አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
@lawsocieties @lawsocieties
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።
@lawsocieties @lawsocieties
┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈

💢 Company: Mesfin Tafesse and Associates Law Office (MTA)

Senior Associates

📌 Job requirement: LLB/LLM
📌 Job Experience: minimum of 5 years of relevant work experience
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2MziHKW


Associates

📌 Job requirement: LLB/LLM
📌 Job Experience: minimum of 2-3 years of relevant work experience
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2M1i4KE

@lawsocieties @lawsocieties

Junior Associates

📌 Job requirement: LLB/LLM
📌 Job Experience: Not Required
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2yFsCGx
Miracle.....
Have you ever worried that the person you are speaking to doesn't understand you clearly?
Ale is my source info .....for any
Do you follow?
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
የ Judicial ጥያቄዎች
አንደኛ ዙር
@lawsocieties
@lawsocieties
በኢፌድሪ ሕገ መንግሥት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጊዜ የማይገደቡትን ሕገ መንግሥታዊ መብቶች ይግለጹ?10%
አን 1 የኢት
አን 18
አን 25 እና
አን 39 1 እና 2
በፍትሐ ብሔር ሕግ ውስጥ ተካቶ የነበረው የቤተሰብ ሕግ ለማሻሻል መነሻ የሆኑትን ዋና ዋና ምክንያቶች ይጥቀሱ?10%
ጋብቻ በተጋቢዎች ነጻ እና ሙሉ ፈቃድ ብቻ መመሥረት ያለበት መሆኑ
በጋብቻ ዘመንና በፍቺ ጊዜ የተጋቢዎችን መብት የሚያሰጠብቅ ሕግ ማውጣት አስፈላጊ መሆኑ
ወዘተ ከተ.የቤ ሕ መግቢያ





በኢፌድሪ ሕገ መንግሥት የዳኝነት ነጻነት የተረጋገጠ መሆኑን የሚያሳዩ ሦስት መገለጫዎችን ይዘርዝሩ?10%
ሀ. ነፃ የዳኝነት አካል በዚህ ሕገ መንግስት ተቋቁሟል አን 78(1)
ለ. በየትኛውም ደረጃ አን 79(2)
ሐ. ዳኞች የዳኝነት አን 79(3)


በኢፌድሪ የወንጀል ሕግ የተካተቱ ዋና ዋና የቅጣት አላማዎችን ይጥቀሱ?10%

ወንጀለኞች እንዲታቀቡ(deterrence)
እንዲታረሙ( reformation) እና
ተጨማሪ ወንጀል እንዳይሠሩ (Prevention/incapacitation)


በወንጀለኛ መቅጫ ሕጉ መሠረት ለአንድ ተከሳሽ (ተጠርጣሪ ) የተሰጡ ሥነ-ሥርዓታዊ ጥበቃዎች ( procedural safeguarding ) ሦስቱን ይጥቀሱ?10%
ዝም የማለት መብት አን 27(2) ወ.መ.ሥ.ሥ.ሕ
በ48 ሰዓት ፍ/ቤት የመቅረብ መብት ወይም ጠበቃ የመቅጠር መብት
የዋስትና መብት ወይም የይግባኝ መብት
የፍ.ብ.ሥ.ሥ ሕግ ዋና ዋና አላማዎችን ይጥቀሱ?10%

የዳኝነቱን ሥራ አካሄድ መምራት
በመርህ ደረጃ የተሰጡ መብተችን ማስፈጸም

ሀ የተባለ ግለሰብ ራሱን ለማትፋት ሲል ለ በተባለ ግለሰብ ይተርፋል አቃቤ ሕግ ራስን በመግደል ሙከራ ልክሰስ ቢል ይችላል? በወንጀል ሕጉ መሠረት ይመልሱ?10%

በፍ.ብ.ሕጉ መሠረት የአንድ ኑዛዜ ውድቅ ( lapse of will ) መደረግ እና መሻር
(Revocation of will) መካከል ያለውን ልዩነት ያብራሩ?10%

አቶ አበበ እና አቶ ከበደ የሚባሉ ግለሰቦች የመሬት ሽያጭ ውል ተዋውለው ሲያበቃ እርሰዎ በሚያስችሉበት ፍ/ቤት እንደ ውሉ ይፈጸምልኝ የሚል አቤቱታ በአንደኛው ተዋዋይ ቢቀርብልዎት ምን ውሳኔ ይሰጣሉ?10%


በአንድ የፍ.ብ.ክርክር ፍ/ቤቱ የግዛት ክልል ሥልጣን እንደሌለው ቢያውቅ ተከሳሽ መቃወሚያ ቢያቀርብም ባያቀርብም ዳኛው ምን ብይን ይሰጣል?10%

@lawsocieties @lawsocieties
ሁለተኛ ዙር

ሀገራት የተለያየ የሕገ መንግሥት አተረጓጐም መርሆዎችን ይከተላሉ ከእነዚህ ውስጥ መሠረታዊ የሆኑትን 4ቱን ይጥቀሱ?እንዳንዱ ጥያቄ 10%


የኢፌድሪ መንግስት ሰብአዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን ከማረጋገጥ አንጻር የተጣሉበትን ግዴታዎች ይግለጹ?

በኢፍድሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 37 ፍትሕ የማገኘት መብት ተረጋግጧል ይህ መብት ተግባራዊ የሚሆነው ምን ምን ሁኔታዎች ሲሟሉ ነው?

የዳኝልትን ነጻነት መሠረታዊ ዓላማ ይግለጹ?

አንድ ዳኛ ከቤቱ ወደሥራ ሲሄድ አንድ ግለሰብ ሰው ሲገድል አይቷል፡፡ ተጠርጣሪው ክስ ተመስርቶበት መዝገቡ ለዚሁ ዳኛ ይቀርባል ክሱ በሚሰማበት ጊዜ በወቅቱ በአካባቢው የነበሩ ሰዎች ሲገድል አላየንም ብለዋል ዳኛው ተከሳሹ ሲገድል ያየ በመሆኑ ነጻ መልቀቁ ፍትህን ማጓደል መስሎ ስለተሰማው እንዲከላከል ብይን ሰጥቷል፡፡ ከዳኝነት ሥነ-ምግባር አንጻር ተገቢ ነው ይላሉ? ዳኛው ምን ማድረግ አለበት፡፡







አንድ ተጠርጣሪ በተያዘ በ48 ሰዓት ፍ/ቤት ሳይቀርብ ቢቀር እንደ ሕግ ባለሙያ ምን ሕጋዊ እርምጃ እንዲወስድ ይመክሩታል?






በወንጀለኛ ሥ.ሥ. ሕጉ አንድ ተጠርጣሪ (ተከሳሽ) ከተሰጡት የሕግ ጥበቃዎች (procedural safeguarding)መካከል 4ቱን ይጥቀሱ?






በኢት.የወን.ሕግ መሠረት የቅጣት አወሳሰን ዓላማዎችን ይዘርዝሩ?



በኢት.ሕግ ሥርዓት መሠረት ለምስክርነት የሚያበቁ ሁኔታዎች ምን ምን ናቸው?

@lawsocieties @lawsocieties

በፍ.ብ.ክርክር ለግራ ቀኙ የተሰጡ መሠረታዊ መብቶች(due process of law)
ምን ምን ናቸው?
@lawsocieties @lawsocieties
ለውድድር ጥሪ ማስታወቂያ
በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎች ዳኛ ወይም ዐቃቤ ሕግ ሆኖ ለመሥራት ለሚፈልጉ ቅድመ-ሥራ
ሠልጣኝ ተወዳዳሪዎች የወጣ ማስታወቂያ
የአብክመ የፍትሕ ባለሙያዋች ማሠልጠኛ እና የሕግ ምርምር ኢንስቲትዩት በ2012 ዓ.ም
የወረዳ ዳኛ ወይም ዐቃቤ ሕግ በመሆን ሠልጥነው መስራት ለሚፈልጉ የዩንቨርስቲ
ተመራቂዎች ከዚህ በታች በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት አወዳድሮ ደረጃ አንድ የወረዳ
ዳኛና ዐ/ሕግ የሚሆኑ የ12ኛ ዙር የቅድመ ስራ ሠልጣኞችን አወዳድሮ ማሠልጠን
ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም መስፈርቶችን ሊያሟሉ የሚችሉ ተወዳዳሪዎች በጥሪው መሠረት እንዲወዳደሩ
ይጋበዛሉ፡፡
1. ተፈላጊ ችሎታ
1.1 በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪና ያለው/ያላት የሚገባው ሆኖ/ና የመውጫ ፈተና ስርዓት
ከተጀመረ በኋላ የተመረቁ ከሆነ የመውጫ ፈተና ያለፉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
1.2 የኢፌድሪንና የአብክመ ሕገ-መንግስት አክብሮ የሚሰራ ስለመሆኑ ማረጋገጫ መስጠት
የሚችል፣
1.3 ከደባል ሱስ የፀዳና የተመሠገነ አርአያነት የሚሆን ሥነ-ምግባር ያለው/ያላት መሆኑ
ከየአካባቢው የቀበሌ አስተዳደር ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ሆኖ ማስረጃው ሲመዘን በቂና
አሳማኝ ማስረጃ ያቀረበ መሆን ይገባዋል፣
1.4 የክልሉን የሥራ ቋንቋ መናገር፣መስማት፣መፃፍና ማንበብ የሚችል ሆኖ /ለብሄረሰብ
ዞኖች የዞኑን የስራ ቋንቋ መናገር፣መፃፍና ማንበብ የሚችል፣
1.5 በወንጀል በሚመለከተው አካል የማይፈለግና ተከሶ በፍርድ ቤት የጥፋተኝነት ውሣኔ
ወይም ቅጣት የሌለበት መሆኑን የሚያረጋገጥ ማስረጃ ከሚመለከተው ተቋም የሚያቀርብ፣
1.6 በወንጀል ተከሶ በፍርድ ቤት የጥፋተኝነት ውሳኔ ወይም ቅጣት የሌለበት መሆኑን
ከፖሊስ ተቋም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ቀደም ሲል በፍርድ ቤት
የጥፋተኝነት ውሳኔ ወይም ቅጣት ተላልፎበት ከሆነ የተሰየመ መሆኑን እንደ አግባብነቱ
ከሚመለከተው ፍ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ይሁን እንጅ በጥፋቱ ከባድነት የተነሳ
ለዳኝነት ወይም ለዐቃቤ ህግነት በማያበቃ ወንጀል ጥፋተኛ የተባለ ወይም የተቀጣን ሰው
አይመለከትም፡፡
1.7 ከዚህ በፊት በክልሉ ወይም በሌሎች ክልሉች ወይም በፌዴራል የስልጠና ማዕከል
በሠልጣኝነት ገብቶ በአቅም ማነስ ወይም በስነ-ምግባርና በአመለካከት ችግር ከሥልጠና
ያልተሰናበተ ወይም ያለበቂ ምክኒያት ስልጠናውን ያላቋረጠ ያላቋረጠ መሆን ይገባዋል፣
1.8 ዕድሜ ከ22 /ሃያ ሁለት/ አመት በታች ያልሆነ እና ከ50 /ሃምሳ/ ዓመት በላይ ሆኖ
አለመገኘት፣
1.9 ሥልጠናውን ጨርሶ አገልግሎት ለመስጠት የሚጠየቀውን የሥልጠና ዋስትና ውል
የሚያሟላና ከሥልጠና በኋላ በክልሉ በየትኛውም ቦታ ተመድቦ ለማገልገል ፈቃደኛ የሆነ/
ች፣
1.10 አዲስ ስራ ፈላጊዎች ከዩንቨርስቲ ተመርቆ ስራ የሌለው ስለመሆኑ ከየአካባቢው
ማሕበራዊ ፍ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
1.11 ኢንስቲትዩቱ የሚሠጠውን የመግቢያ ፈተና ከ5ዐ% በላይ ማምጣት የሚችል/
የምትችል፣
1.12 በቀድሞው የትምህርት ስርዓት የ8ኛ ክፍል እና የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ የፈተና
የማለፊያ ውጤት፣ በአዲሱ የትምህርት ስርዓት የ8ኛ ክፍል ውጤት፣የ10ኛ እና የ12ኛ
ክፍል ብሔራዊ የፈተና ውጤትና ሁሉም ተመዝጋቢ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለው
ትራንስክብሪት ዋናውና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይገባቸዋል፡፡
1.13 የመንግስት ሰራተኞች በውድድሩ የሚጋበዙ ሲሆን ለራሳቸው 5% ኮታ ተሰጥቶ
ይመለመላሉ፣
2 የሥራ መደቡ መጠሪያ
በወረዳ ደረጃ አንድ ረዳት ዳኛ ወይም ረዳት ዐቃቤ ሕግ ((ዕጩ የወረዳ ዳኛ ወይም ዕጩ
የወረዳ ዐቃቤ ሕግ ባለሙያ)
3. ደመወዝ፡- 4809 /አራት ሺህ ስምንት መቶ ዘጠኝ ብር/ ብቻ፡፡
4. የተፈላጊ የሰው ብዛት 300 /ሶስተ መቶ/ ብቻ ነው፡፡
5. የጥሪ ማስታወቂያ የሚቆይበት ጊዜ
ከነሃሴ -01 ቀን 2011 ዓ.ም እስከ ነሃሴ -15 ቀን 2011 ዓ.ም ባሉት በስራ ቀናት ብቻ
ይፈፀማል፡፡
6. የምልመላ ኮሚቴው ተወዳዳሪዎችን ባቀረቡትና በሌሎች መረጃዎች የሚለይበት ነሐሴ
-16 ቀን 2011 ዓ.ም፡፡
7. የተወዳዳሪዎች መረጃ ተጠቃሎ ወደ ኢንስቲትዩቱ የሚላክበት ነሃሴ 21 ቀን 2011
ዓ.ም ይሆናል፡፡
8. ኢንስቲትቱ ለፈተና የሚቀርቡትን ለይቶ የሚያሳውቅበት እስከ ነሃሴ 27 ቀን 2011 ዓ.ም
ይሆናል፡፡
9. በምልመላው ላይ ቅሬታ ያላቸው ከነሀሴ 27-29 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ በስራ ሰዓት
ብቻ ይሆናል
10. ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ እና ቦታ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል፡፡
11. ኢንስቲትዩቱ የተለየ ሁኔታ ካጋጠመው ውድድሩን በተመለከተ በማስታወቂያ እንዲገለጽ
ይደረጋል፡፡
ማሳሰቢያ
 ተወዳዳሪዎች ከዚህ ማስታወቂያ ጋር አባሪ ተደርጐ በተላከው ቅፅ መሠረት ያላቸውን
ማስረጃ ሞልተው ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የምዝገባ ፎርሙን ያልሞላ ተመዝጋቢ
ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
 የኢንስቲትዩቱን ፈተና ከ5ዐ በታች ያመጣ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
 ባቀረበው ማስረጃ ዕድሜው/ዋ ከ22 አመት በታች የሆነ እና ከ50 ዓመት በላይ የሆነ
ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
 አግባብ ባለው ሕግ የሚያስጠይቅ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ በተሣሣተ የትምህርት
ማስረጃ ወይም መወዳደር የማይገባው ለውድድር ተመዝግቦ የተገኘ ከውድድር ውጭ
ይሆናል፡፡
 ተመዝጋቢው አግባብ ባለው ህግ የሚጠየቅ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ስራ እያለው
በሃሰተኛ ማስረጃ ስራ የሌለው የሚል ማስረጃ በማቅረብ ተመዝግቦ የተገኘ ከውድድር
ውጭ ይሆናል፡፡
 በተለያዩ ዞኖች በአንድ ጊዜ ለውድድር ተመዝግቦ መገኘትና በሌሎች ተያያዥ ተግባራትን
ፈፅሞ መገኘት ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
 የምልምላ ኮሚቴው ወይም ኢንስቲትዩቱ ለፈተና እንዳይቀርብ ከወሰነ ከውድድር ውጭ
ይሆናል፡፡
 በቂ ማስረጃ ባለመገኘቱ ምክኒያት ከላይ የተዘረዘሩትን ጉዳዮች ሳያሟላ ተወዳድሮ አልፎ
የተገኘ ሰልጣኝ በማንኛውም ጊዜ ከስልጠናው የሚሰናበት ይሆናል፡፡
 የምዝገባ ቦታ፡- በክልሉ በሚገኙ የዞን ዐቃቤ ህግ መምሪያ በኩል ይሆናል፡፡
የአቤቱታ አቀራረብ፡-
 ከማስረጃ አሰጣጥ እና ከምልመላ ጋር ተያይዞ ኮሚቴው ለሚሰጠው ውሳኔ አቤቱታ
ያለው ውሳኔ በተሰጠ በ3 ቀናት ውስጥ ለኢንስቲትዩቱ ማቅረብ ይችላል፡፡
 ከፈተና ውጤት ጋር ተያይዞ ለሚነሳ ቅሬታ ውጤቱ በተገለፀ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት
ለኢንስቲትዩቱ የስልጠናና ሕግ ምክር አገልግሎት ዋና የስራ ሂደት የፈተናዎች ቅሬታ ሰሚ
ኮሚቴ ማቅረብ ይቻላል፡፡ ጊዜው ካለፈ በኋላ የሚቀርብ አቤቱታ ተቀባይነት የለውም፡፡
መልካም ዕድል!!
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted! Apply Online! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።
@lawsocieties @lawsocieties
┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈

💢 Company: ANSIF CONSTRUCTION

@lawsocieties

🔴 Attorny

📌 Job Requirement: LLB Degree
📌 Job Experience: 6 Years relevant work experience
📌 How to apply: use the link http://bit.ly/2Yrh0Gt
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
@lawsocieties
If you really want to annoy toxic people, be happy.
ያላችሁን መረጃ በማጋራት ለህግ ቤተሰብ ፍቅርዎን ይግለፁ
#law
#societies
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties

ፈጣሪ ላንተ ያላት እንጀራ ትሻግታለች ትሸብታለች እንጅ ማንም አይበላትም
Share your info....please, do your best!

@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
I'm an editor, so a lot of what I do is cut or change words. These are some of the mistakes and misuses I see all the time & how to fix them. This thread is not to shame or subtweet anybody -- I learned many of these mistakes by making them myself. Please add your own favorites!

@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
ቀበሌ ውስጥ በመታመቂያ እሰጥአገባ

ሰውየው : እኔ ኦሮሞ አይደለሁም አይወክለኝም
መታወቂያ ሰጪዋ፡ በእናት አማራ ይላል እሱ ይሁንልህ?
ሰውየው : አማራም አይደለሁም አይወክለኝም
ሴትዮዋ፡ እና ምንድን ነህ?
ሰውየው :ኦሮማራ ብለሽ ፃፊው

#ህዠቤ
A photo of 2 white officers on horseback leading a handcuffed black suspect with a rope tied to him sparked outrage on social media. Many pointed to the photo’s symbolism, saying it harked back to slavery and the U.S's long history of racism.

@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
https://t.co/oNcDslwMQp