M 16:
I think @lawsocieties የይ group በጣም greedy (ምቀና ) ሆነዋል ብዙ ስው document ይጠይቃሉ መልስ ግን ስያገኑ ኣላይም ከእኔ ጀምሮ ምቀና በዝተዋል ያላችሁ ዶቹምቶ share ማርግ ደግነት ነው። ሰው ባነበበ ቁጥር የ ፍትህ የመስጥት ኣቅሙ ያድጋል። ያው እና የፍትህ ሰዎች ነን ለማህበርሰቡ ፍትህ የምስጥ ግዴታ ኣልብን ካልወቅን ደግም ፍትህ መስጠት ኣይቻልምደግሞ ህግን ኣልማወቅ ከተጠያድንም ዳይኛ ሁሉንም ሕጎች ይውቃል ተብሎ ይግመታለ ታድያ እኛ ተጋግዝን ሕጎች share ካልኣደርግን ማን ያድርግልን። pls share every thing document with u. I share mine !!

Suleyman Sheikh Madey:
Ale thanks more&more I am happy to join your page I satisfy your help because as a soon as you sent family notes, I know quality of your services really I promise here by start to night I collaborate with you by sharing every necessary documents you attach to us
Me 5year law student in jigjiga university jigjiga Ethiopia.
Ale please would you send exit exam 2015 and 2017 with their answers.
Thanks you

Forwarded from Transparency International Ethiopia (TIE)
Global Undergraduate Exchange Program (Global UGRAD) to USA
Eligible Countries: 64+
Link: https://wp.me/pagilY-186
Fully Funded Cultural Exchange Program
https://telegram.me/TransparencyEthiopia

Full Opportunities
Global Undergraduate Exchange Program 2023 - UGRAD
Global Undergraduate Exchange Program is a Fully Funded Cultural and Semester Exchange. International students can apply for UGRAD Program
በአገር አቀፍ ደረጃ ወጥና ተመሳሳይ የሆነ የታራሚዎች ይቅርታ አሰጣጥ ስርአት እንዲኖር ለማድረግ የሚያስችል አሰራር ሊዘረጋ መሆኑ ተገለፀ
________________
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የክልሎችንና የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አሰራር፣አደረጃጀትና፣አፈፃፀም ምን እንደሚመስል በመዳሰስ በአገር አቀፍ ደረጃ ወጥና ተመሳሳይ የሆነ የይቅርታ አሰጣጥ ስርአት እንዲኖር የሚያስችል ጥናት ማካሄዱ ተገለፀ፡፡
በኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ የይቅርታ ቦርድ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ዘለቀ ደላሎ እንደገለፁት በ2011 ዓ.ም በነበረዉ አገር አቀፍ የጋራ መድረክ ላይ የታራሚዎች የይቅርታ አሰጣጥ ስርአቱ እንደየ ክልሎች ነባራዊ ሁኔታ የተለየ አሰራርና አፈፃፀም መኖሩ ችግር እየፈጠረ መሆኑ ታምኖበት አገር አቀፍ ወጥና ተመሳሳይ የይቅርታ አሰጣጥ ስርአት ሊኖር እንደሚገባ በመታመኑ ጥናቱ እንደተካሄደ ገልጸዉ በጥናቱም አንዱ ክልል ላይ ይቅርታ የሚያሰጥ ጉዳይ ሌላዉ ክልል ላይ የማያሰጥ ሆኖ መገኘቱንና በዚህም ምክንያት በታራሚዎች ላይ ቅሬታን ከመፍጠሩ በተጨማሪ ሰዎች በፍትህ ስርአቱ ላይ እምነት እንዲያጡ አድርጓል ብለዋል፡፡
በመሆኑም አሉ አቶ ዘለቀ እንደ መርህ የወንጀል ህግንና እሱን ተከትሎ የሚደረጉ ተግባራትን የማዉጣት ስልጣንና ሀላፊነት የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ሆኖ ሳለ ክልሎች ያልተፈቀደላቸዉን ስልጣንና ሀላፊነት ተከትለዉ የሚሰሩትን ስራ ለማስቀረትና ህገ መንግስታዊ፣አገር አቀፍ ወጥ የሆነ የይቅርታ አሰጣጥ አዋጅ በፌዴራል ደረጃ ወጥቶ ክልሎችም በዉክልና ወስደዉ በተመሳሳይ ሁኔታ ታይቶ እንዲሰራና የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት የተጠናዉ ጥናት አገር አቀፍ መድረክ ላይ ቀርቦ ዉይይት ተደርጎበት ከፀደቀ በኋላ ወደ ስራ እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡
በተያያዘም የሞት ፍርደኞችን ጉዳይ በተመለከተም ግልፅና ወጥ የሆነ አሰራር እንዲኖር ለማድረግ የሚያስችል ጥናት መካሄዱን የገለፁት ሀላፊዉ የሞት ፍርደኞች እጣ ፈንታ ምንድን ነዉ፣እንዴት ይያዙ፣ጉዳያቸዉ እንዴት ሪፖርት ይደረግና አጠቃላይ መስፈርቶቹስ ምን መሆን አለባቸዉ የሚሉ ጉዳዮች ላይ ወጥ የሆነ አሰራር እንዲኖር ለማድረግ ጥናት መካሄዱንም አቶ ዘለቀ ተናግረዋል፡፡
ለዉጡን ተከትሎ ይቅርታ ከተደረገላቸዉ 41 ታራሚዎች ዉጭ በሁሉም ማረሚያ ቤቶች 147 የሞት ፍርደኞች እንደሚገኙ ከተገኘዉ መረጃ ለማወቅ ተችሏል፡፡
https://telegram.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

Amin Kayyoon furtuu jireenya boruuti:
Please if you have constitutional law ppt share
Please if you have constitutional law ppt share
Forwarded from Transparency International Ethiopia (TIE)
https://telegram.me/TransparencyEthiopia
If you have friends/colleagues from low- and middle-income countries (LMICs) interested in global surgery - please share the following application form!
With InciSioN (International Student Surgical Network), we are hosting our third annual InciSioN Global Surgery Symposium on 1-3 May 2020 in Bogota, Colombia after successful events in Rwanda (2019) and Belgium (2018) with over 700 people attending from over 60 countries in total. Every year, we *fully fund 10 students/young doctors from LMICs* to attend our meeting, so please do share!
Link: https://forms.gle/742MNPvkCNtHPMqA9

Transparency International Ethiopia (TIE)
Ethical and corruption free society that upholds integrity and accountability
Contact Us via
@Transparency_Ethiopia_Bot
and
ethiopiatransparency@gmail.com
Contact Us via
@Transparency_Ethiopia_Bot
and
ethiopiatransparency@gmail.com
Forwarded from Transparency International Ethiopia (TIE)
Summer Exchange Program in USA 2020 (Fully Funded)
Link: https://wp.me/pagilY-A2
Duratuin: 02 Weeks
Eligibility Criteria:
Applicants must belong to India, Pakistan or USA
Applicants must be aged between 18-22 years at the time of the program
Must have a valid passport
Must be proficient in English.
From any Education background – interest: arts, humanities, sciences, and everything in between.
You don’t necessarily have to have received perfect grades in your English or literature classes, nor will we make you quote U.S., Indian, or Pakistani authors at will.

Applications are open to apply for Summer Exchange Program in USA 2020 (Fully Funded) Full Opportunities is Fully Funded Scholarships based Network.
Forwarded from Transparency International Ethiopia (TIE)
Holland Scholarships 2020 - Radboud Master Scholarship
Link: https://wp.me/pagilY-13U
Holland Scholarships are aimed at helping talented and bright foreign students pursue their studies in #Netherland.
https://telegram.me/TransparencyEthiopia
Link: https://wp.me/pagilY-13U
Holland Scholarships are aimed at helping talented and bright foreign students pursue their studies in #Netherland.
https://telegram.me/TransparencyEthiopia
Selomon Sisay:
Please can you help me by sending The new draft of the commercial code of Ethiopia?

✅ Attorney
📌 የስራ ልምድ: 4 years of relevant Work experience
📌 የትምህርት ደረጃ: LLB Degree in Law
http://ethiopianreporterjobs.com/nb10

ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs | Jobs in Ethiopia
Attorney – Ethiopian Reporter Jobs
Job Requirement
የቴኳንዶ ማሰልጠኛ ሊከፍት ቀበሌ ፍቃድ ሊያወጣ ሔዶ "የብቃት ማረጋገጫ አምጣ" ሲሉት
:
እንዳለ ቢሮ ውስጥ ዘረራቸው😜
:
እንዳለ ቢሮ ውስጥ ዘረራቸው😜
Dec 15, 2019
Attorney
Nib International Bank
Addis Ababa, Ethiopia
FullTime Banking Jobs in Ethiopia Legal Jobs in Ethiopia
Job Description
Job Requirement
Educational Qualification:LLB Degree in Law
Work Experience & Required Skills:4 years of relevant Work experience
Place of work:Head Office
How to Apply
Deadline: Ten working days from this vacancy announcement.
Interested applicants should submit their CVs and non-returnable Supporting documents in person to NIB International Bank HRM Department (Dembel City Center 5th Floor) or Mail to:
HRM Department
P.O. Box 2439
Tel. 011-5 503288
NIB International Bank
https://telegram.me/TransparencyEthiopia
Attorney
Nib International Bank
Addis Ababa, Ethiopia
FullTime Banking Jobs in Ethiopia Legal Jobs in Ethiopia
Job Description
Job Requirement
Educational Qualification:LLB Degree in Law
Work Experience & Required Skills:4 years of relevant Work experience
Place of work:Head Office
How to Apply
Deadline: Ten working days from this vacancy announcement.
Interested applicants should submit their CVs and non-returnable Supporting documents in person to NIB International Bank HRM Department (Dembel City Center 5th Floor) or Mail to:
HRM Department
P.O. Box 2439
Tel. 011-5 503288
NIB International Bank
https://telegram.me/TransparencyEthiopia
Telegram
Transparency International Ethiopia (TIE)
Ethical and corruption free society that upholds integrity and accountability
Contact Us via
@Transparency_Ethiopia_Bot
and
ethiopiatransparency@gmail.com
Contact Us via
@Transparency_Ethiopia_Bot
and
ethiopiatransparency@gmail.com
የሰው መግደል ወንጀል የፈፀመው የፖሊስ አባል ጽኑ እስራት ተፈረደበት
____________
የትራፊክ አባሎች ቁም ሲሉት እንቢ ብሏል በሚል ምክንያት በቦሌ ክፍል ከተማ ወረዳ 07 አካባቢ የሰው መግደል ወንጀል የፈጸመው የፖሊስ አባል ጽኑ እስራት ተፈረደበት፡፡
ተከሳሽ ም/ሳጅን ታዘባቸው ንጋቱ የፖሊስ አባልት መተዳደሪያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 268/2005 አንቀጽ 3/2፣ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 32/1/ሀ እና 539/1/ሀ ስራ ላይ የተመለከተዉን በመተላለፍ በሌላ የክስ ጉዳያቸው በመታየት ላይ ካሉት ሶስት ተከሳሾች ጋር በመሆን ተከሳሽ የፖሊስ ሰራዊት እንደመሆ የሌለውን ሰው ደህንነት የመጠበቅ ኃላፊነት እያለበት ስራውንም በማስተዋል፣ በትህትና እና በታጋሽነት ማከናወን እንዲሁም ከሀይል አጠቃቀም እንጻር የተለየ እንቢተኝነት ያላሳየውን ሟች ከሕግ ተገዢ እናደርጋለን በሚል ሰውን ለመጉዳት ፍፁም ፈቃደኛ በመሆን ጨካኝነቱን፣ ነውረኝነቱን እና አደጋኛነቱን በሚያሳይ ሁኔታ የግድያ ወንጀል ፈጽሟል፡፡
ተከሳሽ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ልዩ ቦታው አለማየሁ ህንጻ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ሟች ወጣት ሮቤልን ጃካሮስ አደባባይ ለመንገድ ስራ ተዘግቶ የነበረን መንገድ ሟች በሚያሽከረክረው መኪና ጥሶ አልፏል የትራፊክ አባሎች ቁም ሲሉት እንቢ ብሎ አምልጧል በሚል ምክንያት ኮ/ብል ከፍያለው ደምሴ እና ኮ/ብል አብረሀም በቀለ የተባሉት በያዙት የጦር መሳሪያ ጀርባውን ደጋግመው ሲመቱት ኮ/ብል ላቃቸው ባምላክ የተባለውን በዱላ እና በጫማ በመረጋገጥ በጭቅላቱ ላይ በደረሰበት ጉዳት ህይወቱ ያለፈ በመሆኑ ተከሳሽ በወንጀል ድርጊትና በሚሰጠው ውጤት ሙሉ ተካፋይ በመሆን በዋና ወንጅል አድራጊነት በፈጸመው ከባድ የሆነ የሰው ግድያ ወንጀል ተከሶ ፍርድ ቤት መቅርቡን የክስ መዝገቡ ያስረዳል፡፡
ዐቃቤ ሕግ ተከሳሽ በፈፀመዉ ወንጀል ተጠያቂ መሆን የሚችልበትን በፖሊስ የምርምራ መዝገብ መሰረት የሰዉ እና የሰነድ ማስረጃዎችን በመያዝ ለፍርድ ቤቱ አቅርቧል::ተከሳሽ በሌለበት ፍርድ ቤቱም ግራ ቀኙን መርምሮ ተከሳሹ በተከሰሰበት ወንጀል ጥፋተኛ ተብሏል::
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ ወንጀል ችሎት ተከሳሽ ወንጀል ሪከርድ የሌለበት መሆኑን በማቅለያ በመቀበል በ20 ዓመት ጽኑ እስራት አንዲቀጣ ሲል ወስኗል::
(ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ )

አለ ዜና🛑🛑🛑🛑🛑
የአጠቃላይ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና በዚህ ዓመት የሚሰጠው 12ኛ ክፍል ላይ ብቻ ነው!
የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ እንዳስታወቀው የ10ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና እንደማይሰጥ አስቀድሞ ቢነገርም አንዳንድ የግል እና የመንግስት ትምህርት ቤቶች ለ10ኛ ክፍል ፈተና ተማሪዎችን እያዘጋጁ መሆኑን መረጃ እየደረሰው ነው፡፡
የኤጄንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ ገ/እግዚአብሔር ለኢቲቪ እንደገለፁት ለአጠቃላይ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ዝግጅት ማድረግ እንደማይገባ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች መደበኛ የክፍል ፈተና ብቻ እንደሚፈተኑ ለማስታወስ ለሁሉም ክልሎች ተቋሙ ድብዳቤ ፅፏል ብለዋል፡፡ ከዚህ በኋላ ብሄራዊ ፈተና የሚወስደው 12ኛ ክፍል ላይ መሆኑን ተማሪዎችም ወላጆችም ሆነ ትምህርት ቤቶች ሊያውቁት እንደሚገባ አቶ አርአያ ተናግረዋል።
ኢትቪ via TIKVAHETH