አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
አለሕግAleHig ️ pinned «Dear ALE families’ please who is going to develop us Website for Ale worldwide accessibility and to expand our mission to help each other…… We need website …….. contact us @Alemwaza @lawsocieties @lawsocieties»
የፊዮዶር ዶስቶቭስኪን Crime & Punishment ወንጀልና ቅጣት በሚል ርዕስ በትብብር የተረጎሙት አምባሳደር ካሳ ገብረ ሕይወት (ዶ/ር) በ83 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ለ10 አመታት በሩሲያ አምባሳደር ነበሩ።

Via Eshete Bekele
@ seli Eg:
Ale pls post enditaregi sayihon minifeligew melis nw le misale sile re examu yeteteyekewin ken ataralin
ስኬት ምንድን ነው?

ስኬታማ ሕይወት እንዴት ያለ ነው? ሰዎች “ለእኔ ስኬት ማለት ይኼ ነው ይኼ ነው” ብለው ሀሳባቸውን በሚገልፁበት ወቅት ስምም የሆነ አገላለፅ መስማት የተለመደ አይደለም፡፡ ለአንዱ እንደ ስኬት የሚታይ ነገር ለሌላው እዚህ ግባ የማይባል ጉዳይ ሊሆን ይችላል፡፡ ቤተሰብ መስርቶ፣ ልጅ ወልዶ ወዘተ ማሳደግ ለአንድ አንድ ሰዎች ትልቅ የሕይወት ስኬት ነው፡፡ በሌላ መልኩ ደግሞ ለሌሎች ዓለምን እየተዘዋወሩ ማየት የስኬት ሁሉ ስኬት ሊሆን ይችላል፡፡ የትኛው ሕይወት ነው ስኬታማ ሕይወት ከሚለው ጥያቄ ጀምሮ ወደዛ በስኬት አሸብርቋል ወደምንለው ሕይወት የሚወስደን ጎዳናስ የትኛው ነው የሚለው ጥያቄ መሰረታዊ ጥያቄ ነው፤ የታሰበበት እና የተጠና ምላሽም ይፈልጋል፡፡

በስነ ልቡና ባለሙያዎች ዘንድ ከሞላ ጎደል የሚያግባባው አንዱ ሀሳብ “ስኬታማ ሕይወት ሚዛናዊ ሕይወት ነው” የሚል ነው፡፡ ሕይወት ብዙ ፈርጆች፣ ገፆች እና ጎኖች አሏት፡፡ ሁላችንም አነሰም በዛ እዚህ ምድር ላይ በምንኖርበት ወቀት የተለያየ ሚና እንጫወታለን፤ የተለያየ ኃላፊነት እንሸከማለን፡፡ ታዲያ እነዚህ የተለያዩ የሕይወት ግፆችን ሚዛናዊ በሆነ መልኩ በሕይወት ወጣ ገባ መንገድ ላይ መኖር መቻል ስኬትም የስኬት ቁልፍም ነው፡፡ ዝነኛው ሳይኮሎጂስት ሲግመንድ ፍሮይድ “ስራ እና ፍቅር የሰው ልጅ ሕይወት የማዕዘን ራስ ናቸው (Love and work are the corner stone of our humans)” ይላል፡፡

በአጭሩ እነዚህን ሁለት የሕይወት ገፆች ፍሬያማ በሆነ መልኩ መኖር መቻል ስኬትም የስኬትም ቁልፍ ነው፡፡ አንድ ሰው በስራው እጅግ በጣም ውጤታማ ቢሆንና ለወዳጅ ዘመዶቹ ግን የረባ እንኳን ጊዜ መስጠት ባይችል ይህ ሰው ሕይወትን በሙላት እየኖራት እና እየተሳካለት ነው ማለት ይቸግራል፡፡ በዙሪያችን ከሚገኙ ሰዎች ጋር ፍቅር በፍቅር ሆነን ውጤታማ ስራ መስራት ካልቻልንም ያው ነው፡፡ ስኬት እነዚህን ሁለት የሕይወት ገፆች የሚጠይቁትን ጊዜ መስጠት መቻል፣ ሁለቱም የሚያሸክሙንን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት፣ በሁለቱም በኩል አትራፊ መሆን መቻል ነው፡፡

ሚዛናዊ ስለመሆን ስንነጋገር ከእኛ ውጪ ያሉ የሕይወት ገፆችን ብቻ ሳይሆን እኛ ውስጥ የሚገኙ የማንነታችንን ክፍልፋዮች ሚዛንም ሚዛን መጠበቅ አስፈላጊ ይሆናል፡፡ አንድ ሰው አንድ ሰው ብቻ አይደለም፡፡ አንድ ሰው ውስጡ በሚገኙት የተለያዩ የማንነት ክፍሎች ምክንያት ብዙ ሰውም ነው ማለት ይቻላል፡፡ እነዚህ የተለያዩ የማንነ ክፍሎች የሚፈልጉትን እና የሚያስፈልጋቸውን ያህል ቦታ ከሰጠናቸው፣ ከሰማናቸው፣ ፍላጎታቸውን ካሟላንላቸው፣ አንዱ ከአንዱ ጋር በስምምነት እንዲኖር መፍቀድ ከቻልን ትልቅ ስኬትም የስኬት ቁልፍም ነው፡፡

በአንፃሩ አንዱን ወደፊት አድርገን አንዱን ወደ ኋላ ከተውን፤ አንዱ ዘወትር እንዳሻው እንዲሆን ፈቅደን አንዱ ላይ በር ከዘጋን፤ የአንዱን ጥሪ አድምጠን ሌላውን ጆሮ ዳባ ልበስ ካልን ውስጣችን (አእምሯችን፣ መንፈሳችን ወዘተ) እነዚህ የማንነታችን ክፍሎች የሚራኮቱበት የጦር አውድማ ይሆናል፡፡ በዚህ ምክንያት ልዩ ልዩ ስነ ልቡናዊ ችግሮችም ይፀነሳሉ፤ ይወለዳሉም፡፡ ኤሪክ በርኔ የተባለ ሳይኮሎጂስት የሰው ልጅ ሰብዕና የሶስት ልዩ ልዩ ማንነቶች ጥምረት/ቅንጅት ውጤት ይላል፡፡

የመጀመሪያው “ወላጅ (Parent)” ነው ይላል፡፡ ይህ ክፍል ሁልጊዜ የሚመዝን፣ የሚቆጣጠር፣ እንከን የለሽ ለመሆን ጥረት የሚያደርገው ጥንቁቁ የሰብዕናችን ክፍል ነው፡፡ የዚህ የሰብዕና ክፍል መሰረት ራስ ወዳድነት፣ ደህንነት (security) እና ለሚደርገው ማናቸውም ነገር በቂ ምክንያት (justification) መስጠት መቻል ነው፡፡ ሌላኛው የሰብዕናችን ክፍል “አዋቂ (Adult)” ይባላል፡፡ ይህ የሰብዕና ክፍል ምክንያታዊ፣ አመዛዛኝ እና ነገሮች ተግባራዊ ሊሆኑ የሚችሉበትን መንገድ የሚያወቅ ይሆናሉ ወይስ አይሆኑም የሚለውን ጨምሮ መቀየስ መረዳት የሚችለው ነው፡፡ የሚያደርገውን ማናቸውንም ነገር የሚያደርግበት ምክንያት የውስጥ እርካታ፣ የመማር እና የማወቅ ፅኑ ፍላጎት ነው፡፡

ሶስተኛውና የመጨረሻው የሰብዕናችን ክፍል “ልጅ (Child)” የሚል ስያሜ አለው፡፡ ይህ ክፍል በአንፃሩ የፈጠራ አቅሙ የላቀ፤ ሰፊ ምናብ ያለው፤ ማደግ፣ መበልፀግ፣ መጫወት፣ ማጥፋት ወዘተ ነፍሱ የሆነ ነው፡፡ የሚፈልገውና የሚያደርገው ነገር መሰረቱ ደስታ፣ እርካታና ጥፋት ነው፡፡

እነዚህ ሶስት የሰብዕና ክፍሎች አንዳቸው ያለአንዳቸው እንዳሻቸው እንዲሆኑ ብንፈቅድላቸው በጎም በጎ ያልሆነም ውጤት ያስከትላሉ፡፡ አንዱ የሰብዕና ክፍል ብቻውን ፈላጭ ቆራጭ ሲሆን አሉታዊ ነገሮች ሕይወታችን ውስጥ ይበረክታሉ፤ ደስታ ይርቀናል፤ እረፍት ከአድማስ ባሻገር ያለ ሩቅ ሀገር ይሆንብናል፤ ስኬታማ እንደሆንን አይሰማንም፤ ስኬታማ ለመሆን የምናደርገው ትግልም በግጭት የታጀበ ይሆናል፡፡ የደስታ፣ እረፍት፣ ሰላም ወዘተ በጥቅሉ የስኬት ምንጭ እነዚህን ሶስት የሰብዕናችንን ክፍሎች አቻችሎ፣ አስማምቶ እና ሚዛን ጠብቆ ሕይወትን መምራት መቻል ነው፡፡ አንዱን ጥሎ ሌላውን ብቻ አንጠልጥሎ መኖር ተገቢም ገንቢም አይደለም፡፡ የሰው ልጅ ጥልቅ ተፈጥሮአዊ ፍላጎቱ ማደግ፣ አዎንታዊ ለውጥ ማምጣት እና እምቅ ችሎታውን አውጥቶ መጠቀም መቻል ነው፡፡

ይህንን ፍላጎቱን እያሟላ ለመኖር በእነዚህ ሶስት የሰብዕና ክፍሎች መካከል እርቅ፣ ስምምነት እና ሚዛናዊ ግንኙነት ሊኖር ይገባል፡፡ ቅርብ ጊዜ አንድ ትልቅ ፓርቲ ላፍቶ ሞል የመታደም እድሉ ገጥሞኝ ነበር፡፡ ዙሪያዬ ይገኙ የነበሩ ወጣቶች ጨዋታና ቡረቃ ሌላ ነው፡፡ ይዘፍናሉ፤ ይደንሳሉ፤ የራሳቸውን ግጥምና ዜማ እዛው ጭምር እየፈጠሩ ምን አለፋችሁ በቃ ራሳቸውንም በአካባቢያቸው የሚገኘውንም ታዳሚ ዘና ማድረግ ቻሉ፡፡ ምሽቱ እገፋ፣ ወደ ጉሮሮ የሚንቆረቆረው መጠጥ መጠኑ እየጨመረ ሲሄድ ግን ሁኔታዎች መልካቸውን ቀየሩ፡፡ ቅጥ ያጣ ዳንስና ልፊያ፤ የሌላውን መብት የሚጋፍ ድርጊት መፈፀም ተጀመረ፡፡ ያስደሰቱት ሰው ያዝንባቸው፣ ይታዘባቸው፣ ይናደድባቸው ገባ፡፡ ይህ እንግዲህ ሚዛንን መጠበቅ ያለመቻል ውጤት ነው፡፡

መዝናናት እና መደሰት አስፈላጊና እጅግ ጠቃሚ ነገሮች ነው፡፡ ሁሉም ሰው ማንነት ውስጥ መቦረቅ የሚፈልግ “ልጅ” ማንነት አለ፡፡ ይሁን እንጂ ይሄ ማንነት ሙሉ ለሙሉ ወንበሩን ያለ ኃይ ባይ ሲቆጣጠር ከሚለማው ይልቅ የሚጠፋው ያመዝናል፡፡ ይህ ሁኔታ እንዳይከሰት ታዲያ ሀይ ባዩ፣ ከልካዩ፣ ተቆጪው፣ ቆንጣጩ “ወላጅ” ማንነታችን አብሮን ሊኖር ይገባል፡፡ “ይበቃል፤ እንዴ! ተው አንጂ፣ ሰው እኮ እየረበሽክ ነው፣ ኋላ ችግር ውስጥ እንዳትገባ! ነግሬሀለሁ!” ወዘተ ሊል ይገባል፡፡ ይህ ብቻ ሳይሆን አመዛዛኙና አዋቂው ማንነታችንም እንዲሁ ምንጊዜም አብሮን ሊሆን ይገባል፡፡

“እየመሸ ነው ብንሄድ ሳይሻል አይቀርም፤ የጀመርካትን ጨርስና ጓደኞችህን ተሰናበት፤ ስትጨፍር ሌላውን ላለመርገጥ ተጠንቀቅ፤ መጠጡንም ቢሆን ከዚህ በላይ አትውሰድ፣ ረሳኸው እንዴ ነገ እኮ ስራ ገቢ ነህ ባለፈው ዓመት እንዲህ ስትጠጣና ስትጨፍር አድረህ የሆንከው ጉድ ትዝ ይልሀል” ወዘተ እያለ አዛዡን እና አማፂውን ማንነታችንን የሚያግባባ፤ ምክንያታዊ እርምጃ እንድንወስድ የሚያግዘን አዋቂ ማንነታችንን ያለ ልዩነት ሊጠነክር ይገባል፡፡ ሶስቱም የማንነት ክፍሎች ድምፅ ኖሯቸው እንደ ዴሞክራሲያዊ ስርዐት “check and balance” እየተደራረጉ ሲኖር ስኬታማ መሆን ይችላል፤ ተፈጥሮአዊ እምቅ ችሎታን አውጥቶ ለመጠቀም ..
ምህረት ደበበ:
የሚያስችል እድል ይፈጠራል፡፡ አንዱ አንዱን ወርሶ ዙሪያ ገባውን ሲያጥር፤ አንዱ ብቻውን አድራጊ ፈጣሪ ሲሆን ግን ውጤቱ ጥፋት፣ ደስታ አልባ መሆን፣ ለመግባባት መቸገር ወዘተ ነው፡፡

ስለዚህ እንደየሁኔታው ሶስቱንም የሰብዕና ክፍሎች ቦታ ሰጥቶ፣ አግባብቶና አቻችሎ፣ ሚዛን ጠብቆ፤ ጨዋታና ጭፈራ አስፈላጊ የሆነበት ቦታ ተጫውቶና ጨፍሮ፣ ቁም ነገር የሚቀድምበት ቦታም እንዲሁ ቁም ነገረኛ ሆኖ፣ ለነገና ከነገ ወዲያም አስቦ፣ ተጠቦ እና ተጠንቅቆ እንደ ወላጅ፣ አዋቂና ልጅ መኖር ስኬትም ነው የስኬትም ቁልፍ ነው፡፡
ምህረት ደበበ
Aug 23, 2019
MEAL Intern | International Rescue Committee

International Rescue Committee (IRC) Ethiopia Addis Ababa, Ethiopia

Internship Fresh Graduate Jobs in Ethiopia NGO Jobs in Ethiopia
Job Description

TITLE – MEAL Intern

SUPERVISING DEPARTMENT: MEAL Department

REPORT TO: Accountability and Learning Coordinator, MEAL Manager

DUTY STATION: Addis Ababa

LENGTH: Definite


Summary Statement of Responsibilities:

The Monitoring, Evaluation, Accountability and Learning (MEAL) Intern will be part of the MEAL team which is supporting the country office and field office staff, across all sectors. The MEAL Intern will be responsible for supporting the MEAL team in ensuring quality data from the field and sector teams and documentation in our cloud based system (Box). IRC receives data from our seven field offices and across seven sectors which needs to be systematically collected, reported and analyzed in order to provide management information.

This position is based in Addis Ababa but might include occasional trips to field sites and refugee camps. The person in this position will report to and collaborate with the Accountability and Learning Coordinator, as well as the Senior MEAL Manager, both based in Addis Ababa.



Basic Responsibilities:

Monitoring & Evaluation:

· Review project based monthly Indicator Trackers and provide feedback to MEAL staff based in the Field Offices as well as sector based MEAL staff in Addis Ababa

· Support MEAL team in keeping an up-to-date Indicator Tracker Overview

Support Field Offices in providing project documents on Box and keep the folders up-to-date
Support MEAL team and project teams in providing up-to-date dashboards for all projects, sectors, and locations
Support MEAL team in creating a quarterly beneficiary count, disaggregated by sector and location
Participates in and supports Project Opening Meetings, Project Implementation Meetings and Project Closing Meetings

Learning and Documentation:

· Support MEAL Team in managing and updating the internal learning database, including learning from all monitoring, evaluations, studies, learning exercises, project review and closing meetings.

Representation and Special Tasks:

· Support MEAL team as needed to ensure all deadlines are met on time and that all products are of high quality.

· At the request of the A&L Coordinator, take responsibility for miscellaneous projects not falling under responsibility underlined in this job description.
Job Requirements:

· Excellent Amharic and English writing and speaking skills are mandatory and are the most important requirement for this position

· Fresh graduates

· Bachelor degree from a recognized university

· Computer literate, especially MS Word, Excel, PowerPoint, Box.

· Being an expert in Excel and creating dashboards is a plus, especially in Power BI.

· Good communication and interpersonal skills.

· NGO experience in similar position is a plus.


How To Apply:

· Please send your CV, application letter and copies of credentials through the following address: IRC P.O.BOX: 107 Code 1110, Addis Ababa
· Please include 3 references from current and former employers.
· Applications will not be returned. IRC discourages phone calls or personal visits.
· Only applicants meeting the minimum qualification will be short listed and contacted.



IRC is an equal employment opportunity employer. IRC considers all applicants on the basis of merit without regard to race, sex, color, national origin, religion, sexual orientation, age, marital status or disability.

About International Rescue Committee (IRC) Ethiopia
Company Profile
Share this job:
Agegnehu W/silassie:
If any info about enternace exam for LLM, particularly on commercial and investment law
Selam ye Ale law beteseboch....semunun yewetxu yesira mastaweqiyawoch kalu inform bitaregun des yilenal.....
Yonas, [30.08.19 07:54]
ከፌስቡክ የተገኘ ስለሆነ ለተሻለ መረጃ በተጠቀሰው ስልክ ደውለው ቢያረጋግጡ መልካም ነው
Thank you addisu for sharing us...🔴🔴🔴
@lawsocieties Sep 02, 2019
Intern
Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Addis Ababa, Ethiopia
Internship Job Fresh Graduate Jobs in Ethiopia Healthcare Jobs in Ethiopia NGO Jobs in Ethiopia
Job Description
Intern
Internal/External Vacancy Announcement #147/2019

GIZ- Health Program

Background

As a provider of international cooperation services for sustainable development and international education work, GIZ – Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit – is dedicated to building a future worth living around the world.



Around the world, we have over 50 years of experience in a wide variety of areas, including rural and economic development, education and employment, energy and the environment, and peace and security. Together with our partners, we work to deliver flexible, effective and cost-effective solutions that offer people better prospects and sustainably improve their living conditions.



As a public-benefit German federal enterprise, we are committed to meeting our clients’ high standards of transparency and accountability. The German Federal Ministry for Economic Cooperation and Development (BMZ) is our main commissioning party. European Union institutions, the United Nations, the private sector and national governments also benefit from our services.



In Ethiopia, GIZ has been implementing development programs on behalf of the German government for over 40 years together with our national partners. The focus of our work in the country is on vocational education and employment promotion, sustainable use of natural resources, land management and food security, biodiversity and forestry. GIZ has recently started a new project in the health sector as well.



Over the last decade Ethiopia has made mayor progress in increasing access to healthcare and reducing morbidity and mortality. The focus now has shifted to more advanced care requiring higher qualifications, enhanced quality of training content and institutions and introduction of academic training. In addition, the increasing use of medical equipment and biomedical technologies requires the training and posting of biomedical technicians and engineers and a coherent national concept for comprehensive management of technical devices. This includes identification, inventory, installation, maintenance, repair and safe disposal. Also, staff needs to be trained on the safe and correct use of available technologies. There is a high need for well-trained, skilled and competent health personnel, for better-equipped teachers and trainers and more suitable training materials and trainings that match future requirements in the world of work.



Position: Intern

Place of Work: Addis Ababa

Application deadline: September 11, 2019



Objectives:

- Support the project manager as well as the team as per specified below tasks:



Tasks:

- support to day to day work of programme manager and team members;

- preparation and follow up of meetings, workshops and field visits (technically as well as logistically);

- support to monitoring and reporting of the programme;

- online research on specific topics related to health professions and vocational training;

- travels to the region (Nekemte and other sites) as required

Job Requirements
Requirements

- 0 years of work experience

How to Apply
Application procedure:

Interested and qualified candidates shall submit their motivation letter along with their non-returnable recent CV via Email: hreth@giz.de



Note: -

Please make sure you mention the vacancy number and position title ‘Intern Health #147/2019’ in the subject line of your email application. Due to large number of applications we categorize applications with the vacancy numbers. Applications without vacancy numbers in subject lines might not be categorized in the appropriate folder and could be disqualified.



Applications without vacancy numbers in subject lines might not be categorized in the appropriate folder and could be disqualified.