አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Eba Bekele G Meskel:
I need 4th yr student ... last year criminal procedure yetemaru malet new
mufti:
Ale can I get evidence short note and legislative draft?
Hailemariam:
Hi how are u l am first year law student at bahir Dar university so can u help me by sending previous research on seuccession of commoreints under Ethiopian law of succession
MA
selam ale 5th year ye law temari negn please report sample kale share us, we thank in advance........
Bez Yir:
Yehew externship report sample Ale
Lyu.f:
D ነኝ ከ ዲላ ዩኒቨርስቲ IP LAW short note kale bttebaberun
Abubekir Abren:
Hi, Lawyers! Entertain yourself by reading these two books.
ወንጀ 🛑🔴🛑🔴🔴

የስርቆት ወንጀል የፈፀመችው የቤት ሰራተኛ በፅኑ እስራት ተቀጣች። ካባዬ ጉዲሳ የተባለች ተከሳሽ በ1996 ዓ.ም የወጣውን በኢፌዲሪ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 669/2/መ/ የተደነገገውን ድንጋጌ በመተላለፍ በፈፀመችው የስርቆት ወንጀል ተከሳ ፍርድ ቤት ቀርባለች፡፡

የክስ መዝገቡ እንደሚያስረዳው ተከሳሸዋ ሚያዝያ 14 ቀን 2011 ዓ.ም በግምት ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ሲሆን በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ልዩ ቦታው አጉስታ አካባቢ የግል ተበዳይ ሞሚና ሀሰን የሆነ 1ኛ ዘጠኝ ሺህ የኢትዮጵያ ብር፣ 2ኛ ግማሽ ኪሎ ቡና፣ 3ኛ ሰላሳ የሳውዲ አረቢያ ሪያል፣ 4ኛ ሳምሰንግ ሞባይልና ሌሎች ንብረቶችን ጨምሮ በአጠቃላይ አሥራ አራት ሺህ ሁለት መቶ ሰባ የኢትዮጵያ ብር በሰራተኝነት ተቀጥራ ከምትሰራበት ቤት ሰርቃ የሄደች በመሆኑ በፈፀመችው የስርቆት ወንጀል ተከሳለች፡፡

ተከሳሽ ክሱ ከተነበበላት በኋላ በክሱ ዝርዝር መሰረት ያመነች በመሆኑ ዐቃቤ ሕግም ተከሳሿ የተከሰሰችበትን የወንጀል ድርጊት ባመነችው መሰረት በተከሳሿ ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ይሰጥልኝ ሲል ፍርድ ቤቱን ጠይቋል፡፡ ፍርድ ቤቱም ተከሳሿ ወንጀሉን መፈፀሟን ያመነች በመሆኑ ጥፋተኛ ነሽ ብሏታል፡፡

ጉዳዩን የተመለከተው የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ኮልፌ ቀራኒዮ ምድብ ፈጣን የወንጀል ችሎት በግንቦት 05 ቀን 2011 ውሎ ተከሳሽ በ3 ዓመት ከ3 ወር ፅኑ እስራት እንድትቀጣ ሲል ወስኖባታል፡፡

Via FDRE Attorney General የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ
ከዚያም ከዚም🛑🛑🛑🛑
በአዲስ አበባ ከተማ አራት የሴራሚክስ፣ ግራናይትና ባኞ ቤት አከፋፋዮች ያለደረሰኝ ግብይት ሲፈፀሙ እጅ ከፈንጅ መያዛቸውን የከተማው ገቢዎች ባለስልጣን አስታወቀ።

ጉዳዩን አስመልክተው ዛሬ ከሰዐት ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የባለስልጣኑ የታክስ ህግ ማስከበር ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምራት ንጉሴ አከፋፋዮቹ የተያዙት አንድ ወር በተደረገ የክትትልና የኦፕሬሽን ስራ ትናንት ነው።
ኡራኤልና ሲግናል አካባቢ የሚገኙት አራቱ አከፋፋዮችም፦
- የአብስራ ሴራሚክስ- በአቶ ቢኒያም እሸቱ ስም የተመዘገበ
- ልዩ አጨራረስ- በአቶ አመርጋ ወ/ፃዲቅ ስም የተመዘገበ
- ሳባ ግራናይትና ሴራሚክስ- በወ/ሮ ሳባ ጥላሁን ስም የተመዘገበ እና
- ፎዚያ ሴራሚክስ- በአቶ እስማኤል ነስሩ ስም የተመዘገበ ናቸው።
ግብይቱን ሲፈፅሙ የነበሩ ሁለት ባለቤቶችና ስምንት የሽያጭ ሰራተኞች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የገለፁት አቶ ታምራት ጉዳዩ በህግ መያዙን ተናግረዋል።

በአከፋፋዮቹ ላይ በተደረጋ ፍተሻ ባለፉት ሁለት አመታት ከ3-7 ሚሊዮን አመታዊ የሽያጭ መጠን እንዳላቸው ተረጋግጧልም ተብሏል በመግለጫው።

ባለስልጣኑ የታክስ ህግ ማስከበር ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው ያሉት አቶ ታምራት የግንዛቤ ማስጨበጫ፣ የመስክ ቁጥጥር፣ የኦዲት ስራ እና የኢንተለጀንስና ኦፕሬሽን ስራዎች ተጠናክረው እየተሰሩ ነው ብለዋል።

ያለደረሰኝ ግብይት መፈፀም በታክስ አስተዳድር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 109 መሠረት በአስተዳድራዊ ቅጣት ለፈእያንዳንዱ ደረሰኝ ላልተሰጠበት ግብይት 50ሺህ ብር የሚያስቀጣ ሲሆን ጉዳዩ በፍ/ቤት ወንጀል ሆኖ ሲረጋገጥ ከ25-50 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮና ከ3-5 አመት የእስራት ቅጣት ያስቀጣል።

ምንጭ፦ ኢፕድ
Abubekir Abren:
This is the other book which is written by P.M Dr.Abiy. . . but still now I haven't found it in pdf form.
ዮ$ኢ:
if u have in soft copy pls share
Lidu Zab:
Selam legal memorandum kalachu lakuhulen legal writing...aschkuway nw arbaminch law school
LSA.wachamo.4:
Selma new, please if you have legislative drafting law that drafts in some area please share for as