https://telegram.me/lawsocieties
እንኳን ደስ አለን‼️‼️🛑🛑🛑🛑🛑
🛑🛑🛑🛑🛑👍👍👍👍👍አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከምርጥ 10 የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ሆነ!
🏺🏺🏺🏺🏺⚱⚱⚱⚱⚱⚱⚱⚱⚱🏺
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አፍሪካ ውስጥ ካሉ ምርጥ 10 ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ መሆኑን የዓለም ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ አውጪ ተቋም ጥናት አመልክቷል። ተቋሙ ዓለማችን ላይ ያሉ ምርጥ ዩኒቨርሲቲዎችን በ13 መስፈርቶች አወዳድሮ ደረጃ ያወጣል።
ከመስፈርቶቹም መካከል ዓለም አቀፍ ደረጃን የጠበቀ ጥናት የማድረግ ብቃት፣ የቀጠና ደረጃን የጠበቀ ጥናት የማድረግ ብቃት፣ የማሳተም ብቃት፣ የመጽሐፍ አቅርቦት፣ ኮንፈረንሶችን የማካሄድ እና የዩኒቨርሲቲው ‘ሳይት’ የመደረግ ብቃት ይገኙበታል።
እያንዳንዱ ተቋም የተመዘነው ጥናት በማድረግ ብቃቱ እና በቀጠናው እና በዓለም ዙሪያ ያሉ የአካዳሚክ ማኅበረሰቦች በሰጡት ነጥብ እንደሆነ ተገልጿል።
በደረጃው መሰረት ከ1ኛ እስከ 5ኛ የተቀመጡት የደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርስቲዎች ሲሆኑ የግብፁ ካይሮ ዩኒቨርሲቲ በ6ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጧል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲም ከደቡብ አፍሪካ፣ ግብፅ፣ ሞሮኮና ኡጋንዳ ዩኒቨርሲቲዎች ቀጥሎ በ10ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡
እንኳን ደስ አለን። 🛑🛑🛑🛑🛑
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሀና ዩኒቨርሲቲው ላስመዘገበው ውጤት ለዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡
Via EBC

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

Please share if you have Administrative law pp and other subject related whith 2nd years student
Hi all law students who will take re- exam, registration will be teqmet 19- 24 /2012 E.C . Deadline will be strictly applied . We will announce individual payment as soon as possible.‼️‼️‼️‼️‼️
Mesfin
Mesfin
አለሕግAleHig ️ pinned «Hi all law students who will take re- exam, registration will be teqmet 19- 24 /2012 E.C . Deadline will be strictly applied . We will announce individual payment as soon as possible.‼️‼️‼️‼️‼️ Mesfin»
All law students who will take re exam, registration day will be teqemet 17- 24 /2012 EC and payment per person birr 595.00. Deadline is strictly applied.

Please don't forget deadline it is serious

please share us any info......from all law school current situation
መብተኝነትና ጥበብ
“ለመሻገር የቆምንበት የመኪና መንገድ በአንድ አቅጣጫ ብቻ መኪናን ለማሽከርከር የተፈቀደ እንደሆነ ማወቅ፣ እውቀት ነው፡፡ ለማንኛውም ግን መኪና በሚመጣበትም ሆነ በማይመጣበት አቅጣጫ ግራና ቀኙን አይቶ መሻገር ጥበብ ነው”
መኪናዎች በግራዬ በኩል ማሽከርከር አይፈቀድላቸው፣ ስለዚህም መኪናዎች በተፈቀደላቸው በቀኜ በኩል ብቻ የሚመጣ መኪና አለመኖሩን ተመልክቼ መንገዱን የማቋረጥና የመሻገር መብት አለኝ በማለት ግራና ቀኝን ከማየት ይልቅ በአንድ አቅጣጫ ብቻ አይቶ መሻገር መብታችን ነው፡፡ ይህ አስተሳሳብ ግን ከእውቀትና ከመብት የመነጨ አስተሳሰብ እንጂ ከጥበብ የመነጨ አስተሳሰብ አይደለም፡፡ መሻገር መብትህ ነው፣ ሆኖም ባልተፈቀደለት መንገድ አቅጣጫ የሚመጣ መኪና ግን ጉዳት ሊያደርስብህ እንደሚችል ማስታወስ አስፈላጊ ነው፡፡ ስለዚህ ግራውንም፣ ቀኙንም አይተህ መሻገር፣ ምናልባት መሻገር ከሌለብህ ደግሞ መቆም የአንተ ምርጫ ነው፡፡
እዚህ ላይ ያለን የመብት ጥያቄ ሊነሳ የሚገባበት የራሱ የሆነ ጊዜ፣ ያም መብት ሊከበር የሚገባበት መንገድ ራሱን የቻለ ስፍራና ሂደት ኖሮት ሳለ፣ መብቴ ነው ብለን በጭፍንነት የምንወስደው እርምጃ ግን መጨረሻው ጥፋት ሊሆን ይችላል፡፡
መብትን በጥበብ መያዝና የመብተኝነትን መልካም ጥያቄ በትክክለኛው ሂደትና በጥበብ መከታተል የጥበበኛና የብሱል ዜጋ ባህሪይ ነው፡፡ መብታችን ባለመከበሩ ምክንያት ከደረሰው ችግር ይልቅ መብት ለማስከበር በምንወስዳቸው እርምጃዎች የሚመጣው ችግር ከገዘፈ ትርጉሙ የቱ ጋር ነው፡፡ መብት የመከበርም ሆነ ያለመከበር ሂደት እኮ መጨረሻ ማህበራዊ ሰላምና ጤንነት ሊሆን ይገባዋል፡፡ በምህረት ደበበ https://t.me/lawsocieties
“ለመሻገር የቆምንበት የመኪና መንገድ በአንድ አቅጣጫ ብቻ መኪናን ለማሽከርከር የተፈቀደ እንደሆነ ማወቅ፣ እውቀት ነው፡፡ ለማንኛውም ግን መኪና በሚመጣበትም ሆነ በማይመጣበት አቅጣጫ ግራና ቀኙን አይቶ መሻገር ጥበብ ነው”
መኪናዎች በግራዬ በኩል ማሽከርከር አይፈቀድላቸው፣ ስለዚህም መኪናዎች በተፈቀደላቸው በቀኜ በኩል ብቻ የሚመጣ መኪና አለመኖሩን ተመልክቼ መንገዱን የማቋረጥና የመሻገር መብት አለኝ በማለት ግራና ቀኝን ከማየት ይልቅ በአንድ አቅጣጫ ብቻ አይቶ መሻገር መብታችን ነው፡፡ ይህ አስተሳሳብ ግን ከእውቀትና ከመብት የመነጨ አስተሳሰብ እንጂ ከጥበብ የመነጨ አስተሳሰብ አይደለም፡፡ መሻገር መብትህ ነው፣ ሆኖም ባልተፈቀደለት መንገድ አቅጣጫ የሚመጣ መኪና ግን ጉዳት ሊያደርስብህ እንደሚችል ማስታወስ አስፈላጊ ነው፡፡ ስለዚህ ግራውንም፣ ቀኙንም አይተህ መሻገር፣ ምናልባት መሻገር ከሌለብህ ደግሞ መቆም የአንተ ምርጫ ነው፡፡
እዚህ ላይ ያለን የመብት ጥያቄ ሊነሳ የሚገባበት የራሱ የሆነ ጊዜ፣ ያም መብት ሊከበር የሚገባበት መንገድ ራሱን የቻለ ስፍራና ሂደት ኖሮት ሳለ፣ መብቴ ነው ብለን በጭፍንነት የምንወስደው እርምጃ ግን መጨረሻው ጥፋት ሊሆን ይችላል፡፡
መብትን በጥበብ መያዝና የመብተኝነትን መልካም ጥያቄ በትክክለኛው ሂደትና በጥበብ መከታተል የጥበበኛና የብሱል ዜጋ ባህሪይ ነው፡፡ መብታችን ባለመከበሩ ምክንያት ከደረሰው ችግር ይልቅ መብት ለማስከበር በምንወስዳቸው እርምጃዎች የሚመጣው ችግር ከገዘፈ ትርጉሙ የቱ ጋር ነው፡፡ መብት የመከበርም ሆነ ያለመከበር ሂደት እኮ መጨረሻ ማህበራዊ ሰላምና ጤንነት ሊሆን ይገባዋል፡፡ በምህረት ደበበ https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
በቅን ልቦና ሼር ያድርጉ 🔴🔴በቅን ልቦና ሼር ያድርጉ📛📛
አለ ALEአለ ALEአለ ALEአለ ALEአለ ALEአለ ALEአለ ALEአለ ALEአለ ALEአለ ALE
https://telegram.me/lawsocieties በቅን ልቦና ሼር ያድርጉ

ሰበር በቀለብ ላይ የሰጠው ውሣኔ በማለት ለጠየቀችው ልጅ። እነዚህን ውሳኔ ሰጥቷል ብታደርሷት🙏 እናም ከቅጽ 1-18 ያሉትን ውሳኔዎች የያዘ ማውጫ ስላለ አውርዳ እንድትጠቀም ጥቆማ ብትሰጧት። via Tigistu W.urael https://t.me/lawsocieties
Delil Ahmed:
Hi ale how are you doing,Please send me last years exit exam questions (2018&2019) !!

Adam H, [29.10.19 23:18]
Dear Ale law societies, would i remained you again to send me General property materials.i.e. lecture notes, handouts, teaching material prepared by school of laws.-its to mean materials other than prepared by the justice and legal system institute, and commentary...etc if any.