻ የሚጠቁም ነው?


አብዱል ሀሚድ ዲንነጋ ነኝ
ከአርባ ምንጭ ዩንቨርሲቲ
IMPORTANT DOCS