“The Law is hard, but it is the Law.”
― Cassandra Clare,https://t.me/lawsocieties
― Cassandra Clare,https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
Good Morning law families ...........................❤️ AD from Addis
@lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties አለ አለ አለ አለ አለ አለ አለ አለ አለ
@lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties የዩጋንዳ ፓርላማ የሞት ፍርድ ህግ እንዲሰረዝ ወሰነ።
የዩጋንዳ ፓርላማ የሞት ፍርድን የተመለከተው የሀገሪቱ ህግ እንዲሰረዝ መወሰኑ ተሰምቷል።
ሀገሪቱ እንደ ሽብር ባሉ ወንጀሎች ጥፋተኛ የተባሉ ሰዎች በሞት እንዲቀጡ የሚፈቅድ ህግ አላት። ይሁን እንጂ 133 የሞት ፍርድ የተወሰነባቸው ግለሰቦች ቢኖሩም ባለፉት 20 ዓመታት በዩጋንዳ በሞት ፍርድ የተቀጣ ሰው እንደሌለ ተገልጿል።
በፓርላማው የቀረበው ረቂቅ ተግባራዊ ለመደረግ በሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሰቨኒ በጽደቅ አለበት።
የዩጋንዳ ፍርድ ቤቶች የሞት ቅጣትን የተመለከተውን ህግ እንደማይደግፉት በዘገባው ተመላክቷል። በፓርላማው የቀረበው ሀሳብም በ2009 (እ.አ.አ) የሀገሪቱ ፍርድ ቤቶች ሀሳቡን እንደማይደግፈው ካሳወቀ በኋላ የተደረገ የሕዝብ ግፊትን ተከትሎ የመጣ ነው ተብሏል።
ሀሳቡ በሀገሪቱ የማረሚያ ቤቶች አስተዳድርም ድጋፍ እንዳገኘ ነው የተዘገበው።
ምንጭ፦ ቢቢሲ
በአስማማው በቀለ @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties @lawsocieties

የሰው ነብስ አጥፍቶ በመታሰሩ የተበሳጨው እስረኛ ከጠያቂው ጋር ይወያያል
ገዳይ: እኔን አንድ ሰው ገደልክ ብለው ያስሩኛል አሁን ማን ይሙት ተስቦ ሲገባ የአንድ ቀበሌ ህዝብ አይደለም እንዴ ይዞ ሚሄደው!!!
ጉድ እኮ ነው ..........
ገዳይ: እኔን አንድ ሰው ገደልክ ብለው ያስሩኛል አሁን ማን ይሙት ተስቦ ሲገባ የአንድ ቀበሌ ህዝብ አይደለም እንዴ ይዞ ሚሄደው!!!
ጉድ እኮ ነው ..........
@lawsocieties @lawsocieties #FAKE ይህ ገፅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አለመሆኑን ለማረጋገጥ ችለናል። ቴሌግራም ላይ ውስጥ ለውስጥ እየተቀባበላችሁ የምትገኙትም መልዕክት በቀጥታ ከዚህ ገፅ ጋር የተገናኘ ነው። ጥንቃቄ ይደረግ!!
Hi ale.... is there any one who have a module of amhara judicial training institution??
Selam ale .....exit exam result'n betemelkete sene lay kereta asgebten neber taremo be 30 ken west yenegerachual tebelen neber gen eskahun menem aynet mels eyeteseten aydelem please yemimeleketew akal afatagn melash biseten.
Selina:
‼️ሰላም ላንተ ይሁን
የህግ ት/ት ቤት መውጫ ፈተና ወስደን ውጤታችንን አውቀናል ሆኖም ግን ውጤቱን በተመለከተ የፈተናዎች ምዘና ኤጀንሲ ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት ከሰኔ 15-30
ባሉት ቀናቶች ውስጥ ቅሬታችንን አቅርበናል ነገር ግን እስካሁን ድረስ ከመ/ቤቱ ምንም አይነት ምላሽ እያገኘን አይደለም ስለዚህ የሚመለከተው አካል ተገቢውን ምላሽ ቢሰጠን ‼️

Dear ALE families’ please who is going to develop us Website for Ale worldwide accessibility and to expand our mission to help each other……
We need website …….. contact us @Alemwaza
@lawsocieties @lawsocieties
We need website …….. contact us @Alemwaza
@lawsocieties @lawsocieties